@tkure21: በየብስ ማስገባት ባለመቻሉ በአውሮፕላን እያጓጓዘ መሆኑ ታወቀ። አገዛዙ ተጨማሪ ኃይል በየብስ ለማስገባት ቢሞክርም ነገር ግን በድፍን ወሎ ቤተ አማራ ዋና ዋና መስመሮች በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ ፋኖዎች ቁጥጥር ስር በመግባታቸው ወታደሮቹን በአንቶኖቭና በሲቪል አውሮፕላኖች እየጫነ ከደጃች በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ ወደ አሊ ሚራህ ሀንፍሬይ አየር ማረፊያ እያጓጓዘ ይገኛል። ወታደርና የጦር መሣሪያ የጫኑት አውሮፕላኖቹ ከመነሻቸውን ከባህርዳር በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ በማድረግ በራያ ቆቦ ዞብል ተራራ አቆራርጠው ወደ አፋር ሰመራ አሊ ሚራህ ሀንፍሬይ አየር ማረፊያ በራያ ግንባር ከስድስት ዕዝ የተወጣጣ ሠራዊትን በጦር ጄትና በድሮን እንዲሁም በረዥም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤልና መድፍ በማገዝ ያሰለፈው የብልፅግናው አገዛዝ ፋኖን ጨምሮ ከወደ ትብብር ለሕልውና ኃይሉ የሚወሰድበትን እርምጃ መመከት አቅቶት ተሽመድምዷል።

ጥቁሬ🥷
ጥቁሬ🥷
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 13:55:14 GMT
11712
372
5
4

Music

Download

Comments

ellenbeza
ellenbeza :
ጌታ እየሱስ ያግዛችሁ
2026-09-27 06:14:47
0
originwollo0
✨የባቦይቱ ልጅ💫 :
መኩ ይችላል
2026-09-25 11:35:22
1
fire.yonas3
Fire Yonas :
🥰🥰🥰
2026-09-25 07:23:49
0
user9810613412819
ወድልጅ ቆረጠ :
❤️❤️❤️
2026-09-24 15:49:46
0
esubx2
The Survival :
🥰🥰🥰
2026-09-25 10:14:24
0
To see more videos from user @tkure21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About