@dihawu21: #በተባበሩት መንግስታት ጉባኤ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለታዬ አጽቀስላሴ እንዲህ አሉ እኛ የምንጠቅህ አንድ ቀላል ጥያቄ ብቻ ነው እሱ የኢትዮጵያን ህዝብ ደህንነት መጠበቅ አልቻልክም። ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ሊኖረን የሚችል ብቸኛ አጋርነት የትግራይህን የአማራን የአፋርን የኦሮሞን ሰባዊ መብትና የሰባዊ እርዳታ ተደራሽ ማድረግ ብቻ ነው።#ኧረ_ሀገሬ #Amhara_Oromo🙏🥰❤🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Dihawu✍️
Region: CA
Thursday 24 September 2026 06:28:20 GMT
Music
Download
Comments
sol :
that good put u must panish this killer goverment sancation or fight him to resign .
2026-09-25 12:10:22
0
Sam 🫧 ✨ :
This is not the recent video
2026-09-25 13:59:06
1
ETHIOPIA :
old video
2026-09-25 18:33:31
0
I'm get :
the prime minister even don't go to un annual meeting.
2026-09-24 13:16:45
24
ዶር ጥዑም :
exactly, thank you Mister president.
2026-09-25 12:05:11
1
Think Thank/✍️/ :
it it real or ai?
2026-09-25 14:35:44
1
Geze16 :
ይሄ እኮ አምባሳደር በነበረ ሰዓት ነው።
2026-09-25 04:36:50
6
user04567796569 :
u are right
2026-09-25 06:46:06
2
Torayta :
የድሮ ነው
2026-09-25 12:10:58
3
girma tefera :
true there's no pis
2026-09-25 06:45:21
3
dada :
100%true
2026-09-25 05:19:52
4
Mul-Ab :
የቆየ እኮ ነው !
2026-09-25 12:10:26
1
justice@hop :
2026-09-25 08:04:17
1
Chubawo :
ይህ ማለት አፅቀስላሴ ፕሬዚዳንት ከመሆኑ በፊት አምባሳደር እያለ ማለት ነው
2026-09-25 03:38:29
1
DAGEMI 777 💙💊💙✝️ :
Yes
2026-09-24 20:45:37
2
Adinew Mekonin :
End Ethiopia at one state suffering & showing up my self in Jesus name amen
2026-09-25 12:04:36
0
user3775698298466 :
ምድን,ነው,የሚለው
2026-09-25 09:19:13
0
Mel :
ይህ ቪዲዮ የተወሰደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ዋና የስራ ባልደረቦች ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ውዝግብ ከተነሳበት ጊዜ (በፈረንጆቹ የ2021 መጨረሻ) የተወሰደ ነው።
በቪዲዮው ላይ የሚታየው የተመድ ዋና ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ሲሆኑ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የተመድ የልማትና የእርዳታ አስተባባሪዎችን ጨምሮ ሰራተኞችን ከሀገር ማስወጣቱን ተከትሎ በተመድ የጸጥታ ምክር ቤት ላይ ባደረጉት ንግግር ላይ የተወሰደ ነው። በወቅቱ ጸሐፊው የኢትዮጵያ መንግሥት ውሳኔ አለም አቀፍ ህጎችን የሚጻረር መሆኑን በመጥቀስ፣ የተመድ ሰራተኞች ገለልተኛ በሆነ መልኩ ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች (ትግራውያን፣ አማሮች፣ አፋሮች፣ ሶማሌዎች እና ሌሎችም) ድጋፍ ለማድረግ ብቻ እንደሚሰሩ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
2026-09-25 14:12:02
3
MY Van. :
የቱ ጋር ነው የኦሮሞ ያለው?
2026-09-25 03:38:00
1
HALEWYA SHERIF ALI :
አረባካችሁ አይደለም ለ ኢትዮጵያ ለ ዓለም መንግስት እሆናለሁ ጠብቁኝ
እኔ እንደ ማንም አውርቼ የማልፍ አይድለሁም
ሥራ በትግባር አሳያችሃለው
ሃለውያ ሸሪፍ አሊ እባላለሁ
ለሰላም እና ለፍትህ የተላኩኝ ነኝ ::
በቅርቡ ጠብቁኝ
ምልክቴ ይሄ ነው
2026-09-25 07:55:29
1
romantic :
stop suffering
2026-09-25 04:19:00
1
imrankhan :
Getachew reda ena asekesilasie bcha nachew tewoklw yhadut zendiro ??haha ጠሚውስ?
2026-09-25 12:54:57
0
Guutuu Guutuu :
bribed preson by Egypt.
2026-09-25 13:40:13
0
Lopiso Seifu :
big problem is guys all africa
2026-09-25 18:48:25
0
my son's :
ተዋረዱ
2026-09-25 07:50:39
0
To see more videos from user @dihawu21, please go to the Tikwm
homepage.