@markdecorrdeux: pristojan do bola #najbolji #kolega #smijeh #komedija #zatebe

Markk
Markk
Open In TikTok:
Region: HR
Thursday 24 September 2026 04:02:10 GMT
60930
1369
12
2574

Music

Download

Comments

celicnaveverica
Celicna Veverica :
Dade mi ideju ,super😂😂😂😂
2026-09-24 07:48:20
1
yobemusic0
Beny :
👏
2026-09-24 07:38:12
1
malavestica24
miss Ives :
Doslovno ja🤣 Sreća imam pult pa ne vide pozdrav srednjeg prsta😂😂😂
2026-09-24 05:50:26
1
bmaxdud
bmaxdud :
🤣🤣🤣
2026-09-24 07:35:46
1
user40802327377810
Sanja82 :
😂
2026-09-24 07:43:59
1
sabina.jenus
Sabina Jenus :
😂
2026-09-24 12:51:20
0
cosaa.mariio23
... :
🤣🤣🤣
2026-09-24 13:41:53
0
To see more videos from user @markdecorrdeux, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በአንድ ጊዜ የአራት ልጆች አባት የሆነው የ27 ዓመቱ ፋሲል  አዲስ አበባ — እናቱን በሞት በማጣቱ ምክንያት በደረሰበት ከፍተኛ የሥነ-ልቦና ስብራት ወደ ከባድ ሱስ ውስጥ ገብቶ የነበረው ወጣት ፋሲል፤ በባለቤቱ ወይዘሮ ፅዮን ድጋፍ ሙሉ በሙሉ ከሱስ በመላቀቅ በአንድ ጀምበር የአራት ሕፃናት አባት መሆኑ ተገለጸ። የ27 ዓመቱ ፋሲል እንደሚያስረዳው ከሆነ፣ የሕይወቱን አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ እንድንቅስቃሴ እንዲያደርግ ያስቻለችው ከእሱ በዕድሜ የምትበልጠው ባለቤቱ ወይዘሮ ፅዮን ናት።  ወይዘሮ ፅዮን የፍቅር ጥያቄውን ቀድማ ማቅረቧንና ከገባበት የሱስ ጉድጓድ በመታደግ ወደ ተረጋጋ የቤተሰብ ሕይወት እንዲመለስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጓን ተናግሯል። ፋሲል ከባለቤቱ ጋር ስላለው ግንኙነት ሲናገር፦
በአንድ ጊዜ የአራት ልጆች አባት የሆነው የ27 ዓመቱ ፋሲል አዲስ አበባ — እናቱን በሞት በማጣቱ ምክንያት በደረሰበት ከፍተኛ የሥነ-ልቦና ስብራት ወደ ከባድ ሱስ ውስጥ ገብቶ የነበረው ወጣት ፋሲል፤ በባለቤቱ ወይዘሮ ፅዮን ድጋፍ ሙሉ በሙሉ ከሱስ በመላቀቅ በአንድ ጀምበር የአራት ሕፃናት አባት መሆኑ ተገለጸ። የ27 ዓመቱ ፋሲል እንደሚያስረዳው ከሆነ፣ የሕይወቱን አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ እንድንቅስቃሴ እንዲያደርግ ያስቻለችው ከእሱ በዕድሜ የምትበልጠው ባለቤቱ ወይዘሮ ፅዮን ናት። ወይዘሮ ፅዮን የፍቅር ጥያቄውን ቀድማ ማቅረቧንና ከገባበት የሱስ ጉድጓድ በመታደግ ወደ ተረጋጋ የቤተሰብ ሕይወት እንዲመለስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጓን ተናግሯል። ፋሲል ከባለቤቱ ጋር ስላለው ግንኙነት ሲናገር፦ "ዕድሜ ቁጥር ነው፤ እሷ ሕይወቴን የቀየረች፣ ወደ ትክክለኛው መስመር የመለሰችኝ አምላክ የሰጠኝ ትልቅ ስጦታዬ ናት" ሲል ገልጿል። ከበርካታ የሕይወት ውጣ ውረዶች በኋላ ጥንዶቹ በአሁኑ ወቅት ሦስት ሴቶችና አንድ ወንድ — በድመሩ አራት ሕፃናትን በአንድ ጊዜ በማቀፍ የስድስት አባላት ያሉት ቤተሰብ ባለቤት ለመሆን በቅተዋል። ይህ ከሱስና ከብቸኝነት ተላቆ ወደ ሙሉ የቤተሰብ ኃላፊነት የተደረገ አስደናቂ የስኬት ጉዞ ለብዙዎች ተስፋ ሰጪ ማሳያ እንደሆነ ተገልጿል። 📷EBS 20/30 ❤️❤️❤️❤️❤️ 🌴🌴🌴

About