@tenapulse: ቅርንፉድ ማጣፈጫ ብቻ ይመስላችኋል? ተሳስታችኋል! 😲🌿 ይህን ትንሽ ቅመም በየቀኑ መቆርጠም በሰውነታችን ላይ የሚያመጣው አስደናቂ ለውጥ! ከጥርስ ህመም ማስታገስ እስከ ጉበት ስብ መቀነስ... ሙሉ 10 ጥቅሞቹን በቪዲዮው ይመልከቱ። እናንተ ቅርንፉድን በብዛት ለምን ትጠቀሙታላችሁ? ለሻይ ወይስ ለምግብ? በኮሜንት ንገሩኝ! 👇 ይህን ጠቃሚ መረጃ ለቤተሰብ እና ለወዳጅዎ አሁኑኑ SHARE ያድርጉ! #TenaPulse #creatorsearchinsight #የጤናመረጃ #HabeshaHealth #EthiopianTikTok
TenaPulse
Region: GB
Thursday 24 September 2026 17:41:05 GMT
Music
Download
Comments
toda :
I always use it in tea. is there any disadvantage ?
2026-09-26 22:15:48
1
❤ام مفتاح 📚كنفيكن 📚 :
እውንት[Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-25 13:32:50
0
Mesi Araka🙏 🇱🇧 :
6 tikikl 🥰🥰🥰🥰🙏🙏
2026-09-25 22:18:59
0
Amin Moon :
unet new 💯
2026-09-25 16:01:36
0
𝐒𝐞𝐚𝐝𝐚 𝐀𝐬𝐬𝐞𝐠𝐚 🦅 :
ጧት እና ማታ ሁሌ 3 ፍሬ እጠቀማለሁ ምርጥ ነው 🥰🙏
2026-09-25 10:05:54
11
almaw sisay :
thanks
2026-09-25 16:10:13
0
Tilaye AsRes :
tikiki
2026-09-26 14:56:16
0
semira 🦋سمر🦋🍫 :
እረጥርሤን አሳጥቤ ይሄው ነዘነዘኝ ምንዲነው ኡፍፍፍ😭😭😭
2026-09-25 00:07:20
0
Arsenal & Madrid :
በአራብኛ ምንድነዉ ስሙ
2026-09-25 13:23:10
0
የሠው ነገረስ ወደዛ😔 :
እባክክ ለሆድ ድርቀት ስራልን እኔማ ተሰቃየሁ[Crying][Crying] እና ደግሞ ምግብ በምበላበት ሠአት ጀርባዬን ያቃጥለኛል [Crying][Crying]ምንድነው መፍቴህው ግራ ገባኝ ስደት አይንክ ይጥፋ ስደት ከመጣሁ ነው እንደዝ የተሠቃየሁት አትለፈኝ ነገረኝ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-25 06:12:54
1
𝕞𝕖𝕜𝕚🦋😇 :
እኔማ ሱስ ሆኖብኛል ቁርንፍድ ካልበላሁ ይደብረኛል 😳
2026-09-25 18:30:00
0
መክሊት :
ጉዳት ኣለው
2026-09-25 21:16:07
0
🌷𝑠𝑒𝑚𝑢"𝑛𝑒𝑔𝑛"የቆጆወች"እህት§ :
ቅጠሉ ምድነው
2026-09-25 12:36:31
0
user708361202691 :
እኔ መጠቀምእፈልጋለሁ ግን ቀመስ ታረግ ያቅረኛል 😭እናተንም ያቅራችሇል🥰🥰
2026-09-25 08:10:53
0
ይሁን አለ ሆነ🙏 :
ቅረንፋድ ለደም ግፊትም ይጣቅማል ይባላል እኔ ግን ጓሮሮዬን አሞኝ ዝም ብዬ በቀን 3 ፍረ ሻይ ላይ አረግ እየታጣቃምኩ ነበረ ከአቅሜ በላይ ሰሆነ ወደ ሀክም ቤተ ሄጀ የጓሮሮ አላረጅክ ነው ያሉኝ የሆነ ነገረ ከምለሰ ስሪ አብጦል ምን ማረግ እንደለብኝ ግራ ገበኝ ወይኔ ሰዳት የት ልህድ😭😭😭😭😭
2026-09-25 17:36:04
0
Ebrahim 🇪🇹🇪🇹✈️✈️✈️🇦🇪🇦🇪 :
እንዴት ነው ሚንጠቀመው ከሸይ ጋር ነው ብቻውን አበረረው
2026-09-25 08:17:08
0
ኣላህ ወኪል :
ኣረ ጥርሴን እያመኝ ነው ኣጠቃቀሙ እዴት ነው ?
ዝም ብሎ መቆርጠም ነው ወይስ?🥺
2026-09-25 11:13:47
0
🔱♈ :
15 fre .be hult litr wha weat chmre nw mtetaw knun mulu gudat ynorewal de
2026-09-25 16:25:17
0
ሁሉም ለበጎነዉ :
ቀጣይበዠዝጂብልይሰራልን
2026-09-26 05:12:12
1
007731 :
ልክ ነው ዘርፈብዙ ጥቅሞች እንዳሉት የጎንዮሽ ጉዳቱንም ብትናገሩ ጥሩ ነው እኔ ለጥርስ ጥሩ ነው ሲባል 2በቀን አኝክ ነበር ግን ከሳምንት ቦኃላ ቀኝ እግሬን መዘርጋት አቃተኝ ኩላሊቴን መጠዝጠዝ ጀመረኝ እሱን ስ።ው ተወኝ እና ጥንቃቄ አድርጉ
2026-09-25 07:06:07
0
አበቅየለሽ ጎጃም 💚💛❤️👸 :
ለኔማ እደማስቲካ ካፌ አይጠፋም 😂
2026-09-25 10:37:19
1
zelalem zerhiun :
አጠቃቀም ሙ እንዴት ነው ?
2026-09-25 13:37:33
0
Řõɓɛľ Ãŝšåɓ 21 🇪🇷 :
ቆርጥመን ግን ንውጠው ኣለን እስኪ፡ንገረን
2026-09-24 21:25:01
0
🆄🅼🆄💍🅸🅼🅰🅽 :
ግን ደም ያቀጥናል ይባላል እውነት ነው?
2026-09-24 19:37:36
0
""s ነኝ የናቴ ናፋቂ"" :
እሽ ተቆርጥሞ ይተፍል ነዉ ይዋጣል በቅንነት መልሱልኝ
2026-09-25 22:05:07
0
To see more videos from user @tenapulse, please go to the Tikwm
homepage.