Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@lawyermulugetabelay: #የመንደርውል#viral #lawyer #ውል#ጠበቃሙሉጌታ
Lawyer mulugeta belay/ጠበቃ
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 24 September 2026 15:27:25 GMT
89237
3153
51
565
Music
Download
No Watermark .mp4 (
46.33MB
)
Watermark .mp4 (
48.07MB
)
Music .mp3
Comments
Ambaw :
በቀብድ የታሰረ ቤት አንዱ ቢያፈርስስ?
2026-09-24 17:47:21
1
3t :
kodmname 5 amt yalmolaw b beder wel lmgezat
2026-09-24 17:18:44
0
hind :
የገዛውትን ኮንደሚኒየም ውክልናውን በማውረድ ቤቱን እንዳልሸጠልኝ ክዶ ክስ መሰረተብኝ በዚህ ዙሪያ ያለውን እይታ ብትነግረን?
2026-09-25 04:36:27
0
Robsan :
ለውል ማፍረሻ ሕጋዊ ምክንያት ሊሆን የሚገባው የህጋዊ መስፈርት ጉድለት ሊሆን ይገባል እንጂ የተዋዋዮች ማመንና ክደት ሊሆን አይገባም ይህ በማሃበረሰቡ የመካከድን ልምምድ ያበረታታል የሚለው Strong &,Sound full argument
2026-09-24 16:52:28
9
temu temu :
በራ ሱ እጅ አመነ ማለት አይደል ስለዚ መካካድን ቀነሰ ማለት ነው ሌቡነትን ቀነሰ ምክንያቱም ቡዙ ግዜ ሚያጭበረቡረው ሻጭ ነው ስለዚ አሪፍ አሰራር ነው ተመችቶኛል
2026-09-27 15:12:24
2
Roze :
የቀብድ ውል እንዴት ይታያል? ቤት ለመግዛት ቀብድ ሰጥቼ አፋረሰብኝ
2026-09-24 20:37:19
1
sebsibe mulugeta 2344 :
የኔ ሀሳብ:- ሰዎች ተማምነው እስከተሻሻጡ ድረስ መጀመሪያ መሻሻጣቸውን እያመኑ የህግ ትርጉም በሚል ሰበብ የውል መስፈርት አልተሟላም በማለት ውልን ማፍረስ በሰዎች ዝንድ መካካድን የሚያበረታታ እና ይህ ህግ መኖሩን ሳያውቅ በእምነት ሽጦ እያለ የሰውን ላብ በግፍ መንጠቅን ስለ ሚያበረታታ ካንተ ሃሳብ ተለይቻለው። ሰው እያምነ ህጉ ክህደተን ሊያበረታታ አይገባም
2026-09-24 17:10:04
3
Abuky ወሎ :
ጠበቃ ማለት ለኔ ገንዘብ ላለው የሚጮህ ማለት ነው
2026-11-07 10:08:10
0
matiwos 21 :
የአዲስአበባከተማ አስተዳደር በዓመታት ይዞታ ብሎ አመተምረትንና አዋጅን ተከትሎ መፍትሄነው ያመታው በስመሸገር አየርካርታ እያለው ከነዋሪዎች በአራቱም ማእዘኖች ተለይተን እንደገንዘብ ሳይቆጥሩን ለስደትና ለጉስቁልና ለተዳረግነውስ የሸገር ከንቲባ ምንምላሽ ይሰጠን ይሆን የመልካም አስተዳደርን ተፈጻሚነትንና የዜጓችን የመልካም ምኞታችንን እመኛለሁ መልካም ምኞታችን ካልተሳካልን ቤታችን የፈረሰብን ሁላችንም አፈርነና ወደአፈር እንመለሳለን ህጋዊነትና ዕኩልነት ፍታሃዊነት ለሁሉም ለተበን ኢትዮጵያዊያን ይሁንልን አሜን።
2026-11-04 18:27:45
0
ayu :
amsgenalew .....btewsan melku chenketan aklelolinal ysethaw hasb endzeh ayint chegr lay selhonku tnx
2026-10-28 07:37:08
1
Mulushoa Kebede :
ጠበቃ ሙሉጌታ የሰጠኸው ትንታኔ እና የሰበር ውሳኔን ላትቀይረው እቃወማለሁ ያልከው ሃሳብ የማይጨበጥ አወዛጋቢ ሆኖ ተሰምቶኛል። የመንደር ውል በእማኝ ምሥክሮች ፊት እስተረጋገጠ እና ወደውና ፈቅደው ተዋዋይ ወገኖች እስከተዋዋሉ ድረስ ሰበር የሰጠው የታመነ ያለን ውል በረቀቀ ሃሳብ የሰበር ውሳኔን እንደግፋለን ። የሕግ "ባለሙያዎች "መፍትሄ ለመስጠት እንጅ ሥራ ለመፍጠር በምክር ስም ባትረብሹን ።
2026-09-27 06:22:08
1
Tsion :
አድጥያቄ ልጠይቅህ በናትህ እንዳየህው በናትህ ደውልልኝ
2026-09-25 14:53:39
1
user6509565017415 :
እናመሰግናለን
2026-11-04 03:54:51
0
Ermon :
ታዲያ ከማመን ውጭ ምን አለ??
