@uoslljsjoxob: Man Uses His Arms As An Alibi, Cops Uncover The Truth#cops #PoliceBodycam #policeofficer #foryou

uoslljsjoxob
uoslljsjoxob
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 24 September 2026 11:33:04 GMT
675
45
2
2

Music

Download

Comments

jimmarquis7
jimmarquis7 :
it's the lobster guy from the movie " Total Recall"
2026-09-25 07:17:24
0
ifyoazzphatykwhereimatt
toe :
the how is he pulling it mf stabbed someone and he doesn’t have any arms so
2026-09-29 17:07:40
1
To see more videos from user @uoslljsjoxob, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#​
#​" *<<ሰርታችሁ ባልተሳካላችሁ ነገር አትጨነቁ።* ትቀጠራላችሁ፣ ትባረራላችሁ፤ ሶስት አራት ጊዜ ንግድ ትከፍታላችሁ፣ ትከስራላችሁ፤ አትጨነቁ። አሁንም ሞክሩ፣ አይሳካም። በደስታና በሰላም ኑሩ። ጥራችሁ ባልተሳካ ነገር አትጨነቁ። ለምን ደሀ ሆነን አንሞትም? ሰነፍ ሆነን አንሞት እንጂ ደሀ ሆነንስ ብንሞት ምን ችግር አለው? ​ሶስት ክንድ ከስንዝር መገነዣ ብቻ አይደለም የሚከተለን? ምን ይዘን የምንሄድ ነገር አለ? የለም! ስለዚህ ለምን እንጨነቃለን? ድህነታችሁን ለስንፍና ማረጋገጫ አታድርጉት እንጂ፣ 'የታባቱ ለምን አልሆነም!' ብላችሁ አትጨነቁ። ​ሰርታችሁ ደሀ ከሆናችሁ ግን 'እግዚአብሔር ይመስገን' በሉ። እግዚአብሔር 'ስራ' ነው ያለ እንጂ 'ተጨነቁ' አላለም። እና አትጨነቁ። እኔ ከማን በልጬ ነው? አብርሃም በድንኳን እኮ ነው የኖረው። 'ጌታ ሆይ የዚህን ያህል ምን በድዬህ ነው ጥሩ ስራ የማታሰራኝ? ህይወቴ በመባከን አለቀ፣ ለምን አታሳካለኝም?' የብዙ ምዕመናን ጥያቄ ነው። አብርሃም ዕድሜ ልኩን በድንኳን አይደል እንዴ የኖረው? እኛ ከአብርሃም እንበልጣለን? ይስሐቅ በድንኳን ነው የኖረው። ያዕቆብ እግዚአብሔር ሌሊት ተገልጦለት የፍቅር ትግል ሲታገለው ያደረው... እግዚአብሔርን እንደዚህ አቅፎ ያደረው ያዕቆብ የኖረው በድንኳን ነው።" *ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን💙🦋*

About