@dubushamedi: #creatorsearchinsights #viraltrendideas እኔ በጋሞ ባህል ነው ያደኩት። ጠላትህን ውደድ፣ ጓድኛህን ወደ ቀየህ አምጣ ተብየ ነው ያደኩት። "ያሳደገኝን ደግ ማህበረሰብ ለማስጎብኘት እንግዶችን ይዤ መጥቻለሁ" ማስተር አገረሰላም #Ethiofightnight @Agere_BONJO @Ethio Fight Night 🇪🇹 @BujuStar @Binyam shibre #አገረሰላም_ቢኒያም #አርባምንጭ
Dubusha Media Network
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 15:32:47 GMT
Music
Download
Comments
NAB :
"Father of peace " is Gamo
2026-09-23 19:38:53
1
꧁乂❤MŮŅÄ ĠÄMÄŴÏȚ🇧🇪♠♥🫅 :
የኔ ጨዋ ወንድም ከጋሞ አባቶች መወለድህ ለአለም አሳይተሃል💥💪
2026-09-23 15:36:39
30
Mohammed Ahmed Tefera :
ፍፁም ስፖርታዊ ጨዋነትና ጀግንነት ቆሞ ሲሄድ አንተ ላይ አዬሁ።
2026-09-23 16:55:41
19
maledayetagessu :
ይገባቸዋል አርባምጭ ይለያል
2026-09-23 17:35:57
10
dere gammo🇩🇪🇩🇪⚫❤💛 :
የኔ አባት ጨዋ ወልዶ ጨዋ
የሳደገ የጋሞ ፈርጥ💪🥰
2026-09-23 17:40:40
7
Sinte :
king of king
2026-09-23 20:02:23
0
aynalem kelta :
gobezi
2026-09-23 16:58:10
0
sisay sisko :
አገረሰላም በጣም መደነቅ የሚገባው እስፖርተኛ ነው
ውድድሩን ቢሸነፍም ተጋጣሚውን ቢንያምን አረባ ምጭ
ድረስ በመጋበዝ ከውድድር በኋላ እስፖርታዊ ጨዋነቱን
ያስመሰከረ ጀግና ነው ለስፖርት ተወዳዳሪዬች ትልቅ ትምሕርት ነው ያሰተማረን በዓስተሳስብ መብለጥ ማለት ይሄ ነው
2026-09-23 16:10:50
5
Solo ሽሮሜዳ :
ድሮምኮ ቦንጅዬ ሽሮሜዳ DDR ይባላል በእኔ አጠራር ""Dorze Democratic Republic "" እንደማለት ። ወንድሜ የእውነት ክብር ይገባሃል ።
2026-09-23 18:04:52
2
Dawit Mesay :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-09-23 18:07:54
2
ያኔ ነበርን ???? :
ወሏህ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ እንደዚህ የመሠሉ ብርቅዬ የመሰሉ ኢ/ያ ያየሁት❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-23 19:09:19
1
Benja-minha :
Adiss Abeba Teweldeh adgeh inkuan fitih ayishashalim?
2026-09-23 17:25:41
0
ባርች የናቲና የዳጊ እናት❤🐝 :
ይገባሀል💪💪💪
2026-09-23 16:01:14
3
kachapa gingo gamo :
ewntgagnawo
2026-09-23 15:59:07
2
wshye :
ewedhalew yegamo enku neh
2026-09-23 17:23:05
1
liverpool love :
በሐገረእ ሠላአም ሥም የአርባአ ምንጭ ሕዝብ እንወዳቹአለን
2026-09-23 17:37:58
1
AL NUR :
እንደ ስምህ ሰላም የሆንክ
2026-09-23 17:53:51
1
ኤዙም :
አንደኛኘ ነህ ለኛ🥰🥰🥰
2026-09-23 15:42:09
3
kachapa gingo gamo :
2026-09-23 15:59:16
1
NAOD AIEMNEH GEBREYESUS :
ፍቅር ብቻ አንዴት ነው የምታምሩት እውነትም ሀገረ ሰላም ቢኒ +ክብሮም 👊💪
2026-09-23 20:17:17
0
romangebeyehu12 :
mirt lij bertalin
2026-09-23 21:11:56
0
fekadu :
ይገባሀል
2026-09-23 20:38:17
0
mesfun :
ትለያለክ ምርጥ
2026-09-23 21:00:40
0
Aya Atnafu :
ወንድሜ እር/ሔር ይጠብቅህ
2026-09-23 19:04:36
1
user713905208594 :
ይገባሀል
2026-09-23 21:05:54
0
To see more videos from user @dubushamedi, please go to the Tikwm
homepage.