@natymon2: የምር ወንዶች የምታገቧቸውን ሴቶች ታውቋቸዋላቹ? ወይስ በዚ 6 ወር ውስጥ ለትዳር የሚሆን ፍቅር ላይ ደርሳቹ ነው? በሁላ ሚስቴ ጥላኝ ሄደች እንዳትሉ!! ሼር ኮፒ ሊንክ ይደረግ!! #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #ethiopianwedding #habesha

Mon
Mon
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 16:25:20 GMT
67831
6426
154
1718

Music

Download

Comments

:
ድንግል ግዴታ ነው
2026-09-24 17:25:38
109
:
ብርዝናዬ ነግሮናል
2026-09-24 17:09:19
315
:
ድንግል ያልሆነችን አለማግባት መፍትሔው።
2026-09-24 19:27:46
62
:
Tell him save his life bro
2026-09-24 17:26:58
22
:
ትዳር ግዴታ አደለም ወገን
2026-09-24 16:32:27
101
:
ምንም ምናቀው ነገር የለም አግብተናቸው እራሱ አላወቅናቸውም እስካሁን
2026-09-24 19:01:45
20
:
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]ባነናል
2026-09-25 11:00:50
0
:
15 አግብቼ የፈታውት እኔ
2026-09-24 16:34:39
40
:
keep up doing what you are doing
2026-09-25 12:29:07
0
:
መሀል ላይ breakup አድርገው እንደገና ታርቀውም ሊሆን ስለሚችል cheat አድርገው ነበር በሚል ብቻ አትውሰደው።
2026-09-24 17:07:36
18
:
Miss lyu new mom
2026-09-24 18:27:47
0
:
ጊዜያዊ ስሜቱን እንጂ ጭንቅላቱን የሚጠቀም ወንድ ጠፍቷል እኔን ጨምሮ
2026-09-24 19:06:01
10
:
that's happened me within one week
2026-09-24 19:15:08
1
:
cheat aregew new mon
2026-09-24 18:19:39
0
:
ይሄ ነገር በጣም ለረጅም ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነበር 👍 ይመችህ brother
2026-09-24 17:38:20
14
:
ኢየሱስ ሠውን ሁሉ ያለምክኒያት እንዲሁ ይወደናል ና ወደዚ ዘላለማዊ ፍቅር ከዘላለም ሞት ሊያድንህ ይፈልጋል
2026-09-25 02:48:41
3
:
lkensh
2026-09-24 21:19:23
1
:
ጠፍቶን አይደለም ባክህ ፓኬጅ ከምንሞላ ብለን ነው አሊሚትድ ያረግነው
2026-09-24 17:23:48
10
:
Wusteh selam yelem abate teregaga dont be a negative thinker always des aylem
2026-09-24 17:05:18
5
:
አሁን ትውውቅ የለም በደረስ ነው
2026-09-24 16:34:44
7
:
ewnethn new tkkl nek
2026-09-24 17:34:57
3
:
antenmko liyagebu asbew alhon/alfelg stlachew bihons plus live u life
2026-09-24 17:41:52
1
:
እኔጋም እንደዚህ ዓይነት ታርክ አለ🤣 ካንተው ሳይብስ ይቀራል ብለህ ነው😁 በ4 ወር እና 2 ወር ልዩነት የተከሰተም አለ ብሮ😁
2026-09-25 02:24:13
1
:
ምንም ልዩነት የለውም አግብተውም ይወሰልታሉ። ወንዶቹም ሴቶቹም።
2026-09-24 18:30:06
2
To see more videos from user @natymon2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About