@educationforall77:

Dirree Barnoota 2019
Dirree Barnoota 2019
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 09:51:12 GMT
499912
21092
2032
8036

Music

Download

Comments

countersq
Bullet💥 ⌯⁍ :
ይሄን ስርዓት እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እታገለዋለሁ
2026-09-24 19:08:56
1350
etalemayele790
𝓮𝓽𝓪𝓵𝓮𝓶𝓱𝓾 𝓪𝔂𝓵𝓮 :
መብቷ ነው ካለወቀች ምን ትሁን
2026-09-24 17:58:33
1073
zedaayele
Z🖊 :
ህፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር አለባቸው ።
2026-09-24 17:06:27
1748
hope101121
Hope :
ወይኔ እኔ ልሳቀቅ😭😭😭😭
2026-09-24 17:34:28
1080
mogesking19
mogesking19 :
ይህ ሰው በህግ መጠየቅ አለበት
2026-09-24 16:59:16
1023
fetena1912
🦋 𝑪𝒉𝒓𝒊𝒔𝒕𝒚 ድሬ ✨ :
ሰው እንዴት ከአህያ ያንሳል ይገርማል 😭😭 ይሄ ቀን ይልፋል የኔ ወርቅ አይዞሽ
2026-09-24 19:59:28
272
user2385692151505
አንዱዓለም ሲሱ :
እንደኔ ስሜቱን መግለፅ ያቃተው?
2026-09-24 18:36:47
754
yonasphoto
profile :
የሰው መብት እየጨፈለቁ በግድ ሆሮምኛ ተማሮ አይባልም ሁሉም በራሱ ቋቋ ነው መማር ያለበት
2026-09-24 17:23:06
429
hm85455
B29 :
እዳትገላት ፈርታ እኮ ነው
2026-09-24 18:14:11
436
fiker122344
@rahel :
ምንም ክፉ ነገር አላደረገም አታቀሳስሩ
2026-09-25 00:23:34
148
eyujr
kal 💚 :
እኔ ልሳቀቅልሽ የኔ ጣፋጭ
2026-09-24 17:39:19
442
wanaw_tsegaye
ዋናው 🎭 :
ማሪያምን አለች የኔ እናት 🥰
2026-09-24 19:29:45
209
belay2681
Belay Tade የሜጢው :
The education policy said every child should learn with thier first language, not with political enforcement.
2026-09-24 23:01:10
1
eyusmass
EyuuTa :
እኛም አማርኛ ወደን አልተማርንም ነበር ግን ጠቀመን። አሁን መምህሩን ከመውቀስ ልጆቻችሁን ቋንቋ መማራቸው ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም። Barsiisaan haa eebbifamu
2026-09-25 05:35:06
7
mikeshifaw
mike :
Hasn't this been the same issues for many tribes when they move to a different location? When an oromo or Tigray speaking kid move to Addis Ababa, they go through the same confusion.
2026-09-25 04:11:16
1
abebewole915
መሪየሌለው መኪና :
ማርያም ትልቅ ቦታ ታድርስሽ
2026-09-24 17:01:26
32
mustefa.h
Mustefa Hussein :
Why all this distortion. I'm really sorry. Rabbii isin uume sodaadha maqaa barsiisaa eeggadhaa.
2026-09-24 20:04:49
1
yodimercy
Yodimar :
enem 1gna kifil sigeba oromigna alchilim neber. 1996 nw yegebahut shinte meta malet silemalchil eyeferahu elayelay sheniche awkalew. betam techegire be 5 wer wust nw yelemedkut. kebad nw yemichilut yisikubign neber erasen nw yastawesegn
2026-09-24 19:27:03
1
mall0824
ሎዶባር :
ለምን ታሳቃታለህ
2026-09-24 16:50:08
78
zagole.design
zagole Design :
እኔ ተወልጄ ያደኩት ኦሮሚያክልል ነው የኦሮሞ ልጅ ነኝ ከተማ ስለነበረ አፌን የፈታሁት በአማረኛነው ነገርግን ስንማር 1ፔሬድ ኦሮምኛ ነበረ ብዙውቻችን አንችልም አስተማሪው ሲመጣገና የፅድ ዱላ ይዞነበረ የሚመጣም በጣም ያሰቃየን ነበረ በዛ የተነሳ ኦሮምኛ የማወቅፍላጎት ማውራት እራሱ አልፈልግም ምክንያቱም ያኔ በሀይል የሚደረግብን ጫናን ያስትውሰኛልና እባካችሁ ቋንቋ በፍቅር እንጂ በሀይል አይጫንም
2026-09-24 18:17:40
178
user3138369202597
✝️Samri✝️ :
አታሳቃት በእግዝአብሔር
2026-09-24 18:13:49
56
user6304501821952
ይሆናል :
መምህሩ ክብር ይስጥህ ልጅቱ በብዙ ተማሪዎች መሀል ብትሆንም ቋንቋ ባለማወቋ ባይተዋርነት ተሰምቷት ፈርታለች። ከቻልህ እንደ ልጅህ አቅርባት በተረፈ እናመሰግንሀለን🙏🏻🙏🏻
2026-09-24 16:47:54
114
robel_fe
r-o-b-e-l :
ጭራሽ እየረዳት እኮ ነው የመጀመርያ ቀን ስለሆነ አብዛኞቹ ልጆች ኦሮሚኛ ነው የሚያወረቱ ስለዝ ተወዛግባ ነው በዛልይ በዱላ እየመታች እየጎተተችኝ ነው ያመጣችኝ እናቴ የዛሬን ፍቀድልኝ ስትል መጨነቋን እይቶ የዛሬ ብፈቅድልሽ ነገ ትመጫለሽ ወይ ሲላት እሺ ስትለውፈቀደላት መጻፍ አልቼልም ስትለው ገና ነሽ እኮ አንደኛ ክፍል ነሽ እኮ እኔም እንደኛ ክፍል እያለው እንዳንቺ መጻፍ አልችልም ነበር ትለምጃለሽ አላት ታድያ ምኑ ነው ጥፋት ምትንጫጩት😳😳
2026-09-25 02:11:30
117
arag1219
Arag1219 :
ይህ ከግፍም በላይ ግፍ ነው።ህጻናትን ማስጨነቅ።
2026-09-25 04:33:20
12
taste_of_pen
ልዑል (የብዕር✍️ ጣዕም) :
ግን ያልፋል👌 ጠብቁ
2026-09-25 04:17:12
7
To see more videos from user @educationforall77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About