@bereket.emaw: #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #viralvideo #fyp #foryou #ስደት

𝙗𝙚𝙠𝙞®ውድእናቴ {መዝ. 135} 🇸🇦
𝙗𝙚𝙠𝙞®ውድእናቴ {መዝ. 135} 🇸🇦
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 24 September 2026 16:24:13 GMT
344866
72987
3532
13668

Music

Download

Comments

mulu272119
mulu :
እንደዚ አትበል እንደዛ በደስታ ስትዘምር ታሞ የሚያይህ አለ ፣ ተስፋ የቆረጠ ያይሃል ፣ ያዘነ ያይሀል መፅናኛ ይሆናቸዋል። በበረሃ ደስታ የለም በስደት ደስታጰየለም ግን እንረዳካለን ለጠቀስኩለክ ሰዉች ብርታት ነክ ቀለል አድርገክ አትዬዉ።ተስፋ መቁረጥ ምናምን ከአንተጋ ኧረ በጭራሽ እንዳታስበዉ አንሰማክም ስልህ😁ታነሹ ብላቴናዉ ወንድሜ አይዞን💪🥰
2026-09-24 17:25:41
536
adoniz668
አድና~Adina☦️⛪🏵️🕊️ :
ልዑል እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁንህ 🥹🙏🏻
2026-09-24 17:15:26
315
triple8537
Ŧřïpłɛ🌸♈️ :
ayzok abate
2026-10-04 13:56:25
0
amelkebeda21
Amelwerk❤️❤️❤️ :
Ayzke egzhbhre yrdkale
2026-10-04 15:46:27
0
naafii432
Sinboo Ginchii 💒☦️💙🌏 :
Abshiir bro 🥺🥰
2026-10-04 15:06:52
0
user3152014543438
ye michael :
አይዞህ ሁሌም በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ
2026-10-01 16:21:20
35
tegst1219
tegst1219 :
yny getaway egzabher beselam wedeagrgh yelsgh
2026-10-04 15:31:07
0
user285811227481w
maram gifiti ko :
wandime barta fexari yixebiqi yalifali ulumi neger indiwi ayi qarimi barista fexari kanite gara yi unii🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-03 12:51:17
1
matyas_wg
Matyas_☦️ :
እይዞህ ወንድማችን እንድ ሰው ክርስቶስ ሲመለስ በስጋ ደስታ ፈልገን እደለም እኛ ተስፋችን ሰማያዊ ነው እይዞህ በምድር እግዚአብሔር ስለያዝክ ብቻ እንደእንተ ማንም ሃብታም የለም ሃብት ምቾት ገንዘብ ምድራዊ ደስታ ልብስ መኪና ቤት እደለም እኛ የክርስቶስ ልጆች ሃብታችን ምድራዊ እና ጠፊ ቁሶች እይደለም የኛ ሃብታችን ክርስቶስ ነው በጌታችን ሁሌም ደስ ይበለህ 🫂
2026-09-24 16:51:43
88
haregyetepiwa
ነኝ 19⛪️⛪️ :
አይዞህ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም
2026-09-27 11:19:50
41
21.12.5.19
Kal🦋🌸 :
እህታችሁ አይደለሁ መኪና ግዙልኝ🤲🥺🥺
2026-09-25 11:55:20
8
bethellem3
betelhem :
ayizoh wedme
2026-09-30 10:13:43
5
gezahegne.biru
gezahegne biru :
ሁሌም የሚሰማኝን ነገር ነው ያወራኸው ግን ማመስገንህ ውስጥህን ያበረታልሀል።አይዞህ ወንድምአለም ፈጣሪ ቀን አለው
2026-09-24 17:35:28
62
nuhamin.selemon
nuhamin selemon :
ayzosh bro ede afachew yadrgew
2026-10-02 18:05:41
0
.tsegaye6
ታሪኩ ብዙ ነው 🔷🔹🔷 :
አብሽር ጀግናው
2026-09-24 19:23:08
15
tigi.is.boss
Tigi is boss :
እኔ እሚሰማኝን ልንገርህ ሀረብ አገርን አውቀዋለሁ ቆሻሻ ለመጣል ስወጣ ለደቂቃ ፊቴ እሚቃጠለውን ሳስብ አንተን ሳይ ያለህበትን ሁኔታ ማሰብ ያቅተኛል ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ በርታ አይዞህ
2026-09-24 17:19:50
23
ajman.ajman116
𝙻𝚒𝚗𝚊 𝙷&𝙿 :
አይዞህ ለሁሉም ያልፋል እግዚሀብሔር አለ የኔ ዉድ ወድም🥰🥰🥰
2026-09-25 04:49:42
16
liyanaliya772
𝓵𝓲𝔂𝓪𝓷𝓪 :
አይዞህ ትንሹ ወንድሜ ነገ መልካም ይሆናል !!🥰🥰🥰
2026-09-24 18:11:54
19
user5860761783662
fikir yashenifal :
የኔ ውድ መናገር አይጠበቅብህም ያለህበትን ሁኔታ ከ ፊዚካልህ ማወቅ ይቻላል ነገር ግን ምስጋናህን አታቋርጥ
2026-09-25 06:29:25
5
user3674822694816
tsion :
አይዞክ ወንድም በርታልኝ
2026-09-24 16:31:04
5
mama16.aven7
user29613109820ግ :
ትንሹ ብላቴና ምስጋናክ🙏🙏🙏ዋጋ አለው
2026-09-25 09:36:45
6
faytu25
kenna koo :
Ayizo wendem
2026-09-26 11:28:05
1
solutio.mobail
qidasta aresemiye enate❤🙏 :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
2026-09-25 20:34:33
1
user7165255510049
የ19 ባርያ :
እመብርሀን ካንተጋ ትሁን🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 17:03:23
1
user70601879133237
Ⓕ➩ነኝ የጃማዋ ❤ :
አይዞህ🥰🥰🥰
2026-09-25 21:45:13
1
To see more videos from user @bereket.emaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About