@ethiopin4jesus: እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን #virall #fyppppppppppppppppppppppp #fyp #foryoupage

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)
ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 10:52:38 GMT
131057
27366
818
3655

Music

Download

Comments

afrikedibaba
Afrika Dibaba :
ሰሜኑ ኢትዮጵያ የደም መሬት መሆኑ ቀርቶ በኢየሱስ ስም የወንጌል ምድር ይሁን🥰❤️
2026-09-25 18:27:20
135
kidistagelgl
ቅድስት አገልግል :
ameeeeeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeen [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-26 16:44:28
0
temucj0
Temu@cj :
አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ እያት በደላችን ብዙ ነው እና 😭😭🙏
2026-09-24 16:45:41
114
yoyo.yoyisha
yoyo yoyisha :
etihiopia bemechereshaw zemen ijochoan wode egziabher tizeregalach gizew naw[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-25 17:49:23
0
user339161770935
kado :
amen 🙏🙏🙏 Jesus king 👑
2026-09-26 21:23:45
0
thetimehascome2018.7.28
hopefully :
አረ ለትግራይ ፆም ፀሎት እንያዝ እባካቹ
2026-09-25 17:04:41
51
emenetsinamo
Emenet Sinamo :
የኢትዮጵያ ሕዝቦች እኛ ባሪያዎችህ እጆቻችንን ወደ ጌታ ኢየሱስ እንድንዘረጋ እርዳን ጌታ ሆይ።
2026-09-24 16:59:37
48
gelegm
Gele@Bani :
#ጴንጤ ይሉናል ግን #እኛ #ጴንጤዎች እንዲህ ነን ሥራችን። ወንጀል ሳይሆን ወንጌልን #ለአለም #እንሰብካለን ።🥰
2026-09-25 12:53:59
37
megersa.gonfa0
🇮🇱 Magarsa👑🏥🎧🏥🇮🇱 :
God bless you
2026-09-26 08:46:04
0
tigistk3
Tigk :
you guys bless you. for Ethiopia 🇪🇹 needs just praying . God bless Ethiopia 🙏 ❤️❤️❤️
2026-09-26 09:33:17
1
dehab.beyene.1234
dehab beyene 1234567890-/:;()$ :
Amennnnnnnn
2026-09-25 19:36:35
0
isrunany
isrunany :
ከፀሎት ባለፈ ወንድማችንን በዘር በሀይማኖት ሳንለይ መኖርን በግልፅ ሂወታችን ላይ መተግበር ያስፈልገናል
2026-09-25 07:59:50
22
rebki344
rebki344 :
ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
2026-09-24 12:47:25
24
deremuhe8
dere visual :
በጌታ እንደመሆን ምን ደስ የሚል ነገር አለ አውነት ተባረኩ መፍትሄ ያለው ከ ጌታ ዘንድ እንደሆነ አዉቃቹሃል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 07:22:53
9
linda342145
Lidu linda :
እግዚሐብሔር ይስማን 🥹
2026-09-25 19:17:49
16
hayema20
hayema :
ጌታ ሆይ እባክህ በምረትህ አስበን
2026-09-25 06:01:13
9
yeshi4573
yeshi :
ጌተ ሆይ እባክህን አይኖችህ ይመልከቷት
2026-09-24 23:39:14
9
elisabethayalew
Elisabeth Ayalew :
እግዚአብሄር አባቴ ሆይ ኢትዪጵያን ጠብቃት ጦርነት በቃ ይበለን ምድሪቷን አንተ ተቆጣጠራት
2026-09-25 04:59:28
24
user5208207541445
አብዬት ባልቻ :
ሠላም ይሁን በእየሱስ ስም
2026-09-24 16:42:04
5
jesuse680
God is good 🙏🥰♥️💓🚀🇪🇹🇺🇸 :
አሜንንን 🙌🙌ለ እግዚአብሔር የሚሳነው ናገር የለም ሰላም አድርግልን 🙌🙌🙌
2026-09-24 19:11:49
7
ruth30805
Ruth :
አሜን ሰላም ለትግራይ ህዝብ እዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለአለም ህዝብ ሁሉ ያርግልን ፈጣሪ🤲🤲🤲😥
2026-09-25 12:34:10
5
wome330
Addis Alemayehu /OFFICIAL :
ሰላም በፀሎት አይመጣም እንደዛ ቢሆን ኢትዮጵያን የሚያክል ሚጸልይ የለም
2026-09-25 15:34:32
2
brehanmedia
Harme_ Hans :
አሜን ቸሩ እግዚአብሔር ያስበን!!!
2026-09-25 04:05:08
1
woini82
woini :
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በምህረትህ እየን
2026-09-26 18:10:03
1
tamirat.fet
Dini mani :
እ/ር አዋቅ ነው
2026-09-26 14:02:49
1
To see more videos from user @ethiopin4jesus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About