@temesegnhabtamu: Ethiopia’s army says it kills 272 Tigrayan fighters and wounds 260 in a counter-offensive in the Amhara region, reporting “heavy personnel and equipment losses” for the TPLF.#tigray_ትግራይ #ethiopiannews #tigraywar #tigray #newsupdate

Tom information
Tom information
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 14:49:16 GMT
51801
3284
56
227

Music

Download

Comments

user98874349290093
ወልደሚካኤል :
መጀመሪያ ተረዳው "መከላከያ ሰራዊት 272 ሰው ገደልኩ "አለ ነው ሚለው
2026-09-24 16:19:11
24
gadisa_mullataa
Gadisa_Mullataa :
Peace for our country 🙏
2026-09-24 16:58:26
0
allah.only.one4
isha alaah👌💔💔 :
በቃ ምን ይደረግ እምቢ አሉኮ
2026-09-24 17:35:24
5
henok.getu4
Henok Getu :
yasazinale betam 😳 we are so sad 😞 😔
2026-09-24 17:05:47
1
goldenhour_68
GoldenHour_ :
wushet nw ye makelakiyas?
2026-09-24 15:41:27
6
bekabeka2723
Beka@T :
tinsh nw
2026-09-24 16:37:43
1
terunshi.nagesa
trunesh negese :
አይ እድላችን😥
2026-09-24 15:33:00
5
fani21232
Fanti 🇦🇹🔴⚪️ :
ገደልኩ አለ ነው ያለው ምንድን ነው ያልተረጋገጠ ወሬ
2026-09-24 18:09:17
1
adisu.alemu054
ADA➪ :
ተው መንግስት ተራ ነገር አይደልም
2026-09-24 18:23:56
1
6373bule
ዳግም :
ፈጣሪ ይታረቀን
2026-09-24 16:00:30
3
user5732681236661
ስጦታ :
ምናለ በሁለቱም በኩል ያሉ ወታደሮች አንዋጋም ቢሉ ፈጣሪ ሆይ በቃቹ በለን
2026-09-24 16:42:55
2
sisay.jifara12
sisay Jifara :
king g
2026-09-24 15:56:18
4
sheriff45545
Sheriff :
እስኪ አንድ እውነት ልናገር በየትኛው የ አለም ሀገራት በየትኛውም የጦርነት ግንባር ላይ የ ሀገሩ የሬድዮ ጣቢያ የ ቴሌቪዢን ጣቢያ በሙሉ ውጊያውን እያሸነፍን ነው እየማረክን ነው ምናምን ነው እሚባለው ለምሳሌ ላስታውስክ ወያኔ ከዚህ በፊት ባደረጉት ውጊያ ከ ላይ የጠቀስኩልህ የመገናኛ ብዙሃን ጣቢያወች ወያኔ ከ ትግራይ ተነስተው ደብረሲና እሴከሚደርሱ ድረስ እያሸነፍን ነው እየተጎዱ ነው እያሉ ነበር ሲነግሩን የነበረው, አንድ ነገር አስተውል በምንም አይነት ሁኔታ የ አንድ ሀገር መገናኛ ብዙሃኖች በ ውጊያ መካከል እየተሸነፍን ነው እየተጎዳን ነው ብለው አይዘግቡም አይዘገብምም ህጉም አይፈቅድም የውጊያ ስነምግባርም አይደለም.......... ስለዚህ አላምንም
2026-09-24 17:34:58
1
crmrm3
crmrm :
ያሳዝናል
2026-09-24 15:33:57
2
kingnegus8
Negus :
ብልፅግና እያለ ምን ሰላም አለ 😭
2026-09-24 16:50:12
1
user4415932462951
00034128664 :
fake fake
2026-09-24 15:35:29
2
userlamioromooticha
lammii ሳላለ / ዋር / jarsoo :
ጦርናት ማቺም አይቆምን ሁሉም ሃቂሙን ማአዋቅ አላበት ዋንድም
2026-09-24 18:37:02
0
anwarshrto
Donald trum :
ሰላም ለትግራይ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ
2026-09-24 18:19:11
0
zakriscccccc
ዘካሪያስ ይርደዉ[💥🌟❤ :
ዬኛስ
2026-09-24 16:12:35
0
user4138133281161
ናቱ ጀነረተር🔩🔩🔧🔧 :
yenantes
2026-09-24 17:11:32
0
kalkidan.kalkidan32
ሕይወት🥺 :
ደሞ ህጻናት ሰብስበው አስጨረሶቸው በቃ🥺🥺🥺አቤት እናት እግዚአብሔር ሆይ ማረን
2026-09-24 17:49:10
0
tamieat0
🥀Tamirat 🥀👌 :
2026-09-24 17:31:45
0
.219289
𝕓𝕒𝕙𝕚𝕣 :
ማን ነገረዉ
2026-09-24 18:00:05
0
devman1233
deva man ✌️ :
ጌታ ሆዬ በ1ቀን 272 😭
2026-09-24 17:58:15
0
bosona.tadese
dagi man :
first
2026-09-24 14:56:13
0
To see more videos from user @temesegnhabtamu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About