@kida_yegeter_lij: ይህን ምስጢር በማውጣቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏 እውነት ለመናገር እንደ ዙላል ያሉ ሰዎች በጣም ይቸገራሉ። በዚህ ሚዲያ ዘወትር ሰውን ሊያዝናና የሚችል ነገር ይዘው ስለሚቀርቡ እነሱ ሰውን በሚፈልጉበት ጊዜ እውነተኛውን የውስጥ ስሜታቸውን ፊታቸው ላይ በማንፀባረቅ መውጣት ያቅታቸዋል። ይህ ወንድማችን አንድ ቀን መከፋቱን፣ሀዘኑን እና እንባውን ፊቱ ላይ አይተን አናውቅም። (ያኔ-ስንት የለፋበት አካውንት ተዘግቶበት እንኳ ስሜቱ አልተለዋወጠም ነበር) ሁልጊዜ እንዴት ሰው ላይ ፈገግታን የሚጭር ነገር መፍጠር እንደሚችል ሲያስብ ውሎ አዳሪ ነው። ይህንንም ከራሱ አንደበት «እናንተን ሳላስቅ የዋልኩበት ቀን አለ?» ሲል ሰምተን እናውቃለን። እውነቱን ንገረኝ ካላችሁ ግን ሰሞኑን ከቪዲዮ ስር የሚያስቀምጥልንን የፎሎ ቻሌንጅ እሱ በሚፈልገው መልኩ ማከናወን ባለመቻላችን ደስተኛ እንዳልሆነ ማስተዋል ችያለሁ። ከላይ እንደነገርኳችሁ እንዲህ ባለ ጊዜ መከፋቱን ለመግለፅ ተፈጥሮው አልፈቀደለትምና እኛ ሊገባን/ልንረዳው ይገባል ባይ ነኝ። "ወደንሀል" ካልነው 'የወደደውን' እንዲያገኝ ምክንያት ብንሆነውስ? መቼም ወንድ ልጅ ሆነህ ይህን የምታነብ የምለው ይጠፋሀል ብዬ አላስብም❗️ እንግዲህ Viora speciality dental center በአንድ ሳምንት ውስጥ መቶሺ ፎሎወር የሚገባ ከሆነ የተመኘውን በእጁ ያስገባለታልና እንተባበረው ስል በትህትና እጠይቃለሁ። ሁልጊዜም የሰው ደስታ የሚያስደስተን የሰው ማግኘት የሚያረካን ከክፉ ቀናት የራቅን ሰዎች ለመሆን እንሞክር! ይህንን ሃያ ጊዜ ኮፒሊንክ_ሼር አድርጉት👌 ➘ @Viora Speciality Dental Center #share #copylink #repost #ethiopian_tik_tok #100k

Kida Yegeter Lij
Kida Yegeter Lij
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 16:00:12 GMT
55132
3993
49
237

Music

Download

Comments

zulal217
zulal2 :
Tenx 🥰
2026-09-24 18:01:47
108
yigeremtofik
Yigerem Tofik :
የፈጠነ ነዉ የፎለልኩት
2026-09-24 18:41:04
19
usermukeremtofik
Mukinet :
ቅን ልቦች ያብዛልን 🙏 ወላሂ ኪዳ ትልቅ ሰው ነህ ዙላሌን አላህ ሀጃውን ያውጣለት አንተንም አላህ ያግዝህ 🙏🙏🙏
2026-09-24 19:09:21
7
tkforever_7
አንዳንድ ነገሮች :
ሁላችንም ፎሎው እናድርግለት የሚቀንስብን ነገር የለም
2026-09-24 16:19:48
17
yum44317
Yum 🌺 :
ተሳቢ ግዙልኝ🥹😭
2026-09-24 19:31:01
0
scoop.wt.abg
Agh 🤔🤔 :
done
2026-09-24 19:24:42
1
user4872580036188
queen :
ልብክማ🥰🥰🥰🥰
2026-09-25 06:27:41
2
zuzu6312
(زليخة )zuzu 🧕🦋 :
አርገናል🥰🥰🥰
2026-09-24 17:36:01
4
fozumfa7
Fo z 🦋 :
ከአንድ ጊዜ በላይ ቢቻል ምኞቴ ነበር
2026-09-26 13:41:42
0
baby__becho
ቤቢ💃 :
አድርጊያለው
2026-09-24 20:00:47
1
hannah_hanan1
Hanan :
let's go
2026-09-24 18:00:32
2
s.emeran.enat
susu👑 :
ምን ሁኖ ነዉ
2026-09-25 16:09:21
0
dino.sherefedin6
Dino Sherefedin :
ኪዳ ምርጥ ሰው ወደድኩህ🥰🥰🥰
2026-09-25 20:55:42
0
gentl3e
Amiro! :
Done😎
2026-09-24 21:04:21
1
buskane29
it's me 😘🥰🥰 :
done
2026-09-24 19:24:10
1
aleyk80
🌸Aleyk-moh :
done🫡
2026-09-24 19:22:58
1
kawli33
kawli :
done
2026-09-25 18:49:45
0
humihumyra
💥Umu Emran 💥 :
done
2026-09-25 16:37:04
0
blossomree
🌼 Ree ✨ :
done🥰
2026-09-24 22:12:37
1
user4820381802467
ህይወት :
DONE
2026-09-24 20:01:13
2
seni31910
seni :
እውነት ነው አብሽር
2026-09-26 18:17:26
0
abduali923
abedi :
ok
2026-09-26 13:50:03
0
hemen9_
Hemen :
done
2026-09-25 09:53:46
0
onja13s
Mentality :
@Mentality:@The peoples:ፍትሕ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ያረጀ ያፈጀ ፖለቲካቸውን ይዘው ከሀገራችን ይልቀቁልን ሀገራችንን እንወዳታለን አዲስ ትውልድ የሰለጠነ በቴክኖሎጂ የጠነከረ ወጣት እያለ ኋላቀር መንግስት እና ኋላቀር ሽፍቶች እያሰቃዩን ነው ውረዱልን ተፋቱን ሀገራችንን እናልማበት።
2026-09-26 04:50:15
0
sewmehon701
ሰው ሁኑ ‼️ :
አድርገናል vioraspeciality1
2026-09-24 16:17:17
5
To see more videos from user @kida_yegeter_lij, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About