@viral_ethiopia0: ቅድሚ ከሞቴ ይሄ ክፉ ዘመን ከሞት ተፋቀረ ወጣት ወጣ ከቤት ሳይመለስ ቀረ ወጣች በስተርጅና ተኛች ከጎዳና የሚጦራት ልጇን ቀብራዋለችና ያቺ ጠንካራ ሴት እጇን ዘርግታለች በሚያጎርሱ እጆቿ ስለ እግዜር ትላለች ልሳን ሰሚ የለው ጆሮ ደንቆረ የናት አንጀት ከስሎ በሀዘን ጠቆረ በዚህ ክፉ ዘመን ፀሎት አድርሽያለው ሙቺ ቀድመሽ ከኔ በሰልስትሽ ብሞት ግድ የለኝም እኔ ሙቺ ያልኩት እኔ ጠልቼሽ አይደለም ከንቺ ማስበልጠው በምድር ላይ የለም ግና ሞቴን አይተሽ አትድኚም አውቅሻለሁ ይቅደምልሽ ሞትሽ ዛሬም እልሻለሁ ጠልቼሽ አይደለም እማ እወድሻለሁ መውደዴን እይግልፀው ቃላት ቢደረደር ግን የኔ ልብ ጨካኝ ነው ካንቺ ሲወዳደር ያንቺንማ ስስት ያንቺንማ ፍቅር የለውም ንግግር በዝምታ ይቅር ለሽበት አብቅቶኝ ልበልሽ እናቴ በልጄ ሰርግ ላይ እንዳይሽ ከቤቴ ያቆየኝ ያኑርሽ ቅደሚ ከሞቴ ✍️ዮኒ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #ethiopiancivilwar #tigray #amharatiktok
Viral_Ethiopia
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 18:30:53 GMT
Music
Download
Comments
Terefech Tadese :
AI Orgnalun yaye[Tears of joy]
2026-09-23 20:46:00
5
tg :
[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-23 20:29:01
0
B.R.O fun<$ùlë> :
original video
2026-09-23 21:02:41
3
mimisho19 :
የኔ እንባ ይፍሰስ ምነው አይኔ በጠፋ ምነው ፈጣሪዬ የወንድ ልጅ እንባ
2026-09-23 20:02:30
23
habte bilaw :
ilove yuo is so easy to say bu dificult to prouve what does mean ?,,??
2026-09-23 20:17:55
0
No pain no agin :
ኦፋ እረ ሆደን በሉት ማርያምን ግን ባድ ሰው ምክንያት እደዚህ መሆን ኦፋ
2026-09-23 20:58:39
4
Jemal :
absheru
2026-09-23 20:50:56
0
ሳብር ☪️ 🇪🇹 የጅማው :
ወላሂ የ Ai ስራ ነው እኔ አብሬ ነበርኩኝ
እዳታምኑ የጠላት ሴራ ነው ሁሌም ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሀገራችን ታሸንፋለች 💪💪💪
2026-09-23 20:55:25
4
firew sam :
ayzachu
2026-09-23 20:49:15
0
time :
ምን ድነው ai new
2026-09-23 19:54:24
9
የኪዳነምህረት ልጅ ነኝ ✝️ :
እኔን ወንድሞቼ 😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ኧረ በቃ በለን🤲🤲🤲🤲
2026-09-23 20:22:29
6
Abezash :
yene
asy
2026-09-23 20:05:23
5
Werke Fikafu :
አግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-23 20:50:47
2
? :
እረ Al ሌላ ታሪክ
2026-09-23 21:13:58
0
molta ❤❤ :
አይዚቸሁ ወንዴምች❤️❤️
2026-09-23 20:24:55
2
zebura :
ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ እናንተንም እነዛንም ፈጣሪ በወንድማማችነት ገመድ ያስተሳስራችሁ
ጠላትነት ቀርቶ ወንድማማችነት ይንገስ 🤲🤲🤲🤲🤝🤝🤝
2026-09-23 21:40:43
1
papa jemal :
Ai እውነቱን ነው የነገረን ለስልጣን ብለው የድሀውን ልጅ ያስጨርሳሉ አገሬ ሰላምሽ ይምጣ
2026-09-23 21:11:08
2
የጉቺሬዋ ቀበጥ :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 19:50:40
2
Jon jobani :
ai aydelem aydel😳😳😳
2026-09-23 19:58:43
2
tigist :
2026-09-23 20:16:03
1
Zinu :
2026-09-23 20:32:50
1
Atlas Shakr🇨🇦🇨🇦✅ :
Ai nw wushetmoch
2026-09-23 20:19:37
1
Amare Altaye :
አይዞአችሁ ወንድሞቼ ፀልዩ እግዚአብሔር አለ
2026-09-23 20:52:29
1
my fabrait (❤) :
አይ ጊዜ የኔ እንባ ይፍሰስ
2026-09-23 20:49:47
1
ወንድሜነህ! :
Ai
2026-09-23 22:34:32
0
To see more videos from user @viral_ethiopia0, please go to the Tikwm
homepage.