Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@thaoly.ha.dopy: Tình yêu định mệnh: Vừa kết hôn đã đối đầu với tình cũ của chồng, vợ bất ngờ phát hiện sự thật ngọt ngào!
Thảo Ly - Review Phim
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 23 September 2026 17:02:02 GMT
11301
27
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.8MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.68MB
)
Watermark .mp4 (
5.75MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @thaoly.ha.dopy, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
La beauté ne suffit pas On parle souvent de l’apparence dans les relations, mais ce qui construit réellement un couple va bien au-delà du physique. Le respect, la considération et l’attitude participent à la stabilité et à la paix dans une relation. Parfois, certaines prises de conscience peuvent aider à améliorer sa manière d’aimer et de bâtir quelque chose de durable. Selon toi, qu’est-ce qui fait vraiment durer une relation ? #relation #couple #respect #amour #comportement
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓማለዳ #ቅዱስጊዮርጊስ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #የስደት_ስንቄ_እመቤት_አትለይኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 #አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን ጥቅምት 23 ልመናው ጸሎቱ በረከቱ በሁላችን ይደርብንና የልዳው ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረገው ተአምር ይህ ነው፡- አግበራ በምትባል አውራጃ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም የታጸች አንዲት ቤተ ክርስቲያን ነበረች፡፡ በድላይ የተባለ አንድ አረማዊ ገዥ ወደ እርሷ በደረሰ ጊዜ ወደ ቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ በአመጽ ገብቶ ከሚስቱ ጋር ከሴሰነ በኋላ በእሳት አቃጠላት፡፡ ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ የተባለ ንጉሣችን ዘርዐ ያዕቆብም ይህን በሰማ ጊዜ በሰማዕቱ፣ በእመቤታችንና በተወዳጅ ልጇ ኃይል ይህን አረመኔ በድላይን ለመውጋት ተዘጋጀ፡፡ ከሃዲው በድላይም በበኩሉ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብን ለመውጋት ተነሣ፡፡ ውጊያውንም ለመጀመር በተነሡ ጊዜ በነጭ ፈረስ ላይ የተቀመጠ ፈረሰኛ ሰው በበድላይ የጦር ሠራዊት ውስጥ ታየ፡፡ ከኋላ ሆኖ ይነዳቸዋል፣ በሌላ ጊዜም ከፊት ሆኖ ይመራቸው ነበር፡፡ ከንጉሥ ዘርዐ ያዕቆብ አጠገብ ባደረሳቸው ጊዜ ግን ያ ነጭ ፈረሰኛ ከበድላ ሠራዊት ተለይቶ የበድላይን ጦር ለመውጋት ከንጉሣችን ዘርዐ ያዕቆብ ሠራዊት ጋራ ተቀላቀለ፡፡ በክርስቲያኖቹና በአረማውያኑ መካከል ጦርነቱ በበረታ ጊዜ አረማውያኑ ተሸነፉ፡፡ አለቃቸው በድላይም በጦርነቱ መካከል በጦር ተወግቶ ወድቆ ሞተ፡፡ በድላይም ክፉ አሟሟት ሲሞት ባዩት ጊዜ ከሠራዊቱም መካከል ብዙዎቹ ‹‹በድላይ ከልቡ ትዕቢት የተነሣ ክፉ አሟሟት ሞተ፣ እግዚአብሔር ለእሥራኤል ይዋጋለቸው ነበርና በንጉሥ ሕዝቅያስ ዘመን ሰናክሬም እንደተዋረደ፣ በዮዲትም ዘመን ሆሎፎርኒስ እንደተዋረደ በድላይም ዛሬ ክፉኛ ተዋረደ›› ተባባሉ፡፡ ንጉሥ ዘርዐ ያዕቆብም በእመቤታችንና በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳኢነት የአረማውያንን ሬሣ ምድርን እስኪሸፍናት ድረስ በጦርነቱ አሸናፊ ሆነ፡፡ የሞቱትና ተማረኩትም ብዛታቸው በቁጥር አይታወቅም ነበር፡፡ ዘመናዊ የሆኑት የጦር መሣሪያዎቻቸውም እጅግ ብዙ ነበሩ፡፡ ራሱ ንጉሡ በድርሳኑ እንደገለጸው ‹‹ወደ ቤተ መግሥቴ የገባው የራሳቸው የሰዎቹና የፈረሶቻቸው ጌጥ በያይነቱ ሊናገሩት የማይቻል እጅግ አስደናቂ ነበር›› አለ፡፡ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስም አረማውያንን ስለመውጋቱ አረማውያኑ ራሳቸው ሲመሰክሩ ‹‹በነጭ ፈረስ ላይ ተቀምጦ በግልጽ ሲዋጋን የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነበር›› አሉ፡፡ ክርስቲያኖቹም ‹‹ሰማዕቱ እረዳን›› በማለት ተደሰቱ፡፡ በዚያም የጦርነቱ ቀን ሌሊቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ በስሙ በታነጸች ወደ አንዲት ሌላ ቤተ ክርስቲያን ሄደና የጦር መሣሪያ በታጠቀ አርበኛ ወይም ወታደር ተመስሎ ለአንድ ቄስ ተገለጠለት፡፡ ጦሩን በእጁ ይዟል፣ ፈረሱም በጣም አልቦት ነበር፡፡ የጦር መሣሪያ በታጠቀ አርበኛ አምሳል ለቄሱ የተገለጠለትም ‹‹ዛሬ ከበድላይ ጋር ጦርነት ውዬ መጣሁ›› አለው፡፡ ስለዚህም እኛ የክርስቶስ ወገኖች የቅዱስ ጊዮርጊስን የተአምራቱን ማረጋገጫ ምስክር ከራሱ አገኘን፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጸሎቱ በረከቱ የረድኤቱም ሀብት የተዋሕዶ ልጆች የሆንን ሁላችን ይጠብቀን፡፡ የዓሥራት ሀገሩን ቅድስት ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!!! ✞ ✞ ✞ ዳግመኛም ዛሬ ለአባቶች ሊቃ ጳጳሳት 52ኛ የሆኑት የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት አባ ዮሴፍ ዕረፍታቸው ነው፡፡ ይኸውም በዘመናቸው ከነበረው ከኢትዮጵያው ንጉሥ ጋር ለየት ያለ አስገራሚ ታሪክ የነበራቸውና ብዙ ተአምራትን ያደረጉ ናቸው፡፡ እንዲሁም በዚህች ዕለት የቆሮንቶስ አገር ኤጲስቆጶስ ዲዮናስዮስ በዐላዊው ነገሥታት በዲዮቅልጥያኖስና በመክሲምያኖስ ዘመን በሰማዕትነት ዐርፈዋል፡፡ እኚህንም ቅዱስ ከሃድያኑ ነገሥታት በያዟቸው ጊዜ ጽኑ በሆኑ ልዩ ልዩ ሥቃዮች አሠቃዩአቸው፡፡ ማሠቃየትም በሰለቻቸው ጊዜ በዚህች ዕለት የአቡነ ዲዮናስዮስን ራስ በሰይፍ አስቆረጡት፡፡ የሰማዕትነት አክሊልንም ተቀበሉ፡፡ ✞ ✞ ✞ ዳግመኛም በአቡነ ተክለ ሃይማኖት ተተክለው በደብረ ሊባኖስ የተሾሙት አቡነ ኤልሳ ዕረፍታቸው ነው፡፡ ጻድቁ ሀገራቸው ሸዋ ነው፡፡ በዐፄ ይኩኖ አምላክ ዘመን የነበሩ ሲሆን ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቀጥለው በደብረ ሊባኖስ ገዳም በእጨጌነት የተሾሙ የመጀመሪያ ዕጨጌ ናቸው፡፡ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከማረፋቸው በፊት ‹‹በእኔ ወንበር ኤልሳዕ ይሾም ነገር ግን ዘመኑ ትንሽ ስለሆነ ከእርሱ ቀጥሎ ፊሊጶስን ትሾማላችሁ›› ብለው ለቅዱሳን ተከታይ ሐዋርያቶቻቸው ተናግረው ነበር፡፡ በዚህም መሠረት አቡነ ኤልሳዕ ተሹመው ብዙም ሳይቆዩ አንድ ዲያቆን ሞተና ሊቀብሩት ሲወስዱት በመንገድ ላይ ሳለ ድንገት ከሞት ተነሥቶ ‹‹አባቴ ተክለ ሃይማኖት ኤልሳዕ አሁን ወደኔ ስለሚመጣ ፊሊጶስን ሹሙት ብለህ ተናገር ብለውኝ ነው›› ብሎ ከተናገረ በኋላ ተመልሶ ዐርፎ ተቀበረ፡፡ አቡነ ኤልሳዕም ወዲያው ዐርፈው አቡነ ፊሊጶስ 3ኛ ሆነው ተሾሙ፡፡ አቡነ ኤልሳዕ ከተጋድሎአቸው ብዛት የተነሣ በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ ጎናቸውን አሳርፈው ተኝተው አያውቁም ነበር፡፡ ነገር ግን ማረፍ ሲኖርባቸው በወንበር ላይ ተደግፈው ትንሽ ብቻ ያርፉ ነበር፡፡ አቡነ ኤልሳዕ በሞት ያረፉትም እንደልማዳቸው ጎናቸውን ሳያሳርፉ በወንበር ላይ እንደተደገፉ ነበር፡፡ አባታችን ስለዚህም ጉዳይ ሲናገሩ እንዲህ ይሉ ነበር፡- ‹‹ነፍስ ትጋትን ትወዳለች፣ ሥጋ ግን ይደክማል፡፡ ለመነኮሳትና ለእግዚአብሔር አገልጋዮች ሁሉ መኝታ ማብዛት አይገባቸውም፡፡ መኝታ ማብዛት ሕልምን ያመጣል፣ ነፍስን ይጎዳል፣ ሰውነትንም ያደክማል፡፡›› አቡነ ኤልሳዕ በዘመናቸው ወንጌልን በማስተማርና ድንቅ ድንቅ ተአምራትን በማድረግ ይታወቁ ነበር፡፡ እንደ ነቢዩ ኤልሳዕ እሳቸውም ሙት አስነሥተዋል፡፡ ባሕር እየከፈሉ ቀደ መዛሙርቶቻቸውን ያሻግሩ ነበር፡፡ በጸሎታቸው የዠማን ወንዝም ለሁለት የከፈሉ ታላቅ አባት ናቸው፡፡ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን አሜን፡፡ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓማለዳ #ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏
So sleepy 🌟 #idv #idvbacktoschool #identityv #fyp #identityvedit
♥️🥀 #fyp #peshawar #islamabad #foryou #AQZ999
Em biết mọi người bận nhưng để ý em một tí #samsung #samcenter #samcenternamdinh #viral
Hea.!🫠🌷🫶#foryoupage #fyp #foryou #anfeezemyaccont #tarek_456 @TikTok Bangladesh
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy