Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alazarasgedom: ቪኒሽየስ "መቀመጥ" አለበት? Footballcafe #football #realmadrid #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #copylink
Alazar Asgedom
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 19:48:46 GMT
72728
17536
134
1213
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.92MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.94MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
king of king :
ወገን አላዛርን 1M እነስገባዉ
2026-09-23 20:00:26
325
Abi Man :
ኧረ ሙሉ ትንተናውን ልቀቅልን pls
2026-09-23 20:00:43
56
anwar85995 :
🙏 enda vini ena saka overated tachwache yelume
2026-09-24 04:01:28
0
Eyuu :
I love vini but as an arsenal am enjoying this 😁
2026-09-24 03:35:50
22
Antsh :
@Antsh:ሰው የሚያከብርህ እንዲያከብርህ ስለጠየከው አይደለም የሚወድህም እንዲወድህ ስለጠየክ አይደለም ክብር እና መወደድ ከሰው የምታገኘው በስራህ የምታገኘው ነው የቲክቶክ አካውንት ተከፈተ ገና 3 ቀኑ ነው የለቀቀውም ቪዲዮ 10 አይሞሉም ግን በዚች አጭር ቀን ውስጥ ብቻ ከ115 ሺ በላይ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል 👏 ስራህ እውቀትህ ሲያስከብርህ ምን ያህል ድረስ እንደሆነ በአሊዝ ማየት ይቻላል እንደውም አላዛር ሰው በምን ያህል ደረጃ እንደሚወደው ገና አላወቀውም ግን እሱ ከአክብሮቱ ብዛት ምንም አላረኩም የምወደውን እግርኳስ የምሰራ ተራ ግለሰብ እንጂ ትልቅ ነገር ያበረከትኩኝ ሰው አይደለሁም ይልሃል አሊዝ ❤
2026-09-23 20:16:02
40
awol :
cd sport 1million alazar 100 shi ere ayinefam belu wede 1million enasgebaw
2026-09-24 03:05:26
0
@tse2003103 :
father of foot ball journalist in 🇪🇹.
2026-09-24 04:18:14
0
Safi Leo Arsenal :
ከስሜት ባሻገር ያለው እውነተኛው የእግር ኳስ ጠቢብ Alazar Asgedom 🎙️✨ እግር ኳስን ማንም ሰው ሊመለከተው ይችላል፤ ኳስና መረብ ሲገናኙ መጮኽም የተለመደ ነው። ነገር ግን ጨዋታውን ከዕውር ስሜታዊነት አውጥቶ፣ በጥልቅ ማስተዋልና ሚዛናዊ በሆነ የንቃተ-ህሊና ዕይታ ማጣጣም ሌላ የጥበብ እርከን ነው። ለእኔ እግር ኳስ በ90 ደቂቃ አረንጓዴ ሜዳ ላይ የሚደረግ ፍልሚያ ብቻ መሆኑ ያበቃው፣ የአንድን ሰው ድምፅ በጥሞና ማዳመጥ ከጀመርኩበት ቀን አንስቶ ነው። ያ ድምፅ —የጋዜጠኛ አልአዛር አስግዶም ድምፅ ነው! ብዙውን ጊዜ በሃገራችን የስፖርት ጋዜጠኝነትን ከጭፍን ወገንተኝነት፣ ከጩኸትና ከአድልዎ ጋር እናያይዘዋለን። አልአዛር ግን ይህንን የተለመደና የተሰለቸ መንገድ ሰብሮ የወጣ፣ በዘመናችን በየስንት ጊዜው አንዴ ብቅ የሚል ድንቅ "ክስተት" ነው። እሱን መስማት ስትጀምር የአንድ ክለብ ደጋፊ ብቻ መሆንህን በራስህ ፈቃድ ታቆማለህ፤ ይልቁንም ከጠባብ የቡድን ወሰን ወጥተህ፣ እውነተኛ የእግር ኳስ አፍቃሪና ማስተዋል የሞላበት ሚዛናዊ ተመልካች ትሆናለህ። እሱ ለእግር ኳስ ተመልካቾች ትልቅ "የዕውቀት መነጽር" የሸለመ ጠቢብ ነው። እሱ የስፖርት ጉዳዮችን በጥልቀት ሲመረምርና ሲተነትን፣ ሜዳው ላይ ካሉት ተጫዋቾችና አሰልጣኞች በላይ የጨዋታውን ስልታዊ መስመር ቀድሞ የሚያነብ ይመስላል። ከሚያነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች በስተጀርባ ያሉትን ታሪካዊ ዳራዎች፣ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እውነታዎች