@idrissa8048:

IDRISSA
IDRISSA
Open In TikTok:
Region: BF
Wednesday 23 September 2026 15:34:55 GMT
2350
408
14
14

Music

Download

Comments

.kon.mohammed
🥷 KONÉ❌ Mohammed 🥷 :
,🤲🤲🫂🫂🫂🫂🤲🤲
2026-09-23 18:09:09
0
sanou370
Mrs Guiro❤️ ka choix final💍🔐 :
❤️❤️❤️
2026-09-23 15:46:47
1
maman.maman466
Mariam 🤍🧕✅ :
[Prière][Prière][Prière]
2026-09-23 16:21:47
1
ibrahim.oudraogo67
Ibrahim Ouédraogo :
🥰🥰🥰
2026-09-23 16:01:28
1
mariamdaou781
Mariam DAOU :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 15:51:17
1
abraham.sangala
Abraham Sangala :
🥰🥰🥰
2026-09-23 16:33:42
0
issa.coulibaly0792
Issa Coulibaly :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 17:37:52
0
miagadjafara
LILI BEIBEI2🇧🇫🇧🇫🇧🇫 :
🙏🙏🙏
2026-09-23 17:09:43
0
valantinh
[email protected] :
🥰🥰
2026-09-23 17:35:21
0
mohamedkonta556
Mohamed Konta :
💞💞💞
2026-09-23 18:08:06
0
vieux.sidib0021
vieux Sidibé :
🙏🙏🙏
2026-09-23 16:35:41
0
boubacrcoulibaly3
@boukari Coulibaly :
🥰🥰🥰
2026-09-23 17:14:33
1
younoussa.amara
younoussa Amara :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪🏾💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
2026-09-23 16:26:10
1
abba.diarra72
abba :
🥰🥰🥰
2026-09-23 17:25:57
0
To see more videos from user @idrissa8048, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

“እኔ አልችልም” ብለህ ሳትሞክር ራስህን ታሸንፋለህ። የሌላ ሰውን ሕይወት ከራስህ ጋር በማነፃፀር የራስህን ዋጋ ትቀንሳለህ። ትንሽ ችግርን በአእምሮህ ውስጥ ትልቅ ጦርነት ታደርገዋለህ። ያለፈውን ቁስል ደጋግመህ በመክፈት የአሁኑን ሕይወት ትጎዳለህ። ከስህተት ከመማር ይልቅ  በራስህ እድል ትፈርዳለህ። ሌሎች እንዲወዱህ ስትል እውነተኛ ማንነትህን ትጥላለህ። ጥሩ ነገር ሲመጣ ራስህ “ይህ አይገባኝም” ብሎ እንዲያጠፋው ትፈቅዳለህ። ስህተት እንዳትሠራ ብለህ ሳትጀምር ዕድልህን ታጣለህ። አንድ ሰው አንድ ጊዜ ጎድቶህ ሲሄድ፣ አንተ ግን ያንን ጥላቻ ለዓመታት በመሸከም ራስህን ትጎዳለህ። ያለፈው ሰው ላደረገው ስህተት ዛሬ ያለውን ሰው ትቀጣለህ። ለምትወደው ሰው የማትናገረውን ክፉ ነገር ለራስህ ትነግረዋለህ። ማንኛውም ነገር ፍጹም ካልሆነ “ውድቀት ነው” ብለህ ራስህን ትቀጣለህ። ታድያ ከራስህ በላይ አንተን የበደለ ማን አለ....  “አንዳንድ ጊዜ ከፊትህ የቆመው ጠላትህ ሌላ ሰው አይደለም፤ በውስጥህ የሚኖረው ያ የሚጠላህ ማንነትህ ነው። ዓለም ሊጎዳህ ይችላል፤ ግን ያንን ቁስል ወደ እስር ቤት የሚቀይረው  የራስህ አእምሮ ነው።” #fyb

About