@solomon_zemeket: ቡና በመጽሐፍ ቅዱስ የተከለከለ ሕግ መሆኑን የሚናገር አንዳችም ማስረጃ የለም።#ሰሎሞንዘመቄት

📖ሰሎሞን ዘ-መቄት☦️
📖ሰሎሞን ዘ-መቄት☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 14:29:38 GMT
125124
10919
676
2793

Music

Download

Comments

zzzb646
Z.mane :
የምር እየገባኝ አይደለም የዶክተር ሮዳስ ሰርግ ወደየት እየሄደ ነው?
2026-09-23 14:36:33
70
salemmohamed52759
Salem Mohamed Adem :
ለኛ ሲሆን ቡና አትጠጡ ይሉናል ለነሱ ግን ጭሱም ጭምር ይጠጣሉ ሁላችንም አስመሳዮች ነን በቃ ዝም ብላቹ ግንኙነታቹ ከፈጣሪ ብቻ አድርጋቹ መኖር🥺
2026-09-23 17:02:31
62
betetsadik
Bete-tsadik :
esh[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-24 05:20:15
0
injusticeandsilence
hope :
በቃ አትጠጡ አትጠጡ ነው።
2026-09-24 05:17:33
17
user543252627095
Gosy :
thank you bro
2026-09-24 05:26:11
0
king_ethel3
King Ethel (ተስፋዬ ተገኜ) :
Thank you🙏
2026-09-24 05:29:55
0
feru.dese
firehiwot :
men gude new ezooo😭😭😭😭🙏🙏
2026-09-24 10:12:03
0
yeshi2145
የሽ የደብረታቦሯ :
ኧረ ግን አንተ የተለየህ ሰው ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-23 16:56:56
18
hiweta275
Hiweta :
እባካችሁ እባካችሁ ሰዎች እናስተውል Ai ነው እረ ተው ሰው ለመኮነን አንቸኩል
2026-09-24 06:18:18
1
user4722035615524
1235 :
each.geta.hoy.lizih.avkan
2026-09-23 17:37:39
0
tamiri092
እፁብ ድንቅ :
አወ አይጠጣም ታላቁ አባታችን አባ ኪዳነ ማርያም ብለዋል ምልኩስናን ከብቃት ጋር የያዙት አባታችን
2026-09-23 17:29:29
14
yohenes19
Yohans yelastaw :
እና ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም መምህር ግራ ገባኝ
2026-09-23 15:48:52
8
user3781012410096
tensha :
enameseginalen
2026-09-24 06:11:39
0
ye.gedfegn.lij.m
Mesie Gedie :
ስለቡና ከተነሳ እኔ ይጠጣል አይጠጣም እያልኩ ስወዛገብ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደርሸ ስመለስ ያየሁት ነገር እግዚአብሔ ር ቡና ከሚፈላበት እቃ እባብ ተፀይፎ እያወጣ አሳየኝ መቸውም አልረሳውም ስለቡና ያለኝ ን ጥያቄ መድሃኒዓለም መልሶልኛል 🙏
2026-09-23 18:30:12
9
delus271
daniel :
ዜና ሥላሴና ድርሳነ ፅዮን የሚከለክለውስ?
2026-09-23 18:55:15
5
nefas444
ተስፋ 19 :
ቡና ሀሜቱ እንጂ ቡና መጠጣት አለተከለከለም
2026-09-23 16:56:07
29
betelmedia3
ቤተል ሚዲያ Betel media :
ቡና እኔ አልጠጣም ።ግን ልትተች መስሎኝ ደንግጨ ነበር ።እግዚአብሔር ይስጥልን!
2026-09-23 14:58:49
12
me14361
MESELE :
ለኛ ሲሆን ቡና አትጠጡ ይሉናል ለነሱ ግን ጭሱም ጭምር ይጠጣሉ ሁላችንም አስመሳዮች ነን በቃ ዝም ብላቹ ግንኙነታቹ ከፈጣሪ ብቻ አድርጋቹ መኖር🥺
2026-09-23 16:12:54
7
abela9199
ኪዳነምህረት እናቴ16❤19❤ :
አረ በቡና አልቀልድም ነበር አመሠግናለሁ መምህር
2026-09-23 17:52:57
5
tibebe42
ዜማቲዩብ zema tube 2 :
በቡናችን አትምጡብን ውስጣችን ነው 👍👍😂
2026-09-23 17:42:32
1
nahom_insight666
@Nahom_Insight :
ስኒው 3 ቦታ ከትንሽ እስከትልቅ የተደረደረበት ምክንያት ካለው ቢነግሩን
2026-09-23 16:30:23
3
user3229908819653
Tsi :
ድርሳነ ጽዮን እና ዜና ስላሴ ከቤተክርስቲያን ውጭ ነው ማለት ነው? እስኪ መልስልኝ
2026-09-23 20:13:56
1
misganaw584
Misganaw :
አባ ኪዳነማርያም አይጠጣም ብለዋል
2026-09-23 22:45:43
0
user4167808456135
hab :
መታጠኑ ግን ልክ አይደለም መምህራችን
2026-09-24 05:37:06
0
beauty.life.with.kidist2
Kidist :
?
2026-09-23 15:44:43
3
To see more videos from user @solomon_zemeket, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About