Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@deacon_yordanos_abebe: ሳይንሱን ሙሉ ለሙሉ አትመኑት #CapCut #tiktok #ተዋሕዶ #ማርያም #Science
የዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ትምህርቶች
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 16:48:33 GMT
40381
2706
65
445
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.28MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.55MB
)
Watermark .mp4 (
18.1MB
)
Music .mp3
Comments
የነገን፣ማንያውቃል🚶♂️ :
እውነትነው፣2003ከ8ት9የተዘዋወረኩበት🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 11:32:57
0
Gach Choma :
7ኛ ክፍል አማረኛ መምህሬ
2026-09-25 06:00:51
8
Dr Tamene Habtu -Gondar :
ክቡር መምህር እኔ ፋሲለደስ የመሰናዶ ተማሪ እያለሁ በኬሚስትሪ ላብራቶሪ ይሄን አይቻለሁ!!
2026-09-25 03:31:44
10
Fabio :
ትክክል ትክልደንጋይ ጃንካ ቀበሌ የሚመጡ ተማሪዎች በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ተማሪዎች ናቸዉ
2026-09-25 04:15:02
9
Kinday :
አወ ትቸር 5 ኛ ክፍል ልማት በር ስም ተማሪያችን ነበርክ አንተ ምታስተምርን አማርኛ ትምህርት መቸም አይርሰኛም ትለያለህ 🙏🙏🙏
2026-09-25 06:09:35
9
Debritu mewosha :
እዉነት ነዉመምህር የጃኒካዊ ተማሪ አንበሳ ናቸዉ
2026-09-25 09:48:22
4
Shega@2412 :
እርስዎም ሰው ከአራቱ በሀሪያት መሠራቱን አሳዩን በሙከራ የተሰራን አትናቁ። መድሀኒት የተሰራ በኬሚስትሪነው።
2026-09-24 23:36:11
6
161616(እቅድህ ላይ ሞትን ጨምርበት.....) :
እኔም ነበርኩ teacher?
2026-09-25 06:17:19
3
user2751523188550 :
አለህ የኔአባት ሽአመት ኑርልኝ
2026-09-25 05:45:15
2
Elias :
መምህር [Heartwarming]
2026-09-25 12:35:53
1
Killy :
ከአክብሮት ጋር አሁን በእጂዎ የያዙት ስልክ እና ማይክራፎን ከ50-60 ዓመት በፊት ልክ እንደ H20 ለማሰብ የሚከብድ የሳይንስ ትርክት ነበር። ስለዚህ ሳይንስን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መቀበል ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም።
2026-09-25 08:27:39
1
user1734072246176 :
አማረኛ መህመሬ ነበር የኔ ጀግና
2026-09-25 05:39:27
1
aaaaa :
በእረስዎ ከተማሩት አንዷ እኔነኝ!!
2026-09-25 05:37:34
1
None of the above :
አወ አስታዉሳለሁ አስተምረህኛል አማረኛ
2026-09-25 04:27:38
1
nainet :
መምህሬ ነበርክ
2026-09-25 06:57:15
1
አባ ወምበሩ :
እኛ አይተናል
2026-09-25 04:19:45
1
Adomira :
🥰🥰🥰ጃኒካው የኔልዩ፡ሃገር ሁሉም፡ይመሰክልሻል
2026-09-25 05:52:07
1
@user21 :
ውድ መምህር ትክክል ነው ውሃ ሀይድሮጅን እና ኦክስጅን የያዘ
2026-09-25 04:35:56
1
Amare :
አረ ያገሬው ሰው እዛው እኮነው የተማርኩት
2026-09-25 04:48:13
1
Misganaw Alemayehu :
1999 8ኛ ክፍል አማሬኛ ትምህርት ልማት በር ትምህርት ቤት አስተምረውኛል መምህር
2026-09-25 15:45:09
0
Mom :
ኦ ዲያቆን በጎንደር ፋና FM98.1 ላይ ድምፅህን እሰማ ነበር ከ9_12 ተማሪ እያለሁ እና ድምፅህን ስሰማ በጣም ደስ ይለኝ ነበር በአካል ጎንደር ሄጄ ባየሁት እያልኩ ዛሬ ከስንት ጊዜ በኃላ በቲክታክ አየውህ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰
2026-09-25 13:47:57
0
sisay :
ጃኒካው🥰🥰🥰 ተምርነበታል
2026-09-25 13:28:41
0
anwar :
ለ ኬሚስቶች ብንተወዉ አይሻልም፣ መቼም ኬሚስትሪ የደረሰበትን ደረጃ መካድ አይቻልምም። hydrogenንን አሳየን፣ oxgenንን አሳየኝ፣ ካላየሁ አላምንም እንኳ ጥሩ አይደለም፣ እንደርስዎም አስተምሮም ይጋጭብዎታል። ለምሳሌ ዉሀ በ ጋዝ መልኩ እንደሚገኝ አገሬዉ አስተምሮናል፣ ደመና ዝናብ እንደሆነ ማለቴ ነዉ። አየር ላይ hydrogen እና oxygen 99 በላይ %ን እንደሚሸፍኑ እሙን ነዉ፣ ያስረዱናል። ሌላዉ ይቅርና አምላክን አሳየኝ፣ ካላየሁ አላምንም ወደሚለዉ እያጋደልን ይመስለኛል። ይህች ግን ቀላሏ ኬሚስትሪ ትመስለኛለች፣ ትልልቅ laboratory ብትጠይቅ ያረጋግጡልሀል።
2026-09-25 12:48:45
0
Temesgen Moges Yirdaw :
የዚህ ሰውዬ ትክክለኛ ስም ማን ነው ተመችቶኛል።
2026-09-25 14:51:05
0
Abinet :
ብዙ ምርምሮች በቤታችን ለመመራመር ወጭ ጠያቂያ ይሁኑ እንጂ በርካታ የምርምር ተቋማት እንዳሉ ይታወቃል የአንዱን ስራ ሌላው በትክክል ያረጋግጠዋል ብዙ ምርምሮች በሳይንስ በቀላሉ እንድንማርባቸው መቅረባቸውን መደገፍ እንጂ መንቀፍ አይኖርብንም
2026-09-25 12:07:04
0
To see more videos from user @deacon_yordanos_abebe, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#creatorsearchinsights #اكسبلورexplore #الجزائر #pourtoi #fyp
how many frogs did you find? 🐸 check out tiktok’s #Minecraft community today! @Gorillo
трек в тгк — brmineouuu основа —@eeqwabrmi
#unfreezemyaccountplz🙏🙏 #top #tiktokteamdontunderviewmyvideos #For U ❤️#unfreezemyaccaunt🙏🙏🙏 @سانول @💫🫀♡ ⋆$𝖆𝖇𝖎𝖗 𝕶𝖍𝖆𝖓⋆ ♡💫 @𝐓𝐚𝐡𝐬𝐞𝐞𝐍__𝐁𝐚𝐥𝐨𝐜𝐇 @💸ع م ر ا ن 💸 @Fahdiii ❤️🩹🙌 @❤️🔥 صائـم پٹھـان 👑 @ANAS khan
Unaweza kuwaumiza watu ukadhani upo salama lakini itafika wakati Mungu akaachia mtu alipize kisasi kwa ajili yake - Askofu Gwajima
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy