@atnasiya52:

atnasiya38
atnasiya38
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 24 September 2026 11:12:03 GMT
193632
6572
204
554

Music

Download

Comments

mesi52021
Mesi :
እኔ እጀምር እና በአንድ ቀን ቅርፄ ተስተካከለ ብዬ በመስታውት አያለው 😂😂😂😂
2026-09-24 17:02:48
79
menbi323
🥰የየማርያም እናት 🥰❤ :
እኔ እጀምራለሁ አቋርጣለሁ ምን ላድርግ
2026-09-24 11:18:08
20
semira.s24
ሱሱ ወሎየዋ :
ማሬ እኔ ከወገብ በላይ ወፍራም ነኝ ምን ላዲርግ
2026-09-24 15:27:28
5
.zed378
zed 💘🎸 :
1አመት ሠርቼ አሪፍ አቋም ሢኖረኝ ተዉኩት አመቴ ከተዉኩት ልጀምርዴ🥺
2026-09-24 13:23:32
4
uer55555699
كن فىيكون :
ዳሌ የሚያመጣ ቦርጭ የሚያጠፋ ንገሩኝ
2026-09-25 15:54:19
1
haset50608
markoni :
Ere ene demo hode wde fit eyewexa wfret gn yelegnm😂😂😂
2026-09-24 17:15:47
0
leylsh..8
🌼የቦረናዋ🇪🇹 :
አትልፉ የሷ ቅርፅ ከፈጣሪ የተሰጠችዉጂ በስፖርት የመጣ አይሆንም😁 የኔም ቅርፅ እንደዚሁ ነዉ ግን የጠናብኝ ሰነፍ ነኝ እስፖርት ሞክሬም አላዉቅ
2026-09-24 17:37:09
8
meril.meril6
Sintuu :
ማሬ ማታ ወይም ጦዋት ነው የምሳርው??
2026-09-24 11:45:32
3
sadekul438
የማርያም ልጅ 🙏🤲⛪️ :
እዳታልፉኝ ቆይ ግን ለምንድነው ሴት ስንባል የሚያስጨንቀን ውበታችን ብቻ ነው😳🤔🥺
2026-09-26 23:53:15
0
user12731610109451
ገነት🍋 :
ጡዋት ነዉ ማታ ምን ሰአት ነዉ የሚሰራዉ
2026-09-24 14:11:04
1
sesese20soy2
Senu የወሎ lij :
ለምን ይጠቅማል መጀመሪያ ጥቅሙኝ ንገሪኝ
2026-09-24 18:23:42
1
semira1360
Faeza online shopping :
ለምን ይጠቅማል?
2026-09-24 16:48:51
0
design3753
በቃሏ :
እኔ አቋም ለማስተካከል ነውየጀመረኩትምግብአልቀንስም ምክኒያቱምወፍራም አይደለሁምችግረ የለውም አ
2026-09-24 14:03:26
2
hawaabderiyah
🇪🇹Hawa*Abderiyah🇸🇦 :
የነመዳምን ቤት ደረጃ መውጣት መውረዱ ይበቃኛል ለምክርሽ አመሰግናለሁ🥺😁😁🤣🤣
2026-09-25 13:47:51
4
bintahmed400
bint ahmed :
ጀምሬ ነበር ደረጃ ማን ይውጣ ሰውነቴ ቆስላል[Tears of joy]
2026-09-25 14:57:11
2
user5990554839003
😒😒 :
ስትስት ደቂቃነውየምንስራው😒
2026-09-24 18:10:39
0
ma72453200
ቀምሸልተዉህ🤝🥴🤣🤳 :
በፈለኩበትቀንመስራትእችላለሁወይስጧትጧትብቻነዉ?????
2026-09-24 16:33:01
0
rihanna.yegeta
Bettይ Luሉ🦋🦋 Gunners 💪 :
est lijemir sewunete ketesitekakelelign🥺
2026-09-24 13:33:35
0
user3212430355207
𝓽𝓲𝓽𝓲121621 :
እኔምልሽ ሶስት ወር ሰርቼ የወገብ ታማሚ ሆንኩ🥺🥺
2026-09-25 13:32:03
1
habtam1234_
Habtam :
ጀምሬአለሁ💪
2026-09-24 12:46:26
2
tagesach6
tagesach :
2026-09-24 14:17:03
1
user6118471575011
እናቷ ናት ሳቋ 😁🤱👑.. :
❤️❤️
2026-09-24 14:12:22
1
_____.__367
♡ወይኩን ፈቃድከ ✞♡🙏 :
እኔአንድቀን ሰርቸ ለውጣ የምጠብቅ😕😁በምንትግስቴ30ቀን🥺
2026-09-25 02:54:11
1
.e.r852
አልፋና ኦሜጋ ☦️👸🏼🔐 :
ለምድን ነው ለቦርጭ ወይስ ለመርጠን ለመወፈር ለምድን ነው??
2026-09-24 14:21:54
1
mareyam623
bilen👸👸🦋 :
እኔ እሰራለው ብዬ ተነሳስቼ ከ2 ቀን አልዘልም መስራት በጣም ነው ምወደው ግን ከ2ቀን በላይ አልዘልቅም እሰላቻለው😫😫😫
2026-09-24 18:37:03
1
To see more videos from user @atnasiya52, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About