@simenpiter:

simon peter
simon peter
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 15:00:59 GMT
47426
9965
210
16537

Music

Download

Comments

bless.beki8
Bekïï :
“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” — ገላትያ 2፥16
2026-09-24 15:07:33
139
yalfal635
ያልፋል ተሻለ :
@Bekïï:“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” — ገላትያ 2፥16
2026-09-24 18:22:34
25
ashuye612
Ashuye🎹🎹🎤 :
ሲጀመር ያዕቆብ መልክት የተፃፈው ለአመኑት ለ 12 ነገድ ነዉ( ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” — ገላትያ 2፥16
2026-09-25 18:33:02
3
user4387096860317
ምክንያት አልባው ፍቅር D,not caus Love :
መልካም ስራ ለመዳን ሳይሆን ከመዳን ሚመነጭ ነዉ
2026-09-25 07:57:57
43
abila2223
Abi simon :
እኔም በጌታ ነኝ ግን በእየሱስ አምኚአለው ብሎ ቁጭ ማለት የለም የዳነ ሰው 10ርቱ ትእዛዛትን መጠበቅ አለበት አይ ማመኔ በቂ ነው ካልክ እየሱስን እየወደድክ አደለም ማለት ነው በትወዱኝ ትዛዘን ጠብቅ ይላልና ሲቀጥል ደግሞ ፀጋ ና ሕግ አይለይም እያቀመ እየጠጣ ማመን አለ እንዴ ማመን ከፈለገ ሱስን መተው አለበት ሱስን ከተዌ ደግሞ ሕግን ጠብቁዋል ማለት nw🙏🙏
2026-09-25 10:55:07
1
tesfa5260
tesfa :
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል እና ጌታ ነው አሜን
2026-09-24 15:53:16
26
fitsum_officiall
Fitsum :
መልካም ሥራ ለመዳን ሰይሆን ስለዳንን
2026-09-25 05:44:51
21
abenii12_
abena :
አይገርምም
2026-09-24 16:18:49
14
abelo9633
abelo sir :
እኔኮ ስራም ያድናል የሚሉ ሰዎች ምን አይነት ስራ ሰርተዉ መዳን ፈለጉ?
2026-09-25 00:50:22
11
user2098222252479
alem :
ጌታ ዘመንህን ይባርክ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-25 03:16:56
1
mekuria.alemayehu8
mekuria alemayehu :
“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” — ገላትያ 2፥16 በክርስቶስ አምኖ የዳነ ሰው በሥራውና በተግባሩ ኢየሱስን ለመምሰል ራሱን ያስለምዳል ።
2026-09-24 17:58:18
3
melatyirgu7gmail.com
melatyirgu :
tebarek wendme egziabher segawin yabzalih
2026-09-24 17:16:36
1
japh084
Japh :
ጀግናው ተባረክ
2026-10-02 06:00:04
0
user888607836148
happy :
እንሱ አይግባችው ወንድሜ
2026-09-24 17:25:51
2
m8616425
የኛ ቤት ራስ ኢየሱስ ነው ✝️ :
በፀገው ነው የዳነን❤️
2026-09-25 06:30:11
1
mercimath
mersi ኩሩ ጴንጠ🇪🇹❤🇮🇶 :
tebarek dinq agelalets❤️🥰
2026-09-24 16:02:37
0
amanuel.sana
አማን በአማን :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ያብዛል
2026-09-24 15:50:47
1
tesfa5260
tesfa :
ተባሬክ ወንድሜ
2026-09-24 15:53:37
3
gemechu.gizachew
Gemechu Gizachew :
ok
2026-10-04 11:18:16
0
hiwotsirag
Hiwot Sirag :
ተባረክ በጣም ነው የምወድ ብርክ በል
2026-10-01 14:54:14
0
desu.he
desu he :
ተባረክ አገላለጽህ ደስ ስል 😂 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-04 04:16:28
0
samlgefekre2
ሁሉ በእሪሱ ሆና ❤❤❤ :
ለዳንበት እንጂ ልንድነበት አይደለም ይመችህ አቦ
2026-10-04 01:50:46
0
user9875087243907
user9875087243907 :
ስራዬ ብያድነኝ ኖሮ አምላክ ለምን ሰው ይሆን ነበር
2026-10-04 10:10:35
0
user4115349966188
user4115349966188አበበ :
ሀይ
2026-10-04 17:20:11
0
viadolorosa45
ደቤ ⓘⓝ ⒸⒽራⓨስⓣ :
thank you so much🙏
2026-09-24 16:06:42
0
To see more videos from user @simenpiter, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About