@newaddisababa: ቅጠል ተራ ቤቶች ተጠናቀቁ ከንቲባ አዳነች አቤቤ #ቤት #አዳነችአቤቤ #adanechabebe #adanechabiebie

New Addis Ababa
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 07:21:22 GMT
186871
13733
555
1122

Music

Download

Comments

dinule_islam
ቀና ሁን :
እንደዚህ አይነት ትክክለኛ ስራ ስትሰሩ ማድነቅ ይኖርብናል አሪፍ ስራ ነው እኛን የደበረን መሀል ካዛንቺስ የነበረ ህብረተሰብ ኮዬ ስታሰፍሩት ነው ሰው መስፈር ያለበት እዛው የተነሳበት ቦታ ላይ ነው
2026-09-24 07:58:36
276
sesayi19
sisayi19 :
እባክሽ ተሰፋ እንዳትቆርጪ መዲናችን አዲስአባ አንቺን ትፈልጋለች እድሜ ይስጥሽ ?
2026-09-24 07:32:57
133
tsegish.habesha
Tsegish Habesha :
ኮንደምንየም ቤት ይኖረኛል በማለት ለሀያ አመት ሣልታክት በተሥፋ ቆጠብኩኝ ልጅ ሆኜ የጀመርኩት አሁን የልጆች አባት ሆኜ በኪራይ ቤት አረጀሁ ። አሁን መግለጫ የሚሠጡበትም ቦታ ከመሠራቱ በፊትም ከተሠራም በኋላም አዉቀዋለሁ የምሠራዉም የሥራ አካባቢዬም ሥለሆነ በአጭር ጊዜ በማለቁ የሚያሥደንቅ ነው እና ይሔን በዚሕ አጭር ጊዜ ካለቀ ለሀያ አመት የቆጠበ ማህበረሠብሥ ለምንድነው የማይገነባለት? መቼ ነው የሚገነባልን የተገባልን ቃል መቼ ነው እውነት የሚሆነው?
2026-09-24 13:23:19
45
princeofwoldiya
Haron :
የተረፈውን 829 ቤት ለማን አደላችሁት?
2026-09-24 09:53:28
19
benebene6980
benebene6980 :
ኗሪው ከሰፈሩ ሳይፈናቀል ወደተሻለ ቤት ማሻሻል እዲህ ነው👏👏👏👌
2026-09-24 07:56:27
114
kalu1590
kalu@15 :
አሻራችንን አሳርፈናል
2026-09-24 09:11:05
21
user23314198113952
የራጉኤል ልጅ :
ወሸት ለተቃጠለባቸው አልተሰጠም ቀበሌ ያሉትስ እሰቲ መታቸው አውቶቢስተራ ቀበሌ ያሉትስ እይዋቸው እውነት ሰሩ
2026-09-24 09:40:25
5
dani120129
dani741926 :
🙏🙏 ለ ባለ 20/80እና 40/60 ቆጣቢዊች please
2026-09-24 08:22:03
27
user9229381083457
ሳሂቤ ነኝ :
ሰዉ ሳይፈናቀል ባለበት መሰራቱ ደስ ይላል
2026-09-24 07:57:43
24
wmh3229
WMH❤❤❤ :
ለቀጣይ ሰፉ ቢል ደስ ይላል በጣም አንሷል
2026-09-24 09:00:44
5
user2261983305777
user2261983305777 :
ባክሽ ኮንዶሚኒየማችንን ስጭን
2026-09-24 07:56:35
12
ela.man4008
ela man :
2026-09-24 11:33:35
6
16joboy16
12 ቁጥር ሚስማር ነኝ :
በጣም አሪፍ ነዉ ግን ቤቶቹ በጣም ጠበቡ
2026-09-24 12:24:42
8
alazar.mekonnen7
Jornalist Alazar Mekonnen :
ለዚህ ስራ ክብር ይገባዎታል።
2026-09-24 08:42:26
6
emanabubeker
emanabubeker :
እድሚ ይስጥሽ🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 07:29:43
15
habte_3189
Habtsh :
አንቺ ቃላት አይገልፅሽም የዘመናችን ጀግና መሪ ነሽ 🙏
2026-09-24 07:34:07
7
rediredi107
ቡጡ ቡጥቃ :
እሺ ገርጂ ካዛንችስ ሰፈር ለምን ታፈናቅሉናላችሁ? የትስ ልንሄድ ነው 3.5000 የግል ቤት ፈርሶ ካሳ ነው የሚባለው ከማይረባ ብር ልክ እንሰዚ መልሶ ግንባታ ቢደረግልን መልካም ነበር በዛ ላይ ለ ሁለተኛ ጊዜ ነው ስንፈናቀል
2026-09-24 09:16:49
5
yemisrache.guchal
Yemisrache Guchale :
ጀግና ነሽ ከንቲባችን 👏👏👏
2026-09-24 07:49:30
5
bruka386
@Bruka :
ሺህ ዓመት የኑርሽ ክብርት ከንቲባችን እንወድሽአለን በርችልን ፈጣሪ ይርዳሽ
2026-09-24 08:25:29
7
yemaryam.asefa6
Yemaryam Asefa :
አዱ በጣም ታስፍልጊናለሽ የኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለኛ በጣም ታስፈሊግናለሽ
2026-09-24 07:41:58
6
user8774742438530
የማርያም ልጅ :
ተባረኪ
2026-09-24 16:03:37
0
masresha1978
ማስረሻ ሀብቴ የአለምዬ ልጅ :
14 ዓመት ያለማቆረጥ ቆጠብኩኝ2005 ተመዝጋቢ ነኝ ነገር ግን ወፍ የለም አዲስ አበባ ተወልጄ አድጌ በክራይ ቤት እድሜን ልጨርስ ነው እባኳትን እኛንም በዚህ ፕሮጀክት ተጠቃሚ አድርጉን
2026-09-25 14:43:34
2
ea11568
EA :
ኧረ የተከበሩ ከንቲባችን እባኮትን እድሉ ለኛም ይድረሰን ወርለወር የሰራሁበት ከቤት ክራይ አላልፍ አለኝ
2026-09-25 11:57:32
3
kally308
Kalkidan :
በዚሁ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 763 ነዋሪ ስንሆን፦ ተወልደን ያደግንበትንና ከ 50 ዓመት በላይ እድሜ ያለው ቤታችንን፣ ቤት ቁጥርና ቅጽ ያለውን ቤታችንን፣ ለዚሁ ፕሮጀክት እንደፈረሰና .....በምትኩ ዛሬ በተመረቁት ቅጠል ተራ ከተሰሩት ቤቶች ልዋጭ ይሳጣችኋል ተብለን በጴጥሮስ አካባቢ በመጠለያ የቆየን ሲሆን፡ ዛሬ አብረውን መጠለያ ለገቡት ጎረቤቶቻችን በሙሉ (በቅጠል ተራ ሳይት) ቤት አድለው ለኛ ግን ውል የላችሁም በሚል ሰበብ እዛው መጠለያ በማቆየት የሚገባንን መብታችንን ነፍገውናል። ጉዳያችን ተጣርቶ መፍትሄ እንዲሰጠን ክብርት ከንቲባን በትህትና እንጠይቃለን። 🇪🇹 🙏
2026-09-24 20:59:32
4
user8079180668890
Beny West :
ጀግና ጀግና ሌላ ምንም አይባልም🙌🙌🙌🙌
2026-09-24 16:05:08
1
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About