@j.hd396: #creatorsearchinsights

Yodana💚❤️‍🔥🙌
Yodana💚❤️‍🔥🙌
Open In TikTok:
Region: ZA
Wednesday 23 September 2026 17:12:11 GMT
268800
15698
304
1759

Music

Download

Comments

jahblesssse
ᴍʏ ᴅʀᴇᴀᴍ... :
ለሴት ነው እንዴ ምንሰራው🤔
2026-09-24 15:45:13
106
user50707100280182
Sami ድሬ :
ትክክል ናት ኃላፊነቱን በራሱ መወጣት አለበት
2026-09-24 09:38:36
354
wde1221
wde :
ልብን ደስ ሚያሰኝ ንግግር ። ወንዶችየ እየሰማቹ
2026-09-24 07:25:51
49
eyuti019
eyu :
ትክክል ናት ሲጀመር እናቱ ቤት እምገባ ከሆነ ለምን አርፌ እናቴ ቤት አልቀመጥም
2026-09-25 02:21:07
48
hassenhussen1
123456789 :
እማየ እማየ እላለሁ ከኋላ የመጣ አይን አወጣ
2026-09-24 07:25:09
14
hiwi2715
Hiwi :
🤌🤌🤌🤌🤌 አዴ እውነት ነው ያወራችው
2026-09-24 06:03:33
77
bemi037
bemitu :
የባለታሪኩን story ሙሉውን ብትሰሙት you will agree wth her .... ላግባሽ ያላት ሴት አብረው ነው የተመረቁት እሷተ በተማሩበት ስራ ስላላገኘች መስተንግዶ እየሰራችተ ነው እሱ ግን ቤት ተቀምጧል እና ምንም እያረገ አይደለም።
2026-09-24 07:41:29
5
abrhsh4
Abrhsh ♾️ :
1000%ትክክል ናት
2026-09-24 14:11:10
80
tesfayedesaing20
ቀልህ እውነት ነው :
ትዳር የሁለት ሰው ነው እንጂ የአንድ ሰው አይደለም
2026-09-24 09:59:45
13
natisha619
@nati-sha :
she is 🧠smart
2026-09-24 05:15:25
99
tekalgi0
ቶኪቾ :
እናት ያለው ሰው እማዬ የሚለው
2026-09-24 18:16:23
6
ella.elsa.0
Elsa :
ለሱ ብቻ ሳይሆን ለሷም ገቢ ሊኖራት ይገባል 🥰
2026-09-24 22:35:20
5
meazayimam
መአዚ 🧕💚💛❤️ :
ማሬ ዉደ እኔም ችግር አልወድም [Big LOL][Big LOL]
2026-09-23 21:38:02
5
kb_pop_e
kB pop :
err yemcshi 👌
2026-09-24 08:56:20
6
pinnochio_420
Wolverine :
የግል አስተያቷ ነው: መብቷ ነው
2026-09-25 13:58:52
6
mahlet.tekeste2
mahlet tekeste :
she is 100% right
2026-09-24 15:31:59
7
46774tofik3
🅱🅻🅰🅲🅺🆈 🎱 :
🙏🙏ይጨብጨብላት🥰🥰
2026-09-24 15:12:29
5
cantinisalimworkesew
የኔ ማሬworkese :
🥰🥰👍👍👍✅✅✅✅100💪💪
2026-09-24 04:28:14
5
mikaellegesse
mikael legesse :
ፈጣሪ ይርዳን እንጂኢ እውነት ነው ሀቅነው😳
2026-09-24 18:34:23
9
userzesxq6k4i5
CR7 god of football :
ዋውውው ደስስ የሚል ሃሳብ እኔ ማስበው እንደዛ ነው
2026-09-23 22:06:13
9
user5119992277578
user5119992277578 :
አያስቅም እኮ ልክ ናት
2026-09-26 14:20:02
2
niha0115
𝓗🍸 :
ይሄን የምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ🤩🤭
2026-09-25 13:56:57
1
um.dudu.xo
???? :
እባካቹ አስተዋይ ሁኑ። ሁሉም የየራሱ ቦታ አለው ከእናት እስከ ሚስት አስከ ልጅ እስከ ጉዋደኛ whate ever ።ዋናው ነገር ማኔጅመንቱ ነው ወንድ መሪነቱን በአስተዋይነት ከመራ ማንም ትዳሩን አይደፍርበትም። በነገራችን ላይ እናቴን በጣም ምወዳት ስለወለደቺኝ ሳይሆን ማንነቱዋ አና ስብእናዋ ነው። ያው መውለዱዋ እንዳለ ሆኖ ።
2026-10-12 10:22:17
1
adinaw.beluma
🅐🅓🅔🅝🅦,𝕛𝕖𝕤𝕦𝕤 🇦🇪🇪🇹 :
አለም ሁሉ ይስማ ኢየሱስክርስቶስ ከዘለለም ሞት የድነል ኢየሱሰ ጌታ ነው አሜን
2026-10-02 10:48:50
1
nazukimtel2
ጮራ ለቤተሰቧ :
100%ትክክል
2026-09-25 13:36:43
2
To see more videos from user @j.hd396, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About