@the.betty.show0: #CapCut #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትብብሩ ኦሮሚያን በቀላል ያቋርጣል ወይ? ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ገቢሳ ኦሮሞን ያሳምናል?? በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሰው ታጣቂ የኦሮሞዎችን ቀልብ ገዝቷል??ሙሉውን ለመመልከት እባክዎ ማስፈንጠሪያውን ይከተሉ....https://youtu.be/q-ba8P_EILs?si=fYDYPod-32_XUlX8 አለያም The Betty show youtube ላይ ይመልከቱ!!!
The Betty Show
Region: ET
Thursday 24 September 2026 12:03:21 GMT
Music
Download
Comments
Korma Godana :
jawar jawar why?
hi is a intellectual politician.
is a journalism the same within politics?
2026-09-24 16:26:31
1
Alex Negash :
progressively grew more unpalatable for a kiss
2026-09-24 15:02:58
0
berhanebrehane :
ጁሀር ጦርነት ይብቃን እያለ ነው። በድርድር ሰላማዊ ትግል እናድርግ አያለ ነው።
2026-09-24 13:45:54
7
my@metimku :
so what
2026-09-24 17:58:55
0
sgirma girma :
ቢቲ አመለካትሸን እወድዋለው
2026-09-24 14:58:43
0
fika :
ምርጥ ጋዜጠኛ
2026-09-24 13:41:01
1
ፑፔ :
long time እከታተልሻለሁ still ምልከታሽን እይታሽን እወድልሼለሁ
2026-09-24 14:38:19
1
Birhanu Gugsa :
prof Ezikel Gebissa "3 ኦሮሞ ማሳመን አይችልም !! " He is out of touch with matters on the ground.
Fact.
2026-09-24 14:00:34
1
𝓝𝓪𝓽𝓲⛽️ :
abiy asamnon new ende migezan?😭
2026-09-24 19:19:34
0
e anisa :
አንቺ ምርጥ ጋዜጣ
2026-09-24 12:10:18
1
Ermias :
አይ ቤቲሻ!!
2026-09-24 15:13:07
0
tamrat :
የጨነቀለት
2026-09-24 19:35:00
0
Gedi Mesi :
2026-09-24 14:04:13
0
D@VE :
ማኖት እርሶ
2026-09-24 17:13:23
1
Arsenal :
ክክክ ሀይ ቤቲ እስቄል 3 ሰዉ ማሳመን አይችልም አልሽ kkkkk era uuu
2026-09-24 13:52:11
1
Πινέλ Ⓜ️🔱 :
እኔ የኦሮሞ ልጆችን ስነልቦና በጣም አቃለሁ ሰሜኖች ኦሮሚያ ላይ የሚያስቆማቸው ሀይል የለም እሱን አንቺም ታውቂያለሽ ጦርነቱ ደብረብርሃ እና አባይ በረሃ ገርበ ጉራቻ ላይ ነው የሚያልቀው tbh
2026-09-24 18:00:02
0
music SQUAD 👽 :
ህዝቃኤል ጋቢሳ 3 ኦሮሞ ማሳመን አይችልም i can't 😂😁
2026-09-24 20:12:41
0
Grey"bishoftu" :
bety gn sile jewar kalawerash ayihonileshim ende
2026-09-24 14:00:31
0
k :
you are saying if the current (pp) govt collapse you will try to spark a civil war Shame on you
2026-09-24 23:42:56
0
joker :
እርግጠኛ ነሽ ጃዋር ተቀባይነት አለው ግን 😏 ??
2026-09-24 16:55:39
0
Yaregal :
አትስጊ።
2026-09-24 17:59:24
0
ኢትዮጵያ ዛሬ Ethiopia Today 🇪🇹 :
እየመጣን ነው፣ መጀመሪያም እኮ አንድ መሆን አይችሉም ነበር የምትሉት፣ አሁን ጨዋታው ተቀይሯል💪💪💪
2026-09-24 15:48:05
0
Tewodros Alelign :
የኦሮሞ መሬት እኮ ወደወላቡ ነው ሌላው በወረራ ነው የያዘው ስለዚህ በጅቡቲ/በኬኒያ የሚመጣ የነጻነት ታጋይ የለም እኮ!!!
በፍቼም በሸኖም በአረርቲም በአምቦም የሚመጣይ የነጻነት ሃይል የራሱን መሬት ነው የሚረግጠው እንጂ ወደኋላ ሄዶ ወደ ወደወላቡ አይረግጥም!!!
2026-09-25 05:19:12
0
🅴🆅🅴🆁🅴🆂🆃🎼🏔💙🏔💙🏔 🎼 :
ቤቲዬ ነይ ተመልሰሽ ወደሚዲያዉ አንቺ ትሻያለሽ ድሮ አልወድሽም ነበር ግን ብዙ ቃለመጠይቆችሽንም መፅሀፍሽንም ከተከታተልኩ በኋላ ፖቴንሻሉም ብልህነቱም አለሽ እዉቀቱም ቢሆን ሰዉ ነሽና ካለፈዉ ስህተቶችሽም ጥንካሬሽም እየተማርሽ እየበሰልሽ ነዉ ምትሄጂዉ ግን ስትመጪ በጥንቃቄ ከማንም ጎን ሳትሆኚ ልክ እንጀ ሀርድ ቶክ አይነት 🙏🙏🙏
2026-09-24 12:36:04
0
To see more videos from user @the.betty.show0, please go to the Tikwm
homepage.