@4kilobooks: 📍 4ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ ተስኒም ህንፃ ስር እንገኛለን 0987879300 #BookRecommendations #viralvideo🔥 #BookTok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

4kilo books📚  ፬ኪሎ መፅሐፍ📚
4kilo books📚 ፬ኪሎ መፅሐፍ📚
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 17:15:59 GMT
4439
244
23
268

Music

Download

Comments

amdetsion22
𝐀𝐦𝐝𝐞𝐭𝐬𝐢𝐨𝐧!!! :
the 33 strategies of war yemilew metshaf tetergumual? beman?
2026-09-25 06:41:08
1
wude36400
wude :
የ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ👌👌👌
2026-09-24 19:47:50
1
lillileul
Leilt Lulu✨ :
አፄ ቴዎድሮስ እና የኢትዪጵያ አንድነት🤌🏾🤌🏾
2026-09-24 18:42:53
1
habuxzibit
habu :
don't get me wrong ግን ኢትዮጵያ ከሰሜኑ part ውጪ ሌላ ታሪክ የላትም እንዴ ለምሳሌ ስለ ወላይታው የጦና ኣገዛዝ ስለ ሌሎቹ የኢትዮጵያ ብሄሮች ታሪክ የኢትዮጵያ ኣደለም እንዴ?? fyi ከትግራይ ነኝ ግን ስለ ተቀረው ኢትዮጵያ ታሪክ ባህል ኑሮ i wanna know ...with respect
2026-09-24 17:58:46
3
kadisco_19
Kadisco19 :
90% የደብተራ fairytale. But the ፊታውራሪ ተክለሃዋርያት book is exceptional!
2026-09-25 11:37:16
0
redwanalburhan8
redwanalburhan8 :
የኢ/ያ ታሪክ እውነት መነበብ አለበት ብለህ/ሽ ታስባለህ ??? እኔ አንብቤው የተረዳሁት ነገር ምንድነው በጣም ውሸቱ የበዛና ኪነት ያገነነው የአጼዎች ታሪክ ነው ያለው።የኢ/ያ ታሪክ አደለም የ አንድ ብሄር ና ሀይማኖት ታሪክ ነው ። ደራሲው ለማራና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለቤተክርስትያኗ በሚመች መንገድ ነው የጻፈው ይህ ስል ጮፍንና ስሜታዊ ሁኜ አደለም ምክንያቱም የአዳል ጦር ሲያቸንፍ ወራሪ አጼዎች መሳሪያ ያልታጠቁ ንፁሃን ሙስሊሞች ሲገሉ እንደ ጀብድ የሚተርክ መጽሀፍ ነው ። ስለዚህ ምላሽህን እንደኔ በምክንያት እጠብቃለሀ ። አመሰግናለሁ
2026-09-25 19:27:57
0
mahletteshome1
ማህሌት🍪🍪 :
🥰🥰🥰
2026-09-24 18:08:18
1
frehiwot.desta7
Frehiwot Desta :
🥰🥰🥰
2026-09-24 19:43:46
1
frehiwotde
Frehiwot Desta :
👌👌👌
2026-09-24 19:18:58
1
frehiwotde
Frehiwot Desta :
👌👌👌
2026-09-24 19:18:58
1
liyateshome2
Liya 📖 :
👌👌👌
2026-09-24 18:01:06
1
abemethiopis
Âbêm Éthïöpïß :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-24 17:35:08
1
tedros.ha
Tedros Ha :
🥰🥰🥰
2026-09-24 17:39:44
0
tedy085354588888
አለም ከንቱ 12አባቴ :
🥰🥰
2026-09-25 12:28:06
1
To see more videos from user @4kilobooks, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About