Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@fisehasirak: ወለላ ❤ ፍቅራዲስ ነቃ ጥበብ ❤ ግጥም ሲራክ ታደሰ ❤❤ ዜማ አዱኛ ቦጋለ ❤#ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ወሎ💚ጎጃም💛ጎንደር❤ሸዋ_አንድ_ፋኖ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #fyp #viralvideo
ፍስሐ ሲራክ ታደሰ🇪🇹🇪🇹 👑👑👑
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 14:28:29 GMT
32926
2014
117
319
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Mesfin :
1989 ምርጥ ሙዚቃ አሁን የከዳችኝን ፍቅረኛዬን ያገኘሁበት ጊዜ ፍቅረ አዲስ ረጅም እድሜና ጤና
2026-09-25 09:53:48
4
✈️@SOFi ኮልፌ🇪🇹 :
አሁንማ እደዚ የሚጥም ሙዚቃ መስማት ቀረ ጋሽ ሲራክ ታደሰ መቼም አንረሳቸውም የፍቅር ሰው
2026-09-25 00:37:23
6
mike mekonen :
"ታላቅ ሰው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን"
2026-09-24 18:30:22
3
selam :
የማይረሳ ልዩ ትዝታ አለኝ
2026-09-25 18:02:08
2
One Day🏠🚗💸💵💰 :
የድሮ ሚዚቃ የተሰበረ ልብ ይጠግናል የአሁኑ እኮ ጆሮአችንን በሽተኛ አደረገው
2026-09-24 17:38:34
2
የእምየ ልጅ :
ኮኮብ አባት አለህ እድለኛ ነህ
2026-09-25 20:03:50
2
berhan the Ethiopia :
besmam👌🤔mewedachew zefenoch bemulu yesu serawoch mehonachewn alawkem neber🥰🥰🥰🥰🥰🥰rip gashe enamesegenalen enodehalen💐💐
2026-09-24 18:48:09
1
abdu kedir kedir :
እወነት ለመናገር ስራቅን የማቀዉ በኮሞዲዉ ዘርፍ ከክበበው እና ከሌሎች ባለሙያዎች በሚሰራ ሥራ ነበር ለካስ yedrsetm ባለሙያ ነበሩ ለዛዉም bemigerarmu ግጥሞች ነብስ ይማር ብያለው እንኳን ተወለድክላቸው ይሄው እንዳዲስ አስተዋወካቸዉ እኔም folo አድርጌክ ሌላም ሌላም ስራዎቹን ለማወቅ ተከተልኩህ 🙏🙏🙏
2026-09-25 00:38:42
1
Endalamaw Abera :
ሀገረኛዉን እንደ ሰበዝ እመዘዙ እንዲህ ክሽን እና ጥንቅ ባለ ቋንቋ ለዛ ማቅረብ እና መድረስ እኮ መታደል ነዉ ።ለማንኛዉም የልጅነት ደበራችን ያስታዉሰኛል ።ነብስኄር ሲራክ !
2026-09-24 15:04:02
2
Giyon :
ጋሽ ሲራክ የሙዚቃ ሰዎች የሕይወት ቅመም ነበር ነፍሱ በገነት ትረፍ🙏 ግን ፍሥሓ ወንድሜ የፍቅረአዲስ "እድሜ ካለስ መኖር ደህና በጤና" የሚል ዘፈን እሱም የጋሽ ሲራክ ድርሰት ይመስለኛል ሙዚቃዉን የትም ቦታ ፈልጌ አጣሁት ካገኘኸዉ እባክህ ጋብዘኝ🙏
2026-09-24 19:10:50
2
Eth :
የሱ ፍሬዎች እዚሁ ያወቅኳችሁ ፊሽና ዕንቁ ሲራክ ታደሰ በአባታችሁ ህያው ሥራዎች ልትኮሩ ይገባል። 👌👌👌
2026-09-24 18:58:13
1
Mamushe Ayale :
ጋሽ ሲራክ የኢትዮጵያ መልካም መልክ ነበሩ በፊለልሙም በሙዚቃውም ትልቅ አሻራ ጥለው ነው ያለፉት ነብስ ይማርልን 🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 03:29:57
1
ድምፃዊ አብርሃም አየለ 🎼🎤🎸 :
እናንተ ልጆቹ እንዳይቆጫችሁ ፍስሃየ ጋሽ ሲራክ በደንብ ድብን አድርጎ ሰርቶ ይችን አለም የተሰናበተ ሰው ነው ሲራክ ታደሰ አፈሩን ያቅልልልህ ነብስህበአጸደ ገነት ትረፍ
2026-09-24 17:35:52
1
muleadera :
ወይኔ አጎቴ ሰለሞን ታከለ አለሜ ይህን ዘፈን በጣም ይወደዋል ሶል ባለህበት ይመችህ!!
2026-09-24 18:01:36
1
Senu Flowers :
የ90 ዎቹ ትዝታችን የኮረዳነት እድሜዬን ያስታውሠኛል ይሔ ሙዚቃ እናመሠግናለን ፊሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 17:35:55
1
🎼Lig🎧helu🎤 :
እንደንጋት ኮከብ የሚሸኝ ጨርቃ👑ጋሽሲረክ 90ስዎች በእናንተ ዛሬላይ የሂወት ብረሀንናች ክበሩን🙏🙏🙏
2026-09-24 16:42:32
1
MG(Y23) :
ትልቅ ትዝታ አለብኝ
2026-09-24 17:38:10
1
wendmaneh :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 17:37:01
1
Eyerusealm Asfaw :
❤️🥰🥰🥰🥰
2026-10-05 14:32:00
0
kibru lema :
የፍቅር ሰው ሁሉ ነገርዋ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
2026-10-04 05:06:31
0
user1654477468169 :
ውይ
2026-10-19 19:17:29
0
Eyerusealm Asfaw :
🙏🙏❤️🙏❤️
2026-10-05 14:32:11
0
bruke top :
በምን ቃላት ማድነቅ እና ማመስገን ይቻል ይሆን😳🥺🥺💔💔💔🙏🙏🙏🙏
2026-10-15 18:06:43
0
debe :
ፍቅርአዲስን በወቅቱ በደንብ የሰቀላት ስራ ዋው የሚገርም ስራ ነፍስ ይማር
2026-10-04 05:40:45
0
Bahiran :
ዜማ ሰሪውስዐእንዴ
2026-09-24 19:55:03
1
To see more videos from user @fisehasirak, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#viral #tiktok @221_mmsvideo🇸🇳 @𝐒𝐄𝐑𝐈𝐄 𝐓𝐈𝐌𝐄𝟎𝟒𝟔 🎬 @𝓝𝓭𝓲𝓪𝔂𝓮 𝓞𝓯𝓯𝓲𝓬𝓲𝓮𝓵✪ @بندريتا ذكاء الاصطناعي
@Chez thially @La tigrésse ❤️😘🖕 @Yasmine @LES’A FASHION
#اكسبلور#اكسبلوررررر #اكسبلورر #اكسبلورر #اكسبلور
#fyp #everyone #tredding #views post 43
the vibeeeee w@agax⭐️ @julia #dance #fypシ #fyp #dancetrend #viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy