@zeynb6258: #muslimtiktok #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ #ethiopian_tik_tok #ህፃን መሱድ አስታወሳችሁት? አዲስ አበባ ቤት ስጡኝ Tiktok የምሰራበት እንኳን ስልክ የለኝም ብሎ ጥሪ አቅርቧል ዱባይ መኖር ይሻልሀል ወይስ ኢትዮጲያ , አፓርታማ ተሰጥቶሀል እያለ ድራማውን ሲያደራበት ነበር.... ነገርኩህ አባቢ Youtube ላይ አውጥተው ሆይ ሆይ የሚሉብህ የራሳቸውን ኪስ ለማደለብ ነው ❗️ አፈ ቂቤ ልበ ጩ_ቤ🙂 ሙስሊም ባለሀብቶች ይሄን Interview መሴ show ላይ ተመልከቱት እስኪ እስልምና እምነቱ ላይ ያለው ከፍ ያለ መውደድና እውቀት ገራሚ ነው እናቱ ሲበዛ ታሳዝናለች 4 ልጆች ታማሚ እህቷን ከነ ልጆቿ ወደ 7 ቤተሰብ ይዛ ታሳድጋለች.... እናትየዋም አክላ ቤት መኪና ተሰጣቸው ባለሀብት ናቸው እየተባለ ሰው ያወራብናል ለሚዲያ አራግበውት እንጂ የደረሰን ነገር የለም በአውቶብስ ነው ምንጓዘው ከይርጋ ጨፌም አልወጣንም በየሚዲያው የተወራብን ነገር ውሸት ነው አግዙን በአላህ ብለዋል! አግዙት በናታችሁ 🙏

ዘይነብ🕊️
ዘይነብ🕊️
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 23 September 2026 20:48:00 GMT
56957
1535
83
111

Music

Download

Comments

mame.gmail
❥ ༆𝙠𝙞ያ 𝙮𝙚 𝙢𝙖𝙢𝙚 𝄢🦋𝄞: :
ሚስኪን አላህ ያግዛቸው ያረብ😳😳
2026-09-23 23:17:49
18
slam11094
ምጃሬዋ :
ዉይ አበሻ ደሞ መሱድን ምን ልታሞርቱበት ነዉ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቀዉ🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 07:55:18
3
hn51446
🦅ሐያት💪🇪🇹❤🥀🥀🥀 :
አላህ ያግዘዉ በዚህ እድሜዉ ይሄን ሁሉ እያሰበ በመጫወቸዉ ጊዜ መጨረሻህን አሏህ ያሳምርልህ ለዲኑ ያለዉ ፍቅር ለቤተሰቡ እሚአስበዉ ነገር አሏህ ይሳድህ ያረብ 🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 02:42:20
1
seadinaa3
yene :
በሰፊው እጁ አላህ ይርዳቸው🥺
2026-09-24 06:38:26
4
yw6033
ማን እንዳ እናት🇸🇦🇪🇹 :
አው ምን ሆነ
2026-09-24 00:00:52
4
myemhilusmne
Shukria ያበሽጌዋ👌👌 :
ምንሆነ ሀቢቢ
2026-09-24 00:14:00
2
user6324rozeroze
ዝሮ🌺🌺 :
ምንሆነ በአላህ
2026-09-23 23:11:46
2
fatumahusussen
ስዴት ትምህርት ቤቴ 🏘✅✅👌👌 :
አዳነች አበቤ ቤት ለምን አትሰጠውም ለችግርተኞች እያከፋፋለች አይደል በጣም ነው ያሳዘነኝ የምር
2026-09-24 02:24:05
2
alyka206
New life inshallah :
አላህ የግዘቸዉ
2026-09-24 05:30:29
1
toybaali0
Toyba Ali55ጦይባሻባቦ☝️ :
ምንሆኖነዉ
2026-09-24 07:57:24
1
hamouditalrasta
አደበኛዋ🧕☪️👈 :
አላህ ይገዘው
2026-09-24 03:19:38
1
sima.sima1332
Sima sima :
🥺የኔማር
2026-09-24 05:01:31
1
bikashkancha9
አለሀመዱሊላህ አለኩሊሊሀል :
አላህ,ያግዘዉ
2026-09-24 03:06:55
1
s10101080
ተዋህዶ ❤💒 :
እግዚአብሔር ይርዳህ
2026-09-24 01:13:10
1
hayat.yesuf34
❤Hayu❤❤🇸🇦🤝🇪🇹 :
አላህ የግዝህ
2026-09-23 23:50:42
1
lobaba.uae
Lobaba Uae :
🥰🥰🥰
2026-09-24 01:48:36
1
emu.abreham4
ነጪናጫዋ :
ሱባሀንአላህየሠዉክፋት🥺🥺ትንሹየአይዞህ
2026-09-24 01:04:31
3
lindalina169hi
egzhaber hayile naw🤲🙏🙏 :
Menone
2026-09-24 04:15:08
1
no.one78828
my halefay miss u :
Muhammad yredhal lemnew dresln belew
2026-09-24 05:51:39
0
user91634546613447
ፎሎ አድርጉኝ በሞቴ😅 :
የሚዲያ ነገር አዱንም የማላምነዉ እኔ ሁሉም ነገር ዉሸት ነዉ ሰርጉም ደስታዉም ሀብቱም ዉሸት የሆነ ዘመን
2026-09-24 09:06:16
0
user6978580081425
🎯ስደተ➥ኛዋ😥🎧የማ➛ዘሯ🎤☪️ :
ምሁነ🥺🥺😳😳😳😳
2026-09-24 10:47:19
0
fatuma.mohammed335
فـــاــطــــمـــة ✍️🌻الولوي :
የአላህ አላህ ይርዳቸው አቦ
2026-09-24 11:32:47
0
saadaomar73
ተስፈኛዋ።የነገን።በአላህ ፍቃድ :
ስልክ ተገዝቶለት አልነበርእዴ እሸቱ
2026-09-24 09:08:47
0
zuzu_123_abc
🌸🦢🌸zuzu :
እንድናነበው ባማርኛ አርጉታ ምነው
2026-09-24 11:14:03
0
z.ebrahim01
የፈለከውን ያህል ብትኖር አንተ ሟች ነህ✅💝 :
Mn hone
2026-09-24 04:38:50
0
To see more videos from user @zeynb6258, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About