Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ttmofficial.com: ዓቃቤ ሕግ የከሰሰውን መዝገብ ስሕተት ካለበት ተከሳሽ በነፃ ይሰናበትልኝ ሊል የሚከለክል ሕግ የለም የለም ግን ምክንያቱን ያስቀምጣል #CapCut #creatorsearchinsights #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #ethiopian_tik_tok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha
TTM
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 23 September 2026 20:45:45 GMT
65059
2567
87
155
Music
Download
No Watermark .mp4 (
21.95MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
19.53MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Mimmo ❤️🩹 Bokkojii :
iyem defro new ?? algebagnm
2026-09-24 17:43:39
1
Enough is Enough :
DNA Test is Best Solution
2026-09-24 11:57:34
1
user1145027951266 :
ለምን ልጂቱና ሰውየው DNA አይመረመሩም
2026-09-24 10:33:08
7
fifi :
መረጃው ከሌለህ ለሰብር ብር ሰጡ የሚለው ገለጻህ በህግ ያስጠይቅሀል! ሰበር የሚዳኘው በስር ፍርድ ቤት የተፈጸሙ መሰረታዊ የህግ ስተቶችን ብቻና ብቻ ነው! ሰበር መረጃ አይመዝንም አንተ እያልክ ያለኸው ሰበር ብር ተቀበለ እያልክ ነው አንድ የሰበር ችሎት በትንሹ ከ 5 ወይም 7 ዳኞች የሚሰየሙበት ችሎት ነው! ስለዚህ አንተ እያልከን ያለኸው 5 ወይም 7 ዳኞች ብር ተቀበሉ ነው።
2026-09-24 01:00:54
10
Mesi law office :
እግረኛው ሚዲያ ብዙ ሠው እነደነገረሕ የሙያ ጉዳዬችን ሥታቀርብ የሚመለከተውን ባለሙያ በጥልቀት ዓማክር እባክሕ ። ከሁሉም በላይ የሕግ ባለሙያን ሥም የተቋምን ሥም ( ሞገስ ወረታንም ሆነ ሰበር ሰሚ ችሎቱን) በዚ ልክ ሥም ማጥፋት በሕግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው። ዐ/ ሕግ ሥራው ማስቀጣት አይደለም ፍትሕ ማስፈን ነው። ያጠፋ እንዲቀጣ በስሕተት የተከሰሰም ካለ ነፃ እንዲወጣ የሚሠራ ነው። ዐ/ሕግም አንተ እንዳልከው አንድ ሳይሆን በደረጃ የተለያዩ ናቸው የበታች ዐ/ሕግ የሠጠውን ውሳኔ የበላይ ዐ/ሕግ ይሸራል ተሳስተውም ከሆነ ተሳስታችሗል ተገቢ አይደለም በማለት እርማት ይሠጣል በማታውቀው ነገር የሠው ሥም አታጥፋ። ሞገስም ጨዋና የተከበረ ባለሙያ ነው። ከሕግ አንፃር ከአንተ የእሳቸው ዕውቀት የተሻለ ነውደ
2026-09-24 10:23:52
4
Helen love :
እረተው አባቾቻችን አታሽማቆቸው
2026-09-24 07:28:48
3
ፍሬው የማሪያም ልጅ 🤲🙏 :
ኡፍ እንዴት ነው ሚያሳዝኑ😭😭
2026-09-24 05:50:01
3
maakiya :
ፍ/ቤትን ካለ ማስረጃ መወንጀልህን ብታቆም!
2026-09-24 15:26:58
0
asme :
ሚዲያግንበውሸት፣ትርክትትልልቅሰወችንአታዋርዱ
2026-09-24 03:05:32
4
engudai :
ጋዜጠኛው ባለፈው ታስሮ ነበረ አልተባለም እንዴ? ምንም ሳያስተምሩት ነው እንዴ የለቀቁት🤔
2026-09-24 17:40:19
1
samri :
በዚህ ልክ ሰዉ ማሸማቅ ማሳዘኑ የኔ አባት🥰
2026-09-24 11:02:32
3
Misaye Ebrea❤️(ለገሂዳ)❤️❤️❤️ :
ከተበዳይ ጎን ነው አቃቢ ህግ
2026-09-24 18:43:58
1
Fiker :
አቃቢ ህግ ማለት ወንጀለኛን አሳዶ ማሰርና ፍትህን ማስፈን ነው ነፃነቱን ነው ያወጀለት
2026-09-24 16:31:11
1
OmerMohammed083 :
እግረኛው ተሳስተሀል ታች ላይ ያለው ስህተት ከሰራ ከፍተኛ ላይ ያለው ውሳኔውን እንድሻር ማድረግ ይችላል
2026-09-24 19:16:19
1
user7566981861086 :
አዎ በጉቦ ነው ነጻ የወጣው አቃቢ ህግ ገንዘብ ተለቀቀበት እሰለዚህ ሰረዘው
2026-09-24 18:38:50
1
ነገን ባላውቀውም ዛሬን ተቀበልኩት :
ጋዜጠኛው ግን ተገፋፍተው ይላል እንዴ ጭራሽ አበሳጨኝ።
2026-09-24 16:51:20
1
ኢሳ ሃያቱ :
አይ ይቺ ምድር ዳኛ አላት ከፈጣሪ ውጪ ግን ፈጣሪ ይፍረድ ጳጳሱ ያልዳኘው በሕግ የተማረ ሰው ይዳኛቹህ አይዱንያ
2026-09-24 15:54:33
1
ፍቅር የሕግ ሑሉ ፍፃሜነው :
እግዚአብሔር ይፍታው
2026-09-24 14:04:41
1
sol :
እረ ምን ይሻላል ይሄ ሚዲያ ይዘጋ
2026-09-24 13:56:50
1
ማለፉ ላይቀር የፈተናው ብዛት :
የኔባት አሳዘኑኚ
2026-09-24 03:37:01
3
ysfybs24 :
1ዱ አቃቢክስ ሲመሰርት ተሳስቷልና ሌላው አቃቢ ሕግ የሱን ስህተት ማስቀጠል አለበት?
2026-09-23 22:43:11
2
Menber Bonda :
ፈጣሪ የፍርድ ቀን ያመጣልን ሰውየው ያደርጋል ጥንቃቄ ያስፈልጋል..
2026-09-24 06:25:43
1
Belen yohannes :
እረ እውነት እንኳን ቤሆን እኝ ሰው ሲጠየቁ ክርክር አንዳንድ መረጃ የሌለውን ነገር ለሚድያ ማቅረቡ ጥሩ አይደለም
2026-09-24 05:35:37
1
weynshet :
አለ አይባልም🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 22:23:18
1
sera :
በህግ የህሊና ፍርድ ብሎ የለም እግዛብሔርም ይቅር ብሎት ሊሆን ቸይችላል
2026-09-23 21:46:28
1
To see more videos from user @ttmofficial.com, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Lamb kabsa 🇸🇦❤️ . National dish of Saudi 🇸🇦 . #lamb #rice #saudiarabia🇸🇦 #saudi #arab
#tarot #tarotcards #tarotreading #tarotreader
🎧 UGREEN Studio Plus – đeo êm, chống ồn ANC, pin tới 80H 🔥 Đi làm, đi chơi hay du lịch đều quá hợp! 🤍 #UGREEN #UGREENStudioPlus #ReviewTaiNghe #ANC
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy