@aj.ethiopia: በሰሜን ምስራቅ ዕዝ በነበረው ውጊያ ከ270 በላይ የህወሓት ታጣቂዎች መገደላቸውን መከላከያ አስታወቀ ሐሙስ፣ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የግዳጅ ቀጣና ህወሓት ከሌሎች ኃይሎች ጋር በመጣመር የከፈተውን ማጥቃት ለመመከት በተወሰደ ፈጣን እርምጃ 272 የቡድኑ ታጣቂዎች መገደላቸውንና 260 ደግሞ መቁሰላቸውን የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ። የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል አሰፋ ቸኮል እንደገለጹት፤ ህወሓት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከሌሊቱ 9 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን ወሎ ዞን ተኩለሽ፣ ድልድይ፣ ቀይ አፈር፣ በረሃ ማርያም፣ ባይብዋ፣ ጭሮ እና ኩቤ ቀረንሳ በተባሉ አካባቢዎች ኃይሉን አሰልፎ ለመግባት ያደረገው ሙከራ በዕዙ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ ሙሉ በሙሉ መክሸፉን ተናግረዋል። በውጊያው በርካታ ጠላት ሲሉ የጠሩት ኃይል ከመማረኩም በላይ 4 ዲሽቃ፣ 22 መትረየስ፣ 8 ስናይፐር፣ 50 ክላሽንኮፍ፣ 3 አርፒጂ7፣ 11 የመገናኛ ሬድዮዎችና የተለያዩ የተተኳሽ መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል። አሁን ላይ ሠራዊቱ ቁልፍ ወታደራዊ መሬቶችን በመያዝ የአካባቢውን ቀጣና “ከጠላት የመጠረግና የመጠበቅ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ” እንደሚገኝና ለአካባቢው ማህበረሰብም ላደረገው ድጋፍ አዛዡ ምስጋና አቅርበዋል።

AJ Ethiopia
AJ Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 14:15:23 GMT
61814
1362
29
39

Music

Download

Comments

j40378611
𝓙𝓸𝓱𝓷 :
ውሸት
2026-09-24 15:04:35
1
user9481885628441
king of king :
tagger
2026-10-27 03:45:00
0
mobeilshopasmarea
ፃዲቅ፡አራጋው :
2026-10-26 08:03:20
0
ethomuslim3914
عز الدين :
አሰፈ ግን ምን ሁኖነው እንደዚህ የከሳው
2026-09-28 11:24:30
0
azimachmekonen
azi mekodek :
ye hagerihin lij yemitigedil Ethiopia
2026-09-25 15:39:25
0
dagne_21_
dagne 🍁 :
አሳይ
2026-09-25 15:03:27
1
user7518618075456
era ♎ :
2026-09-24 16:28:38
1
haileyesus34
haileyesus 👑👑 :
2026-09-25 12:25:15
0
axdgdr8szrudr
𝕒𝕓27⚔️ :
2026-09-25 05:34:43
0
habta986
Habtamu :
2026-09-25 05:18:49
1
ethio120309
Menelik💚💛❤️ :
ወሬ
2026-09-24 16:01:28
1
mohammed.abers2
Mohammed Abers :
ብውሬነው
2026-09-25 08:28:09
0
user8198588693399
user8198588693399 :
A few moments later— ———!!!!!
2026-09-24 19:54:00
0
user5567374584423
demeke :
ለሚመራዉ ጦር መች የሀነ መሪ የሜ አባታችን
2026-09-25 19:19:19
0
solesewunt
ይሻለኛል ስል እያደረ ባሰኝ🤣🤣🤣🤣🤣 :
ከእዉነት የራቀ መረጃ
2026-09-25 14:07:38
0
bekele2084
bereket negn ethio ethiopia :
25 azaz
2026-09-29 11:12:48
0
kiyya1898
ኤሎራ💕💕💕 :
💪💪💪 ye ethiopia mekelakeya serawit anbesa new xelatin dibaq memtat yichilal
2026-09-25 12:50:01
0
fikirumulukasa5
Fikiru Mulu Kasa :
ትችለለሕ የሐገር ኩራት
2026-10-12 16:46:13
0
notification_tikliv7
Debretabor Media(ደብረታቦር ሚድያ) :
ከነሱ በኩል ያለውንስ ማን ይናገር በሺወች ይሞታሉ በእርግጠኝነት በተለይ አሁን ላይ በአፈሳ የገባና የለብለብ ስልጠና የወሰደ ምልምል መሬት ይዞ አይዋጋም በደንብ አውቀዋለሁ ተቋሙን በሺወች የውጊ ስልትን ስለማይከተሉ በቀላሉ ለጥይት ይጋለጣሉ አቅጣጫንና ጠላት የሚሉትን ይዞታና የመሬት አጠቃቀሙን ቶሎ አይረዱትም ስለዚህ በዚያ መቶ ከሞተ በዚህ አምስት መቶ ሞች ነው መከላከያ ጥይት የሚያበርደው በተዋጊወች ሞት ብዛት ነው ማለት ይቀላል
2026-09-24 15:52:27
2
user6099957057084
ofc me Love ብር :
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
2026-09-25 09:02:41
0
user65315162432141
ሸጋዉ44 :
🥰🥰🥰
2026-09-25 08:05:45
0
masremasrerboss
ሳተናው :
💪💪💪
2026-09-26 11:01:06
0
ashu.may.wollo
ባችው መጀን :
🥰🥰🥰
2026-09-25 09:08:56
0
user471550356848
አለባቸው🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪 :
🌺🌺🌺
2026-09-25 06:58:46
0
To see more videos from user @aj.ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About