@yamrotbela:

ምቾት በሀገር ነው
ምቾት በሀገር ነው
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 24 September 2026 06:22:46 GMT
167272
5593
2256
757

Music

Download

Comments

tokuumaa5
tokuumaa :
rip geta iyesus yastinash
2026-09-27 15:27:14
0
nardos.hailu2
ናታኔም 18-27👼👼👼 :
እኔም ልጄን በስደት ሆኜ ነው ያጣውት 💔💔😭😭ስደት ያላቹ እህቶቼ በሰላም ከልጆቻቹ ያገናኛቹ
2026-09-24 15:25:23
479
ethio84
Azi :
wynee fetari yatsnash yetafne chut min kal yatsnanash yehon 😢
2026-09-27 20:05:27
0
user6628071281390
ተመሰገን አምላኬ :
ፈጣሪየ በልጂ እንዳትፈትነኝ አደራ😭😭😭😭😭
2026-09-24 11:29:16
594
badriyeseemmist74
Queen Adamaa❤️ :
uuff yaa Allah [Crying][Crying]
2026-09-27 16:42:04
0
user7342050717935
, :
😭😭😭😭😭ምንማለትይወን
2026-09-27 15:40:19
0
webit.nega
ምትክ.ነጋ :
😭😭😭አደራ.አምላኬ.ሞቴን.ከልጆቸ.በፊት.አግልኝ.በልጅ.እንዳትፈትነኝ..እህቴ.ለንቺ.ፅናቱን.ይስጥሽ😭😭😭😭
2026-09-24 11:49:12
188
user532282952601
እየሱስ ፈራጅ ነው :
እኔም ልጄን ሊመረቅ ሳምንት ሲቀረው የአባቱ ቤተሠብ አቃጥለው ቀደሎብኝ
2026-09-24 18:22:01
73
asikalasikal29.as
ቃልኪዳን አማራዊት የባለ አባት ልጅ! :
[Crying][Crying][Crying][Crying]እፍ
2026-09-26 04:16:45
0
kal27633
እርግቧ🕊🕊 (ሙሉ ሸዋ🇨🇬🇨🇬🇨🇬) :
የኔም ልጅ ጠዋት አውርቻት ማታ ሞተችልሽ አሉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-24 10:43:44
63
usero9ycecdg93
ዝምታ ነው መልሴ💔 :
እግዚአብሔር ያፅናሽ ግን ቤተሰብ ይሄን አያደርግም አትሳሳቺ እህቴ ፈጣሪ የፈቀደውን ነው ያደረገው እኛም ቤተሰብ ላይ ደም ህፃን ልጅ ጥለን ተሰደን በስስት ነው የምያሳድጉልን
2026-09-24 10:03:54
60
yewushet0
የወሸት አለም💔 :
አሁን ላይ ልጆቻችሁን ትታችሁ አትውጡ
2026-09-24 15:28:04
46
.hazrd
ጊዜ // ዳኛው// :
Rip Rip Rip😭😭😭😭😭😭
2026-09-27 20:48:12
0
fatumafatuma273
قمر بنت ابوها💚💛❤🤞ልጄ ስብራቴ :
አላህ በልጂ አይፈትናችሁ እኔስ አልቻልኩም የኔም ከሞተች 6😭ወር ሆናት😭😭😭😭😭
2026-09-25 08:50:06
17
abebeabebe28
.ብርቴ ብርቴ28 :
ምን ብየ ልጻፍ ፈጣሪ ያበርታሽ
2026-09-24 09:59:16
213
zed70600
لاتحزن ان الله معنا🕋💯 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አብሽሪ እህት እኔ አልቻልኩምእኔም ትቸ ነው የመጣሁት ያውም ለእጀራ እናት😭😭😭😭😭😭
2026-09-24 09:56:50
25
seble.ayalew83
Seble Ayalew :
አረ ወደዛ አታስጨንቁን እንስራበት 😳
2026-09-24 13:39:05
11
selsebela
Selsebela :
እኔስ በራስ በቡዳ አባቱ ቀምቶኝ ለ3 አመት ሲያስለቅሰኝ መካ ሆስፒታል ፍሪጅ ውስጥ አገኘሁት ልጀ እደናፈቀኝ በሰው እጅ ሳለ ከልክለውኝ በአላህ እጅ ሲገባ አገኘሁት አቀፍኩት ሽተውን አሸተትኩት ሸኘሁት ቀበርኩት የቀብር በር ይዥ ተሰናበትኩት እመጣለሁ ጠብቀኝ አልኩት በዱንያ ለያዩን ግን ስመጣ አብረን እንሆናለን ስትቧርቅ አይሀለው ረሱላትን የኛን ውድ አዛኝ ነብይ ሰላም በልልኝ እኛ ሴቶች በበደል እድናለቅስ አይፈልጉም ነበር ሴቶችን አደራ ብለው ነበር ግን ዑመቶችህ አደራህን አልጠበቁም ሴቶች እያለቀሱ ነው አንዷም እናቴናት በልልኝ እስክንመጣ ብየ ሸኘሁት እበየ በፀጉሩ ላይ ጤዛ እስኪሆን የኔ ውድ ልጅ ሙራድ እበየ ቢፈስም በሰብር ጌታየን ሳልቃወም ስሜ
2026-09-26 16:35:18
9
fantay156
ውጫሌ 17 :
😭😭😭ውሸት እንዴት እህት ትመታዋለች
2026-09-24 13:07:24
7
user8080108227969
ቃል እምነት ነው ፍቅር እግዛብሔር ነው :
እምልሺ ሁሉ ጠፍብኝ የልጅን ነገር የወለደ ያቀዋል😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-24 11:39:03
18
yemaryamlij2119
🥀Yeab🥀 :
ምንድነው ኮሜንት በስመአብ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ሁላችሁም 🥺🥺
2026-09-26 04:54:49
7
user818086914135
sweety :
ኧረ እባክሸ ተይ እግዚአብሄረ ያፀናሸ እህቴ
2026-09-24 08:06:36
7
semehal.semu20
semehal semu#20 :
😭😭😭😭😭😭 ለዚ ነው ፈጣሪዬ የምለምነው ልጄ ራሷን መከላከል የምትችልበት እድሜ እስከምትደርስ ምንም አልሁንባት የምለው😭😭😭😭😭
2026-09-25 15:55:08
16
gebrielabiruk
biruk :
አረ ተው የአደራን ልጅ የምትቀጠቅጡ እግዚአብሔርን ፍሩ ተው ተው ግን
2026-09-25 08:31:24
17
hayat.s.1
🇸🇦حسبي الله ونعم الوكيل❤👸✅ :
አላህዋ ልጀን አደራ😭😭
2026-09-24 21:50:14
6
To see more videos from user @yamrotbela, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About