@htgx395: #💔 ድንገት ስትለየኝ -------------🥺ስጠብቅህ ውዬ ... ልክ በሰዓቴ 🥺 እንደምንህ ብዬ ... መጣልህ ቴክስቴ 🖤 ደስተኛ ላድርግህ ... ነበረ ምኞቴ 💔 ለካስ ደስታህ ... ሣልሆን ሁኜለሁ ጉደኛህ 🥺 እንግዳውስ ይሁን ... አንተን ካስደሰተህ 🖤 ይሰበር ይሰበር ... ልቤ እንደ መስታወት 💔 በስብርባሪው ላይ ... አይጠፋም ነፀብራቅ 🥺 በኔ አልተጀመረም ... ተዋዶ መለየት 🖤 ይብላኝልህ ላንተ ... ለረሳህ ቃልህን 💔 በዚህ በክፉ ቀን ... ለተወኸኝ ብቻዬን 🥺 አሞኛል ስብራት ... ከሞት በላይ ከብዶ 🖤 አእምሮዬም የለ ... በሀሳብ ተቃጥሎ 💔 አልልህም እኔ ... ፈጣሪ ይይልህ --------💔ሰባራዋ🥺💔

❥One Day☦️🫶🫰🥺
❥One Day☦️🫶🫰🥺
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 24 September 2026 01:39:10 GMT
4332
115
9
25

Music

Download

Comments

s41186273
ኡሚ🥺በዱአሽ♥️♥️🤲 :
2026-09-26 10:33:49
0
amain.al
❥አ𝄞𝄢─────ክ𝄞𝄢───ተ𝄞𝄢───ሯ :
😭😭😭😭
2026-09-24 11:01:12
0
r329976
𝄞የዋህ💔ልቯ 𝄞 🇹🇷💫 :
😭😭😭😭😭
2026-09-26 00:18:33
0
rehina.seydrehina.seyd
mita💚💛❤🔐🤟 :
💔💔💔😥😥😥😥😥
2026-09-24 13:23:35
0
b1232027
Queen👸 :
💔🥺
2026-09-24 11:06:21
0
f308718
ሶብረኛዋ🙈 :
😭😭😭😭
2026-09-24 10:59:44
0
1234567ha221
༄༵≛⃝⃟ዕስሊዋ❁⃟⃝⃝ዕቭራሂም─⃟🤙❤ያቯቷ:༄༵≛ :
😢🥺
2026-09-24 09:45:48
0
jin42681
Jin ወለዬዋ :
😭😭😭😭😭🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲❤️😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-24 06:55:35
0
sadah6548
꧁𝄞የክርሰቶሰ እሰርኛ💒🙏 :
🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-27 13:02:36
0
To see more videos from user @htgx395, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About