ሲያዋህዳቸው አፍህን ከፍተህ፣ እስትንፋስህን አቁመህ እንድትሰማው ያስገድድሃል። ባጭሩ፤ እሱ እጅግ በጣም ‘Genius’ ነው! ውበትና ረቂቅነት ያለው ትንተናው ስሰማው ብውልና ባድር በጭራሽ የማይሰለቸኝ የኢትዮጵያ ስፖርት ሚዲያ ብቸኛው ዕንቁ ነው። ለእኔ አልአዛር አስግዶም ለእግር ኳስ ጋዜጠኝነት የራሱ ሊዮኔል ሜሲ ነው። ሜሲ በሜዳ ላይ በኳስ አስማቱ እግር ኳስን ወደ ስነ-ጥበብ ከፍ እንዳደረገው ሁሉ፣ አልአዛርም በማይክሮፎን ጀርባ በቃላት ድንቅ ውበትና በጥልቅ እይታው የስፖርቱን ምስጢር የሚገልጥ የቃላት ሜሲ ነው። አንዱ በሜዳ ላይ፣ ሌላኛው በማይክሮፎን ጀርባ እግር ኳስን ከልብ እንድንወደው አድርገውናል። እግር ኳስን ከጩኸት ባሻገር ባለው ሳይንሳዊና ጥበባዊ ውበቱ እንድንረዳው፣ እውቀትና ሚዛን ላስታጠቀን ለዚህ ድንቅ ባለሙያ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባዋል! 👏❤️እስኪ እናንተም ስለ አልአዛር አስግዶም ያላችሁን ስሜትና እሱን መስማት ከጀመራችሁ በኋላ እግር ኳስን የምታዩበት መንገድ እንዴት እንደተቀየረ በኮሜንት አጋሩኝ👇👇
2026-09-23 21:25:04
10
MESUOD :
ኧረ ስለ ሲቲ ዝንስ በደንብ አልተወራም
2026-09-23 20:58:31
4
ጀማል (MUSIALA) واسيهون الي :
under rated gornalist
2026-09-24 05:12:04
1
ℝ𝕚𝕠 𝟟𝟛 🤷🏽♂️🇪🇹❤️🇦🇷🐐 :
the GOAT alez
2026-09-23 19:52:27
52
kassimomorati :
በአሁን ሰአት ቪኒ እና ሳካ ስም ብቻ ይዘው ነው እየተሰለፉ ያሉት በግልም ሆነ በቡድን ለቲማቸው ምንም እየጠቀሙ አይደለም ይልቁንም ቡድናቸውን እየጎዱ ነው ።
2026-09-24 04:54:50
4
Sadat Nuredin :
የአርሰናል ደጋፊ ቀልብ ነው 😂
2026-09-23 19:52:54
11
🫵dinku🙏 :
ትለያለህ [Gesture OK]
2026-09-23 19:53:24
8
Azorian :
Ethiopian Football Poet 👏👏👍👌📣
2026-09-23 23:00:59
0
11Lemiiiii :
በዚህ ትርክ ምርኪ በበዛበት የsocial media ዘመን ላይ የተሰጠን ጠፋጭ ወይን, ዘወትሪ አንተን ማስማት መቻላችን ነው 👌
2026-09-23 21:44:36
5
Kokob⭐️ :
አሌ አንተ ብቻ ስለ ኳስ አውራ🤝
2026-09-23 21:52:05
4
Sanch :
bro king 👑👑👑👑
2026-09-23 19:53:41
0
M.R me :
የጋዜጠኞች አባት🫡🖤
2026-09-23 21:04:54
2
babu :
ሲጀምር አገጩ ከእግሩ ጋር ግንኙነት ነበረው
2026-09-24 06:33:41
1
AB MMA react :
ኳስን እኮ አንተ ተንትናት 🔥🔥 ከልብ አድናቂህ ነኝ ወላሂ studio 1 ቀን ብትጋብዘኝ ደሞ its was my dream🙏🙏🙏
2026-09-23 19:59:50
4
Sam Abrar Seid :
king ጋዜጠኛ አላዛር ያንተን እስፖርት መስማት ውስጤ ነው
2026-09-23 20:54:39
3
kalid HD :
የገዜጠኞቹ ሜሲ ትማቺኘሌሽ
2026-09-23 23:34:15
3
abr007 :
የኛው Jorge Valdano 🙏
2026-09-23 20:07:16
3
mubarek muba :
2026-09-23 19:52:39
3
To see more videos from user @alazarasgedom, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#wlw #fyp
بايد يو د بل پر چا پرده واچوو اسلام اجازه نه ورکوي و داسي کار ته
99 Star Shop Áo chui đầu cổ bẻ MUNIA với họa tiết kẻ sọc phối màu khối, áo dệt ngắ...#xuhuong
🧠#fyp #foryou #foryoupage #viral #explorer
Ik vind deze ovenschotel toch zo fantastisch😍 #recept #FoodTok #koken #inspiratie #foodinspo
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy