@nikatdaily1: ሁኔታዎች ምንም ይሁኑ ምን፣ የማህበረሰባችን መሠረተ ልማቶች (ባንክ፣ መብራት፣ ቴሌኮም)ሊጠበቁ ይገባል። የሕዝብን ንብረት እና ምጣኔ ሀብት ማዳን የሁላችንም ኃላፊነት ነው። እናንተስ ምን ታስባላችሁ? ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን። #Ethiopia #HabeshaTikTok #Peace #Strategy #CommunityFirst

ንቃት Daily (Nikat Daily)
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 17:35:47 GMT
106628
14598
342
1424

Music

Download

Comments

gtb_444
𝕘𝕖𝕔𝕙 𝕥.🇲🇱 💉🩺🌴 :
ቆይ ከረፈደም ቢሆንም ከየት ነው የመጣህ፣ የሚሰማ የለም እንጁ ንግግሮችህ ይገርማሉ❤
2026-09-23 17:47:51
128
seleshi378
bini man :
መግስት የለም የምትሉ በላይክ
2026-09-23 17:39:55
116
weneya0
መሻገሬ ላይቀር የጠላቴ ድካም ገረመኝ :
ሁሉም እንዳተ ቢያስብ ምን አለ
2026-09-23 17:39:17
153
adduzkey
Key Man (Addis) :
ሲጀመር ብልፅግና እኮ ዋና ዓላማው ከተሞችን የጦር ቀጠና በማድረግ ንፁሃንን በመጨፍጨፍ ህዝብን ችግር ውስጥ መዝፈቅ ነው። ምክንያቱም ፀረ ህዝብና ፀረ ሀገር ስለሆነ።
2026-09-23 18:10:15
22
user4827035968855
marye Goshe :
አርቆ እሳቢ መሆን እንዳተ ነው ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
2026-09-23 17:53:32
26
_hosi_bina
ኾሲ ብና :
ይሄ ልጅ ለኔ ብቻ ነው ሚመቸው family 🙏🙏🙏
2026-09-23 17:43:46
64
nati.211225
Nati 2112 :
መንግስት ይቀየር callange ይጀመር
2026-09-23 19:11:06
5
ephremalebachew55
Ephrem Alebachew :
ኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ዘራፊያችን ነው
2026-09-23 18:26:26
6
mnhxafhknbfjct
MOVE TO SLOW :
ጠቅላይ ሚኒስትር ይሁን ምትሉ
2026-09-23 17:53:23
9
gebeyaw518
Gebeyaw :
አንተ ጀግናችን ነህ ሰሚ አጣህ እንጅ 🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 17:45:34
12
dessie1761
esubalew gze :
መስማት አለብን በመስረተ ልማት
2026-09-23 17:43:15
7
getamesay.dejen
Getamesay Dejen :
yichalal
2026-09-23 18:25:09
0
gionawiw2277652106963
የ ግዮን ፍሬ :
ayyy ewket
2026-09-23 18:23:29
0
yirga0841
yirga :
🙏🙏🙏🙏you can
2026-09-23 18:25:14
0
temaledegnabebe
Teme abebe :
100% 100% 100%
2026-09-23 18:09:31
1
atea.got
Ataklti goitom :
ኣንተ ግን ትለያለህ የምትሰጠው ምክረሓሳብ የሚደነቅ ነው ወንድሜ
2026-09-23 18:39:04
1
lastaaskal1
Las Lal :
እዉነትነዉ
2026-09-23 18:11:35
1
worksha211
ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 :
Reality ✅ !
2026-09-23 17:42:25
1
tenasgn
user2300384178274 :
ትለያለህ
2026-09-23 18:08:52
1
arega.mekone.zewd
AM.HT :
ለህዝብ የሚያስብ ካለ ነው
2026-09-23 18:11:16
1
user5611866594180
አማራ ነው ደሜ :
እውነት ነው
2026-09-23 18:24:33
1
jan.dereba3
JAN DEREBA :
ይሔ ልጅ ይለያል እዉነት
2026-09-23 18:10:46
0
ismailademmohammed
Esmail :
አረፈደም ለሕዝብ ለሀገር የሚያስብ ሰው ካለ ማቆም ይቺላል ከስሜት ወተን ስለአገር ከታሰበ
2026-09-23 18:21:50
2
yarade.a
Yarade A :
ትችላለህ
2026-09-23 18:08:45
2
mose7199
mose :
ይቻላል
2026-09-23 18:11:43
1
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About