@simonk2116: አሁን በዚህ ዘመን መነኮሳት እንደሚያመነዝሩ ትሰማላችሁ፤ ድሮ ግን መነኩሴ አመንዝሮ የማያውቅ ይመስላችኋልን ? ድሮ በቪዲዮ ስለማይለቀቅበት ነው እንጂ በኃጢአት የማይወድቅ መነኩሴ ስላልነበረ አይደለም። ➡️ሰው ድሮም ይወድቃል፣ ድሮም ንስሐ ይገባል፤ ድሮም ኃጢአት ነበር፣ ድሮም ጽድቅ ነበር። ➡️ድሮም ቅዱሳን ባሕታውያን ነበሩ፣ ድሮም ውድቀት የነበረባቸው ነበሩ። ➡️ነገር ግን ይህንን ሲያይ ምንኩስናን እየጠላው የሚመነኩስ ይጠፋል ብዬ አስባለሁ።😥 ስለዚህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፤ ✅አንደኛ፡ የመነኮሳትን ኃጢአት ስትሰሙ፣ ሰውዬው የዚያን ዕለት ቢወድቅ ሌላ ቀን ተመልሶ ሊረባ ይችላል። ✅ሁለተኛ ደግሞ፡ ሁሉም መነኩሴ እንደዚያ ነው ብላችሁ አትደምድሙ፤ እንኳን ሁሉም መነኩሴ፣ ያ መነኩሴ ራሱ ሁልጊዜ እንደዚያ አይደለም—አልቅሶ ንስሐ ይገባል። ገዳማችንን እንጠብቅ! አባ ገብረ ኪዳን🙏
፲፮ ኪዳነምህረት እናቴ 🙏💒☦️
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 17:03:24 GMT
Music
Download
Comments
Abebech Mulugeta :
እንደኔ ያለው ጓደኛ የሌለው ሰው የተባለው የሌለ ሰው ምነውሽ መንጎደለች ቢሎሚጠይቅ ሰው የሌለኝ እግዚአብሔር ውጪ ማሪያምን😢😢
2026-09-24 08:51:09
1
Aviewote Belet :
እውነት
2026-09-23 17:12:30
1
መከባበር ይሻል ነበር :
እውነት እኮ ነው[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-24 19:33:36
0
የኔ ገብርኤል ጠባቂዬ :
ይሄ ለኔነዉ እውነት ለኔ🥰
2026-09-24 14:10:39
0
tedy sky light :
🙏
2026-09-24 18:46:57
0
Kal@123 :
🥰🥰🥰
2026-09-23 17:14:24
1
ti ti :
🙏🙏🙏
2026-09-24 15:48:41
0
Eyerusalem27 abate :
🥰🥰🥰
2026-09-24 14:16:09
0
𝕝𝕚𝕛 𝕞𝕚𝕝𝕚𝕪𝕠𝕟 :
🥰🥰🥰
2026-09-24 04:36:28
0
Beti🥀🥀 :
🥰🥰🥰
2026-09-24 03:57:15
0
@reku👸 :
🥰🥰🥰
2026-09-24 00:06:57
0
shewit :
[Pray][Pray][Pray]
2026-09-23 21:43:04
0
metiyene :
[Pray][Pray]
2026-09-23 18:23:05
0
የመድኃኔዓለም ልጅ (ምህረተ ስላሴ) :
[Crying][Crying][Crying]
2026-09-23 18:08:16
0
res :
🥰🥰🥰
2026-09-23 18:06:49
0
🌹ZD😭 :
💞💞💞
2026-09-24 19:32:17
0
To see more videos from user @simonk2116, please go to the Tikwm
homepage.