God, please protect and preserve people like these young men to spread peace, love, and unity. Brothers, you are truly a blessing and a much-needed voice for our nation. God bless you abundantly!
2026-09-25 05:17:51
6
abdu essa :
በጣም ነው ምትመቹኝ ጩሁ ይሰማል ድምፃችሁ
2026-09-25 09:09:48
6
Fisseha Melaku :
ሰው ጠፍቶ ሰው ሲገኝ እንዲህ ነው
2026-09-25 03:37:48
23
tere :
እውነት ነው ሁሉም የአዳም ዘር ነው በርቱ ፈጣሪ ይባርካቹ
2026-09-25 09:15:45
23
Natani :
እንደዚህ አይነት ትውልድ ለሃገራችን ያስፈልጋታል በርቱ
2026-09-26 07:08:27
7
Adis birehane :
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ እንደናንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን🥰🥰🥰
2026-09-25 12:58:46
16
gech :
በጣም ነው ደስ የምትሉት ጎበዞች
2026-09-24 23:56:18
18
king edit💀 :
እኛ ወንድማማቾች ነን.....!!!!
2026-09-25 06:40:12
12
To see more videos from user @darbatamaa, please go to the Tikwm
homepage.