2026-10-26 12:17:55
0
Zebene Girma Zebene Girma :
በአቀራረብ በምክንያታዊ ይዘቱ ያቀረብከው የሚገርም ትንታኔ ነው ከልብ የማደንቅህ የህግ ባለሞያ ነህ እድሜ ይስጥህ ።
2026-09-28 10:47:21
0
Key and Peele # ቁልፍ እና ተዋናይ :
ትክክል
2026-09-24 15:59:24
2
gezahgn worku :
ፍርድ ቤት ህግዳ ትዛዚ ኬሰጡ ማዘጋጃ ዐናግደም ክሌን ምን መፊቴ ይገን ይህን?
2026-10-15 15:47:23
0
Dave Lawyer :
ትክክል የመንደር ውል መሆን አለመሆኑ ግምት ውስጥ ሳይገባ ክርክሩ የውል ጉዳይ እስከሆነ ድረስ ክሱ ለምን በመፋለም ክስ እየቀረበ ለምን በውል ጉዳይ ክርክሩ ይታያል። ከዚህ ጋር ተያይዞ የፌጠፍ ቤት ሰመቁ.91329 ቅጽ 16 ጋር ብናየው ።
2026-09-24 16:19:40
0
ማሜ hair style :
ሙሌ ይመችህ🥰🥰🥰
2026-09-26 03:05:41
0
ሳአዲ ሙስጠፋ :
በመንደር ውል የገዛሁት መኪና አለኝ ሙሉ ውክልናም ሰተውኛል እና ህጋዊ የማይሆንበት ወይም ልንካካድ የምንችልበት ሁኔታ ቢኖር ህጋዊ የማይሆንት ውሉን ማፍረስ ይችላል ማለት ነው የገዛሁትመሰ ከራሴ በተሰብ ነው እስቲ ምን መሆን እንዳለበት አብራራልኝ መካካድ ቢመጣ የህግ አካሄዱ እንዴት ነው
2026-09-25 18:57:08
0
Mohammed :
ጠቃ የህዝብ ልጅ እማማክርህ አለኝ ስልክህን አስቀምጥልኝ❤️
2026-11-02 14:01:16
0
abduletif3_Mohammed :
ከ22አመት በፊት በመንደር ውል የገዛነው ቤት አለ። በወቅቱ ቀብድ ቀፍለን ቤቱን ተረክበን እስካሁን እየኖርንበት ነው። አሁን ላይ የመንደር ውል ነው ሊባል ይችላል?
2026-09-28 23:07:34
0
dizan yelkye :
ውሉ መፅናት አለበት
2026-10-02 15:06:42
0
Andu :
Thanks alot!
2026-09-26 11:47:15
0
Nati..man :
ተመቸኝ ሙሌ
2026-09-24 17:36:05
0
To see more videos from user @lawyermulugetabelay, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
you’re in then you’re OUT 🤪😎 #foryou #fyp #fypシ #fy
#CapCut
🤣🤣😂#ayambangkoksuper #pakhoydrumband🥁🥁🥁 #ayammangon #pama #masukberandafypシ
Sắm em Neo Cushion The Matte để “cheap moment” với Jin - BTS nè mấy ghệ #LANEIGE #LANEIGENewArrivalDay #NeoCushionTheMatte #kbeautymakeup #TurnUpThePerfectSkin
I pray this message finds the right person💜
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy