@beza.hiwet: #የኔ #ስደተኛ 🥺💔#የማዳም #ቅመሞች #ሳዉዲ

B-e-z-i☦️
B-e-z-i☦️
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 24 September 2026 10:20:12 GMT
159426
12577
774
818

Music

Download

Comments

user7984982719696
ህልሜ ነው የዋሽኝ 🥺 :
ስደት ለይ 2 አመት ቆይቼ ገባው አባቴ ቤት 2 ቀን አደርኩ እናት የለኝም ብዙ ነገር ጎደለብኝ ከዛ አዲስ አበባ ሄድኩ ምንም ሳላርፍ ፕሮስስ ጀመርኩ እስኪመጣልኝ ብዬ አሁን የሰው ስራ የሰራው ነው አንድም ሰው ደውሎልኝ አያውቅም ብቻ አልሃምዱሊላህ 😭
2026-09-24 21:21:25
95
user9725528715070
🥰🥰🥰🥰 :
enase alge gen yediro X Nw
2026-09-24 15:19:21
1
s84427994
🦋⃟≛⃝𝐋𝐢𝐣 𝐒𝐮𝐬𝐮🦋⃟≛⃝👸 :
ወላሂ ከፈቶኛል እህቴ በሉኝ😭😭
2026-09-25 02:27:33
47
user6121158112881s
user6121158112881sara :
ename cafetwayale efffffff
2026-09-25 15:20:52
0
adonaymapa
adonaymada :
ayzosh
2026-09-25 11:56:20
0
fano.fano.fano.122
@&$FANO💚 FANO💛 FANO❤ 1221 :
ayzon ehtoche
2026-09-25 17:48:28
0
user4593993726262
ቆራጡ ብለሽ ነይ 👊🏼 :
እኔ ዕቃ አይደለውም ነይ ሲሉኝ የምመጣው ሂጅ ሲሉኝ የምሄደው 🤔ስደት የመጣው ለራሴ ወስኝ መሰለኝ ሰው ምንም እድላችሁ አጠብቁ
2026-09-24 21:26:55
32
user9861638257413
የድሊ ክፋቱ :
chirs alehulshi eni edlebiso
2026-09-24 18:10:26
0
tigist.yilkal7
Tg😘 :
ማርያምንከፈቶኛል እህቴ በሉኝ😭😭
2026-09-25 15:22:28
7
user7999584307816bahi
Bahii :
beziye enen kft lemteblo[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-24 11:27:28
1
fegtbygynun
ሒወት :
እኔ ደም ከመጣሁ 3 አመቴ ነው ምንም ገንዘብ የለኝ ስራ አጥቸ ኢጃተቀምጨ ወድሜ ደውሎ ምንም ብር ሳትይዥ መተሽ ምን ልትሰሪ ነው አለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናቴ ደግሞ ሁሌ ማልቀስነው እንም ደህና አይደለሁም ምን ልሁን ሀገር ልግባ ወይስ እደዚሁ እያለቀስኩ ልቀጥል ምን ትመክሩኛላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭#
2026-09-24 17:06:15
20
fatumayes1
አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር🙏 :
እኳን ነይ ሊሉኝ ቀርቶ ደውለው እደት ነሽ የሚለኝ የለም እኔም ስደውል በስረአት አያወሩኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
2026-09-25 09:09:31
5
fire957
Fîŕé 👸♑️ :
አባትም እናትም እህትም የሌለን 🥺🥺ከልቡ ነይ አይንሽን ልየዉ የሚለን የሌለን
2026-09-24 15:32:35
10
user526128480062
اكرام :
እስኪ ባጭሩ ታሪኬን ልገራችሁ አንድ ወድም ነበረኝ መከራዉን አይቶ ያሳደገኝ ሰዉዲ በኦሮሞ ታግቸ አንድ ኩላሊቴ እስከመቃጠል ደረሰና በጣም ታምሜ ጣጥቦ ብቻ በጭሩ ዳኩኝም ከገታውም በራሴ ጥረት ወጣሁ ግን ሂሉም ህልሜ ጨለሟል ነይልኝ ያለን ይበቃናል የኔን ኩላሊት ልስጥሽና እደገና ቸፈጠሪ ነይ ልጅነትሽ ኑሪ እየለኝ እኔም አሁን ደናነኝ ትንሽ ልስራ እያልኩኝ ጦርነት የስራወን አሁን አጣሁት ማን አይዞሽ ይበለኝ በጣም ብዙ ነገር አልፊያለሁ ቀና ስል ገደሉብኝ እጅ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭
2026-09-24 20:41:29
6
misitiremenigisiti3
mistre MENGISTU :
chiris belugna des yibelelegn😭
2026-09-25 15:17:01
1
news016021
አዲስ ነገር :
እኔን ይክፋኝ ለምን ተብሎ
2026-09-24 10:31:19
12
teje0505
Arafta🇹🇷🎬 🇪🇹 :
ማንም ነይ ባይለኝ ህልሜ ይጠራኛል 🥰😏
2026-09-24 15:09:41
10
alanazyalanazyy
💚💛❤👌 :
የምር እኔ አመት ሆንኚ ብር ተላኩ ለማዘርባአመቴ ደወልኩላት ድምጤን ስሰማ አለቀሰች ሙተሸብኚነዉብይ አለች ከዛ ብርሳለክመደወሉንደብሮኚነዉሰላት እሰከጥር ባለዉ ባመጪ እናት አለኚ ብለሺ እዳደዉይ አለችኚ ፈጣሪያለዉነዉየሚሆነዉ አለችኚ እኔም ማለቀሴትቼ ደስአለኚ 🥰🥰🥰አይዞሺ እህቴ😭😭
2026-09-24 14:45:05
5
user7003193954511
ዘይ ትግመት 👸🦅🤍 :
ህመማችን ይለያያል እንጂ ሁላችንም በሽተኛው ች ነንኮ እህ😭🤲
2026-09-24 20:45:16
7
fhlhm5
FHLHM :
ግንኮ 24 ጥበቃው የማይለይን አምላክ አለን ሰው ሙሉ አይደለም
2026-09-24 19:20:32
7
dingl063
Dingl :
ማንም አይኑር ፈጣሪ ብቻ አይጣልሺ
2026-09-25 16:08:50
0
21.12.5.19
Kal🦋🌸 :
እህታችሁ አይደለሁ መኪና ግዙልኝ🤲🥺🥺
2026-09-24 21:51:26
0
user635063651657
ወለተ //ኪዳን// :
እኔም በስደት እናቴንም አባቴንም አጣሁ አሁንስ ደከመኝ እሲ እዴት ልሁን💔😭ደከመኝ ደከመኝ ደከመኝ
2026-09-25 06:57:20
0
hawa.hawa17
መታመን ለራሰ ነዉ። :
ችርስ ወላሂ ክፋቶኛል እሰኪ እህቴ ብሉኝ
2026-09-25 15:40:49
2
.tt8714
ፀሀይ 💕T💑T💘 :
የኔስ ደሞ ለማልቀስ ብር ጠየቀኝ🥺🥺🥺 በነፃ ሳለቅስ ነዉ እምዉለለዉ ይተወዉ ባይሰራ
2026-09-24 18:56:26
3
To see more videos from user @beza.hiwet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About