@faithwithoutworksisdead: ##ወልድ ያለውን ነገር ሁሉ የሰጠው #አብ ነው (ዮሐ 17:7) 🚫መጽሐፍ ቅዱስ ቃል ከአብ እንደ ወጣ ይናገራል። ዮሐ 17:8 👉ጥያቄ:- ከአብ የወጣ ሳይሆን ቃል በተለየ አካሉ በአብ ዘንድ ነበረ የሚለው ተረት የት ነው የተጻፈው? 🚫አብ ለወልድ ሁሉን ነገር ሰጠው። ዮሐ 17:7 👉ጥያቄ:- ከአብ የተነሳ ሳይሆን ፣ ክርስቶስ ስጋን ከመዋሀዱ በፊት ከአብ በተለየ አካሉ ህይወት ነበረው የሚል ማስረጃ ከየት አመጣህ? 🚫 አብ ለወልድ #ሕይወት ሰጠው ። ዮሐ 5:26 👉ጥያቄ:- ከአብ የተነሳ ሳይሆን ፣ ወልድ ከአብ በተለየ አካል የሚኖር ሁለት እኩል አካላት (persons) ከሆኑ፣ እንዴት #አምላክ #ከአምላክ ይቀበላል? 🚫 አብ ለወልድ ሰጠው ። ዮሐ 17:6,9 👉ጥያቄ:- ከአብ የተነሳ ሳይሆን ፣ ወልድ ከአብ በተለየ አካል የሚኖር ሁለት እኩል አካላት (persons) ከሆኑ፣ እንዴት # የሱ ያልነበሩ ሰውችን ይቀበላል? 🚫 አብ ለወልድ ሰጠው ። ማቴ 28:18 👉ጥያቄ:- ከአብ የተነሳ ሳይሆን ፣ ወልድ ከአብ በተለየ አካል የሚኖር ሁለት እኩል አካላት (persons) ከሆኑ፣ እንዴት ይቀበላል? 🚫 አብ ለወልድ ሰጠው ። ዮሐ 17:4 👉ጥያቄ:- ከአብ የተነሳ ሳይሆን ፣ ወልድ ከአብ በተለየ አካል የሚኖር ሁለት እኩል አካላት (persons) ከሆኑ፣ እንዴት ይቀበላል? 🚫 አብ ለወልድ ሰጠው ። ዮሐ 17:8,14 👉ጥያቄ:- ከአብ የተነሳ ሳይሆን ፣ ወልድ ከአብ በተለየ አካል የሚኖር ሁለት እኩል አካላት (persons) ከሆኑ፣ እንዴት ይቀበላል? 🚫 አብ ለወልድ ሰጠው ። ዮሐ 17:23,24 ጥያቄ :- ከአብ የተነሳ ሳይሆን ፣ ወልድ ከአብ በተለየ አካል የሚኖር ሁለት እኩል አካላት (persons) ከሆኑ፣ እንዴት ይቀበላል?
Sis M.G
Region: SE
Wednesday 23 September 2026 18:20:24 GMT
Music
Download
Comments
GENESIS :
ahhhhhh
2026-09-23 21:17:17
0
misha yesewusew :
🙏🙏my sis
2026-09-24 08:54:32
1
@Dibora@ :
agelalezish tebarekii❤️❤️❤️🙌
2026-09-23 22:35:09
0
tsion apostolic :
Ayaweram 🙌🏼
2026-09-23 18:57:33
0
Heni :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 11:47:10
0
Tesfu🦋/መዳንም በሌላ በማንም የለም :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-24 08:24:33
0
𝙚𝙬𝙣𝙖𝙩𝙪𝙣 𝙩𝙚𝙣𝙖𝙜𝙧✝️ :
🥰🥰🥰
2026-09-24 04:15:20
0
Danii one god👈💯 :
👍👍👍
2026-09-24 04:05:26
0
DEJUDUBAMO :
🥰🥰🥰
2026-09-23 20:03:52
0
ወ//Bini⸙ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋA :
🥰🥰🥰
2026-09-23 19:30:41
0
ኡሪም 🕊 :
🥰🥰🥰
2026-09-23 19:27:30
0
azeb🧸🎀🧸 :
❤️❤️🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 18:18:38
0
To see more videos from user @faithwithoutworksisdead, please go to the Tikwm
homepage.