@nikatdaily1: የሀገራችን የጋራ እጣ ፈንታ የሚያሳስበን ሁሉ ቆም ብለን የምናስብበት ጊዜ አሁን ነው።ቀላሉ እና አዋጩ መንገድ መናበብ ነው በምላሹ ደግሞ ለበለፅግና አመራሮች የህይወት ዋስትና መስጠት ይጠበቅባቹሀል ነገሮችን በብልሃት እና በጥበብ ለመፍታት ሁላችንም የበኩላችንን እናድርግ። የእናንተን ሃሳብ በኮሜንት ላይ ፃፉልኝ ።👇 #Ethiopia #Discussion #Peace #አንድነት #HabeshaTikTok
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Region: ET
Thursday 24 September 2026 17:31:24 GMT
Music
Download
Comments
love ethio❤️ 1220 :
oromo neng gin amara ina tigray my brother loves
2026-09-24 18:44:24
1
bini man :
መግስት የለም የምትሉ በላይክ
2026-09-24 17:43:05
122
dereje016 :
ለአሜሪካ እሰልል ነበር ያለው የብልፅግናዎች መሪ ነው ላጠፋት ጥፋት በሙሉ በህግ መጠየቅ አለባቸው። ድርድር ምናምን ብሎ ነገር የለም።
ትግሉ የሰውን ህይወት ለዘላለም ከመገደል እና ሀገርን ለማዳን የሚደረግ የህልውና ትግል ነው።
2026-09-24 17:40:54
55
መርከበኛው!!! tamrat dinku :
የምር የኔን ቁጭት ስለምትገልጥልኝ አመሠግናለሁ ።
2026-09-24 17:44:43
20
🕵️♂️men's pawer🕵️♂️ :
እመኑኝ አገራችን ሶሪያ ትሆናለች 😢
2026-09-24 19:23:11
18
tesfaye :
ከዚህ ሁሉ እልቂት መንግስት ለምን አይወርድም
2026-09-25 06:28:19
8
Ras Abälle 🦇 :
I,luv your voice❤️
2026-09-24 22:49:36
2
tg123ab :
ግን ነገ አሸናፊው ይሔን ድል በምን አይነት ታሪክ ይጽፈዉ ይሆን ምክኒያቱም ለኔ ይህ ጦርነት የሩዋንዳውን ሁቱና ቱሲ አይነት መጨፍጨፍ ሆኖ ነው የሚሰማኝ
2026-09-25 04:59:03
2
emu :
Bless you
2026-09-24 19:25:12
1
nigatuteshale(ንጌ የእምየ ልጅ) :
genuinely perfect man
2026-09-24 19:09:57
1
Tesfa Endeshaw :
ትክክል ብዙዉን ጨዋታ በዉስጥ መጨረስ የበለጠ ለትግሉ በአጭር ለመቋጨት ትክክለኛዉ መንገድ መናበብ ብቻ ነዉ አሁንም አልረፈደም ተናበቡ ሞያ በልብ ነዉ
2026-09-24 17:49:11
16
Nathan :
You're absolutely right.
2026-09-24 17:52:23
1
yeferesegnaw lij 🇪🇹 :
እግዚአብሄር ሆይ አግዘን 🙏🙏🙏
2026-09-24 17:41:10
6
selam ❤❤ :
አረ አተግን ትለያለህ🙏🙏🙏
2026-09-24 18:01:50
6
Z.M :
መንግስትን ማክበር ሃገርንና ፈጣሪን እንደማክበር ነው ተቃዋሚነኝ ብለው ጠመንጃ ከማንሳት ተቀራርቦ መነጋገር ይሻላል፡፡ካሎነ ግን የተቃዋሚ ወታደሮች ከመንግስት ጎን ቁሙ ተቃዋሚ የራሱ እንጀራ ለማብሰል ነው፡፡
2026-09-24 18:26:21
2
Gypsum Board decoration✅ :
መንግስት ምን አጠፋ እንስማማ እያለ ነው በጦርነት የሚወድቅ መንግስት የለምና ኑ እንወያይ ብሏል
2026-09-25 04:18:08
1
እንዳለ ፈርኔቸር ከቡልጋ :
እውነት ነው
2026-09-25 01:54:12
1
user9940603065748 :
አትጀግና ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
2026-09-25 02:10:44
1
Melona21 :
ትክክል
2026-09-24 17:59:28
3
Melkie Gondarew :
በተክክል ወንድም
2026-09-24 23:02:55
1
ኣለም ወዲ ኪሮስ :
ኣረ ኣንተ ትለያለህ
2026-09-24 18:39:48
2
🇪🇹🇪🇹ሠላም ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹 :
ብልፅግና ምንም ጥፋት የለውም
2026-09-24 18:24:15
0
yiraga Abewa :
ትክክል
2026-09-24 17:44:37
3
ማሜ :
ሑሉንም ነገር በውስጥ መፍታት ቢችሉ ትውልድንም አገርንም አድነው ወደተሻለ ደረጃ መራመድ ይችሉነበር
2026-09-24 18:47:16
2
Natnael 444 :
keqal beliy yehon ewnta nw
2026-09-24 18:05:46
2
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm
homepage.