@newaddisababa: ቅጠል ተራ ቤቶች ተጠናቀቁ! ባለ 9 ወለል የሆኑ 9 ህንጻዎች 960 ቤቶች ተገንብተው ምቹ መኖሪያ ቤቶች ተሰሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መርቀውታል #ቤት #አዳነችአቤቤ #adanechabebe #adanechabiebie

New Addis Ababa
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 17:14:27 GMT
213830
13345
482
2516

Music

Download

Comments

user8551624492056
frehwot12/12/ :
yes yes
2026-09-25 04:27:15
0
faisalawad0
Faisal Awad :
With a first glance I thought it was Noah real state. It's amazing![Like]
2026-09-24 05:08:58
0
httpsvm.tiktok.co692hl
https://vm.tiktok.com/ZMHwRmC1 :
ቀጣይ ደሞ የ1997 እና 2005 ተመዝጋቢዎችን ታሳቢ ቢደረግ 👍👍👍
2026-09-23 18:01:31
206
user1985282752198
Dani boss :
oh l wow 👌 👏
2026-09-25 08:18:19
0
naod47
Naod Adnew :
ፒያሳ, ካዛንችስ, ፈረንሳይ, ቤላ አካባቢ ያሉትን ሰዎች የት ነበረ የወረወራቹት? 🤣
2026-09-24 00:08:54
38
henoksolomon29
Henok🎧🎬’’’’ :
ስራ በተግባር ወሬ ድሮ ድሮ ቀረ እረ ወገን ማመስገን ልመድ🙏
2026-09-23 17:49:36
95
barambaras0
Mehdi Abdilhey Nasir :
thank you
2026-09-24 18:26:07
0
dmc4545
ዳዊት የመሲሁ ልጅ :
የቤቶቹ ጥበት ያበደ ነዉ
2026-09-23 17:34:33
42
ayni1267
Ayni :
ኮንዶሚኒየም ግን እንዴት እየተሰራነው የማያልቀው አምላኬ አንድ በለኝ[Pray][Pray]
2026-09-23 17:31:07
39
user174022117137
user174022117137 :
አለማድነቅ አያቻልም አማድነቅ ንፉግነት ነው
2026-09-23 17:58:28
24
ablmfamily
BLM fam :
እባካችሁ የአገሬ ልጆች ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ይህንን ሁሉ ህንፃ በ 5 ወር ውስጥ እኮ ነው ያለቀው።🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-23 18:57:52
39
hayland7
hayland7 :
@Kalkidan:በዚሁ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 763 ነዋሪ ስንሆን፦ ተወልደን ያደግንበትንና ከ 50 ዓመት በላይ እድሜ ያለው ቤታችንን፣ ቤት ቁጥርና ቅጽ ያለውን ቤታችንን፣ ለዚሁ ፕሮጀክት እንደፈረሰና .....በምትኩ ዛሬ በተመረቁት ቅጠል ተራ ከተሰሩት ቤቶች ልዋጭ ይሳጣችኋል ተብለን በጴጥሮስ አካባቢ በመጠለያ የቆየን ሲሆን፡ ዛሬ አብረውን መጠለያ ለገቡት ጎረቤቶቻችን በሙሉ (በቅጠል ተራ ሳይት) ቤት አድለው ለኛ ግን ውል የላችሁም በሚል ሰበብ እዛው መጠለያ በማቆየት የሚገባንን መብታችንን ነፍገውናል። ጉዳያችን ተጣርቶ መፍትሄ እንዲሰጠን ክብርት ከንቲባን በትህትና እንጠይቃለን። 🇪🇹 🙏
2026-09-25 06:12:33
6
zuzu..kingo.user23
Abdi Abrar ka Hirna :
congratulations
2026-09-25 03:05:13
0
helengessese
HelenGessese :
ቅጠል ተራ ከነበረበት አስከፊና አስጨናቂ ሁኔታ ወጥቶ ዛሬ ለሰው ልጅ ክብር በሚመጥን መልኩ በመገንባቱ እጅግ ደስ ብሎኛል! ለተከናወነው ታላቅ የልማት ሥራ ምስጋና ይገባል።
2026-09-23 17:52:49
16
nebuandaser
nebu gabriel :
what about us
2026-09-23 18:10:54
1
seidmekonnen385
Seid Mekonnen :
ቅጠል ተራ ከመቼ ጅምሮ ነው መባል የጅመረው አባኮራን ነው የሚባለው
2026-09-23 23:46:00
5
user3885084442169
umi Inaya :
ኧረ ከኪራይ ገላግሉን ስርታቹ እየኖራቹ ክፈሉ በሉን ኧረ በፈጠራቹ
2026-09-23 21:51:31
6
nune011
mitu 💐 :
ፍትህ ለ 2005 ተመዝጋቢዎች
2026-09-24 12:07:16
9
milka32673180
mila :
ቆሜ አጨበጨብኩልሽ ከንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 21:48:56
7
user5070580479346
ፋንትሽ :
በጣም ጥሩ ቤቶች ተሰርተዋል
2026-09-24 12:52:17
0
betanyab
Bitu Bita :
ለደባሎች ለምን ቤት አልተሰጠም??
2026-09-23 22:35:57
2
user23314198113952
የራጉኤል ልጅ :
መቼ ለታቃጠለባችው ተሰጠ
2026-09-24 05:48:34
1
alamu190
አለሙ ጋርደን :
መቼነው ቤት የሚኖርኝ
2026-09-24 16:27:14
1
azizaahmed876
naseb :
አቢቹ ይችላል የምለው የምር ነው
2026-09-24 16:04:19
1
rddd760
Rddd :
የሚገርም ስራ
2026-09-23 19:16:32
0
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About