@liyunegnliyu: ከጀርባሽ ቢያወሩ ስምሽን በአፋቸው ቢያነሱ ያልሆንሽውን ቢያወሩብሽም አትመለሺ ትተሻቸው ተራመጂ ምክንያቱም አንቺ የምትሄጂው ወደ ፊት ነው እነሱ የሚያወሩት ግን ከኋላሽ ነው ሰዎች ስለአንቺ የሚናገሩት ሁሉ አንቺ የሆንሽውን አይገልጽም እነሱ የሚያውቁት የሚያዩትን ብቻ ነው ስለዚህ ለማያውቁሽ ሰዎች ራስሽን ለማስረዳት ሕይወትሽን አታቁሚ ዝምታሽን እንደ ጥንካሬ ያዢ መንገድሽን ቀጥይ እግርሽን ወደ ፊት አቅኚ አንድ ቀን የሚናገሩት ድምፅ ይጠፋል የሰራሽው ሕይወት ግን ይናገራል🤍
Liyu🌸
Region: ET
Thursday 24 September 2026 06:53:19 GMT
Music
Download
Comments
Yadeshi Demisse :
Kejerba yalut sewoch mesale mehone becha new yasazengne 😂
2026-09-24 07:25:22
1488
ደሳለኝ አዲሱ :
ፍሺባቸው
2026-09-24 07:39:29
628
ማስሪና 444💎⚡️ :
ያዳን የመሰለ እናት እህት የሆነች ጎደኛ በዚ ዘመን ማግኘትሽ የፀሎትሽ መልስ ናት ያዳም አንቺን የመሰለች ስርአት ያላት ሴትጨበማግኘቷ❤️
2026-09-24 07:01:06
220
dave :
እናትዬ እነሱ ትዳራቸው ላይ ተደላድለው ነው እሩጪ የሜሉሽ.....?
2026-11-10 14:30:34
42
tin duka :
kiduse yewndoch misale😎😎😎
2026-11-05 16:19:39
14
Rolub :
አይዞሽ ገለቴ በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም 😁😁🤐
2026-11-10 14:19:23
19
ኤፍሬማዊት Mahlet16🦋🦋 :
ከጀርባዬ ሰለሚያወሩ ሰዎች
ግድ አይሰጠኝም ሲያዩኝ ዝም ካሉ በቂ ነው
keep going My lady❤
2026-09-24 07:13:13
79
eyu@21 :
ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክሳዉያን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-31 17:36:46
8
Piniel tesfaye :
😂😂😂😂😂😂ወረኛሁላ
2026-09-24 07:09:02
35
John mak :
እህት ልዩ ከጀርባሽ ያሉት ሁለቱ የተረጋጋ ትዳር እንዴት እንደሚመራ ምሳሌ ይሁኑሽ ok
2026-11-12 07:36:11
3
Maffi :
እንደዚህ በያቸው
I dont speak their language ...🥰
2026-09-24 07:55:03
5
Astu ሽፎን :
ያወሩትን እነግርሻለዉ
2026-09-24 07:39:55
5
𝖇𝖊𝖙𝖊𝖑𝖍𝖊𝖒🥀 :
vairal siweta negerug
2026-09-24 06:58:24
6
@mela :
ፍሺባቸው
2026-09-26 06:13:32
2
Weyinshit muche :
Ewnt nwe 🥰🥰🥰
2026-09-24 16:53:35
3
hanu :
yene gobez😁
2026-09-24 06:56:36
1
Honey 💕 hair :
ከኃላ ያሉት ምርጦቹ ናቸዉ በሀሳቡ ግን ተስማምተናል🤌🏽
2026-09-24 11:48:51
1
selam teklu :
በትክክል
2026-09-24 17:00:49
1
Redu🌸 :
ልዩየ ሰራ አሰሪኝ በኪዳነምህረት
2026-09-24 07:07:32
0
MALEDA :
ወሬውን እንንገርሽ መኪና እንግዛላት ነው♥️
2026-09-24 07:21:52
4
Rahel sewunet :
የተመቸኝ ንግግር
2026-09-24 07:01:55
1
Nesti@69 :
የሴት ልኮች
2026-09-24 07:23:09
1
Seysu🧕 :
እደዉ ምን ላድርግሽ 🤝✌️
2026-09-24 08:59:40
1
tzu🦾🔐✍️ :
አያረጉትም 🤔
2026-09-24 06:58:34
1
Tata Tilahun :
አምልጭ ዞረሽ እንዳታይ 🤩🤩
2026-11-08 07:53:35
3
To see more videos from user @liyunegnliyu, please go to the Tikwm
homepage.