@mojisvoice: ወጣቱ ካለቀ ምን ለማሳካት ነው ውግያው??? #ሰላምለትግራይ

Moji
Moji
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 15:54:40 GMT
52305
8954
235
1410

Music

Download

Comments

selamenselam
👌.سلاماً سلاما👉 :
👌ምን እናድርግሺ ወንድሜ ልፋትህን አላህ ያሳካልህ! አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሰላም ለትግራይ ህዝብ!🤲
2026-09-24 16:01:45
190
salina..93
salina🦋 :
uuuufffffff are geta hoye mne yeshlenali 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-24 19:32:05
0
tadelealemu3
tadele :
ማን ይስማው ይሄን ሰው🥺
2026-09-24 16:50:02
76
abdse21
ጉድ እኮነው🤭 :
አንተ ከመጀመሪያ ተናግረሀል😳
2026-09-24 16:05:27
221
ntm8627
Nurhusen- ኑሬ- Anesthetist 🇪🇹 :
I always feel your pain brother😥😥
2026-09-24 16:17:08
80
user6173861293500
@DAGI121627 :
መንግስት እራሱ ችግር አለበት ላኪዎቹን አይደመስስም እርምጃ አይዎስድም
2026-09-24 16:03:54
16
tawfeeqshifa
POV ☪️&🇪🇹 :
ምስሎቹን ባታዩት እመክራለሁ! 😭
2026-09-24 17:05:39
29
bayu.belete.deboch
BD :
እንደ ሩዋንዳ ቀስማችን ከተሰበረ በኃላ አንድ ላይ እርም እንላለን:: ሀበሻ Short Memory ነው ያለው:: ትናንት የተፈጠረውን ዛሬ ይረሳል በጣም ያሳዝናል
2026-09-24 15:59:19
85
zelalem.bekele905
𝔃𝓮𝓵𝓪𝓵𝓮𝓶 :
እስኪ በርታልኝ እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልኝ
2026-09-24 16:10:18
54
gold.man1214
Gold Man :
down down tplf
2026-09-24 16:20:35
30
pacta54
soul, esq :
በአማርኛ ነዉ ምትነግራቸዉ 😁
2026-09-24 18:07:02
8
gadisa_mullataa
Gadisa_Mullataa :
stop war
2026-09-24 17:42:27
0
eshete182
Pastor Yewhala :
የኔ ውንድም አይዞኝ እግዚአብሔር መልካም ነው። ምሕረት ከጌታ ዘንድ ይሁንልን 🙏🙏
2026-09-24 17:47:02
7
user2592722198211
አሜን አሜን :
አሁንም እንደሀገር እብደታችን አለቀቀንም። ፈጣሪ ይድረስልን
2026-09-24 16:54:43
7
imamu.ahmed1
@Imamu ahmed :
ወጣቱን ማሰልጠኛ አስገብተው በጨለማ ውስጥ ነው ሚኖረው ምንም አይነት ኢንፎርሜሽን የለውም ለዛ ነው ዝም ብሎ ሚገባው
2026-09-24 17:46:26
8
saronkeneri
@mesfinkkeb80 :
ዛሬም እንጮሃለን የትግራይ ወጣት ሆይ በእሳት አትጫወት እጅህን በሰላም ለጀግናው መከላከያ ሰራዊትና ለትግራይ ሰላም ኃይሎች ስጡ🙏🙏🙏
2026-09-24 16:58:22
15
rasjoker3
Ras :
Wolverine
2026-09-24 17:22:28
0
aduye54
ADU💇 :
So painful😢💔
2026-09-24 16:51:33
1
tilahuntekle7
tilahuntekle7 :
1972 እኔም ይገርመኝ ነበር የሚሰማኝ አጥቺ ነዉ
2026-09-24 16:20:36
13
won1287gmail.com
ይሰሀቅ :
ለወጣቱም ማለቅ ለትግራይም ከተሞች መውደም ተጠያቂው ህውሀት ና ህውሃት ብቻ ናቸው ; መቼም መንግስት መሣርያ ታጥቆ የመጣወን አካል ፀበል ረጭቶ አይመልሰው
2026-09-24 20:18:07
2
yhalemanley
Yhalem Anley :
ማነው የጨፈጨፋቸው
2026-09-24 17:00:41
0
keol044
keol💪🤴 :
የትግራይ እናት ፅናቱን ይስጥሽ! ለነም እናት ነች👌
2026-09-24 20:09:21
1
yasin.mohammed23
Yasin Mohammed :
አላህ በአራቱም መአዛን ሰላሙን የምጣልን
2026-09-24 19:17:59
3
baby757989
baby :
ምስሉን አይቼ አልቅሻለሁኝ ማርያምን
2026-09-24 17:35:44
4
.mubarek9
Mubarek :
አብሽር ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ ትግልህ ፍሬ ያፈራል ሰለም ለትግራይ ህዝብ
2026-09-24 18:22:13
2
To see more videos from user @mojisvoice, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About