@its__ratul:

𝙍𝙖𝙩𝙪𝙡 :🌸
𝙍𝙖𝙩𝙪𝙡 :🌸
Open In TikTok:
Region: BD
Thursday 24 September 2026 15:52:26 GMT
2804
133
3
16

Music

Download

Comments

user614020441910
------🌷🌷------ :
হুম 🥺🥺
2026-10-01 16:26:12
0
ondokarjibon002
♡Sufia♡Aktar♡ :
@♡Sufia♡Aktar♡:আমি কি তোমার রব নই?! তাহলে আমাকে ছেড়ে কোথায় যাচ্ছ! এই দুনিয়া কি তোমার আমার চেয়ে বেশি প্রিয়? আমি যে তোমায় ভালোবেসে সৃষ্টি করেছি! তুমি কি দেখো না "? প্রতিদিন তোমার গুনাগুলো আমার কাছে পৌঁছে যায়! তারপরও আমি তোমার রিজিক বন্ধ করি না,, বরং তোমার জন্য তা সহজ করে দেই....!❤️
2026-09-25 04:20:40
0
shoponahmed5050
🫣অজানা দেশের রাজকন্যা 🫶 :
🥺🥺🥺
2026-09-24 15:53:57
0
To see more videos from user @its__ratul, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በዚህ ዘመን ከራሳችን ጋር መሆን ከብዶናል። ጸጥታን መጋፈጥ ስለፈራን ስልካችን ላይ በሚመጡ ማስታወቂያዎች (Notifications) እና በማህበራዊ ሚዲያዎች ተከበን እንኖራለን። ​ትልቁ የሚያሳዝነው ግን የነፍስ ምግብ የሚሆን መንፈሳዊ ትምህርት ለመስማት ወይም ቃለ እግዚአብሔርን ለመከታተል ስንቀመጥ እንኳ ሙሉ በሙሉ ከራሳችን ጋር አለመሆናችን ነው። በጆሯችን መንፈሳዊ ትምህርቱን እየሰማን በአይናችንና በልባችን ግን ስልካችን ላይ በሚመጡ መልእክቶች በኢንስታግራም በዋትስአፕና በቲክቶክ እይታዎች እንበታተናለን። ​አሁን ያለንበት ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው። አካላችን እዚህ ቢሆንም አእምሯችን ግን ሌላ ቦታ ነው። ለመከፋትም ሆነ ለመናደድ ለመረጋጋትም ሆነ ለመጨነቅ ምርጫው እኛው እጅ ላይ እያለ በራሳችን ፈቃድ ትኩረታችንን ለቴክኖሎጂ አሳልፈን ሰጥተናል። ​እራስን አለመጨናነቅና ሰላም ማግኘት የሚቻለው ግን ​ትንሽ ቆም ብሎ ከፈጣሪና ከራስ ጋር መነጋገር ሲቻል ​ስልኩን ለጥቂት ጊዜ አጥፍቶ ልብን ለሰላም ማስገዛት ሲቻል ​እና የምንሰማውን መንፈሳዊ ትምህርት በልብ ማስተዋል ስንጀምር ብቻ ነው። ​እስቲ ራሳችንን እንጠይቅ ዛሬስ ከራሳችንና ከፈጣሪያችን ጋር ሙሉ በሙሉ ለመሆን ምን ያህል ጊዜ ሰጠን? 💭#fypシ゚viralシfypシ゚ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶለዘላለም_ፀንታትኑር

About