@sebsibe48: ethio and Eritrea war 1998_2000 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopianow #foryou #oromotiktok

መ/አለቃ ሰብስቤ ሉሌሳ 22ኛ ንስር ክ/ጦር
መ/አለቃ ሰብስቤ ሉሌሳ 22ኛ ንስር ክ/ጦር
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 14:00:28 GMT
18078
811
74
169

Music

Download

Comments

gemechubeyene0
Gemechu Beyene :
🥰🥰🥰💪💪💪🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Great Country!!
2026-09-24 15:39:59
1
user3594817994813
fitsum :
108 Kore 31 kefltore nbeku yemahersa tezita new 🥰🥰🥰
2026-09-24 18:04:28
0
tilahun.megersa08
Tilahun megersa :
ዋው15ተኛ ክ ጦር መነሻ ጾርና መርብ ወንዝ ቡትቶ ተራራ ማይድማ ሸንበቆ ዳስ ባሬንቱ ከግንቦት 6 አሰከ ግንቦት 15 1992 ግንቦት 201992 ልዮ የማይርሳ ቀን በተለይ 107 መሳራያ የነበር ያውቀዋል በመጨርሻ ተሰኔ ግንቦት 28 1992 ከሌልቱ 11 ሰአት ተሰኔ የነበር ለትውስታ ተሰኔ ተሰኔ 15ተኛ ከ ጦር የማይርሳ ግዜ ዋው ዋው //
2026-09-24 17:35:15
3
meless65belhiu
መታገስ ዋጋ አለው :
ባሬንቱ በጣም ዋጋ የከፈለችሁ እስከ ተሰኔ 44ተኛ ክ/ጦር ናት❤️
2026-09-24 16:50:40
5
user6084516291116
user6084516291116 ማዬ :
ጀግና የ22ኛ የክፍሌ ንስሩ
2026-09-24 16:41:00
4
user18132690506112
user18132690506112 :
ለማን ነው የይህን ታሪክ የምተርከወ አሁን አኔ የ25ኛ ፈንቅል ክጦር አባል ነበርኮኝ አሁን አማራ ነኝ
2026-09-24 17:07:05
1
user5003879321200
ወለዬው ነኝ :
በቦታው ላይ ስለነበርኩበት ኩራት ነው ብልልም ለሀገሬ የከፈልኩት ዋጋ ነው
2026-09-24 16:45:00
3
shiferaw.yimam
Shiferaw Yimam :
ጎበዝ አስተዋይ የቴወድሮስ ክፍል 24ኛ ነበርኩ ታሪኩን ስላስታወስከኝ አመስግኘሀለሁ
2026-09-24 16:16:34
1
bere19.0
birhanu agafari :
ሴራ ተሰርቶብን እንጂ ከ525 ጋርእጅ በእጅ ተዋግተን ተመለሱ ተብለን ነው እንጂ የሚሆነውን አድርገን ነበር አይ ግዜ
2026-09-24 14:05:18
1
bekele297
ነገ መልክም ይሆንል :
1992 ሙክት የምባለበት ግንቦት 4 21ኛ ክፍል ጦረ ነበረቸ
2026-09-24 16:22:17
1
wiilyare_114
TAKKAR :
ይህንን ታሪክ ተካፋይ ስለ ነበርኩኝ ኩራት ይሰማኛል በእውነት።እነዚህ ቦታዎች በ18 አመቴ ነው ማውቃቸው አይ ጊዜ
2026-09-24 15:24:18
2
.jem5
ጄጄ :
ይሄ ነበር ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት
2026-09-24 17:23:27
1
user4584549550816
user4584549550816 :
በዛ ፍቅር ወቅት ለመሞት የተሽቀዳደምንበት ዳሰ ላይ
2026-09-24 16:51:39
1
user15056571188041
@22 :
የዚህ ጅግና ትውልድ መሆኔ ያኮራኛል
2026-09-24 16:00:21
0
dds5621
ሻለቃ :
በነነገራችን ላይ መ/አ ሳላደንቅህ አላልፍም ልጆች ካሉህ ኢትዮጲያዊነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታሪክን አጣቅሰህ ንገራቸዉ ይህ ትዉልድን ማነፅ ነዉ ። ለኔ ተመችተኸኝ ፎሎዉ አድርጌሀለሁ ።
2026-09-24 17:09:46
1
erop189
ኢሮብ ሳኒጋደ :
በእጁ ቆስለ ነበረ ኣረሳም ግን የኣገር ሰሜትና ኣድነት ፍቅር ነበረ የኣብይ ግዜ ቆሻሻ መንግስት ኣገር ኣባላሽቶዋል😥😥
2026-09-24 16:02:16
1
user2430461567837
user2430461567837 :
ጀግና ነው የሀገሬ ወጣት
2026-09-24 18:16:47
0
user4872877543100
user4872877543100 :
ከዚህ ውግያ ነበርኩበት ወንድሜ የጦረና መረብ ሰቲት ስራልን አይ ወንድሞቸ ጓደኞቸ ሳያቸው አለቀስኩ አዘንኩ
2026-09-24 18:21:45
0
user4169710530337
ሁሉም ያልፋል :
አይ ትዝታ 20ኛ በፆረና የአዲ ኩቱ ምሽግ ሰብረን ፆረና ከተማን ተቆጣጥረን አስመራን በቅርብ እርቀት
2026-09-24 18:31:40
0
lagerendalew
lagerendalew :
24 tega medifegn yetalachehu
2026-09-24 18:36:28
0
tizazuwujira
ሠው ሆይ ብርቱ ሁን :
አይይይይ የመለስ ዜናዊ 2ኛ ታሪክ ተመለሡ የተባልንበት የመጀመሪያው ጥፋቱ ኤርትራን አስገንጥሎ ወደብ አልባ የደረገን ነበር ነብስ ይማር
2026-09-24 18:11:16
0
user7245033255888
ግራት ኣዳም :
24ኛ
2026-09-24 18:08:42
0
meless65belhiu
መታገስ ዋጋ አለው :
@መታገስ ዋጋ አለው:የዚህ ጦርነት ተካፋይ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ❤️❤️❤️
2026-09-24 16:54:05
1
user418074434546
kurfesa :
21ኛ ጉና አለን በሉ እስቲ።
2026-09-24 18:01:20
0
yitadegutal
yitadegutal :
የታሪኬ አካል ነው አይሬሴ ጀግንነት ነበር
2026-09-24 14:39:08
0
To see more videos from user @sebsibe48, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About