@t24546: ጦርነት ይቁም #ethopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ti̇ktok

Rim👸📚💲🇪🇹❤️🇸🇦😚😂
Rim👸📚💲🇪🇹❤️🇸🇦😚😂
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 24 September 2026 17:50:03 GMT
105804
9444
585
3954

Music

Download

Comments

lifeisfridem4
⚜️ኪያ ያባቷ💯 :
ፋኖ ባይኖርኮ እስካሁን ጥሬስጋችንን ነበር የሚበሉት😥😥😥
2026-09-24 20:54:42
505
user7070422299667
የጫካዉ ነብር ደፋሩ ፋኖ 💪 :
ገራሚ ታሪክ ነዉ 😢😢አይ አማራ እሄም ያልፋል 🙏🙏
2026-09-24 20:33:43
186
fitiwihailu346
Fitiwi Hailu :
እኔ በትግራይ ከ 7 ጓደኞቼ በጥይት ደብድበውን እጄ ብቻ ተመትቼ የሞትኩ መስየ እኔ ብቻ በሂወት ተረፍኩ
2026-09-25 02:57:31
75
kebede486
የሸዋው መብረቅ :
አይዞሽ ግን እኮ ሁሉም አይደለም የሰው ልጅ አስተሳሰብ ይለያያል
2026-09-25 01:11:15
21
mok_one
XY🙄 :
ያንች በምን ጣሙ እኔን እንክት አድርገው ደብድበው ከጥቅም ውጭ አርገውኛል አሁንም በክራንች ነው የምሄድ 😭😭😭
2026-09-25 04:21:49
28
mera.tenaw
Mihretab :
ለዚህ ነው መከላከያ ሰራዊት የሀገር ሳይሆን የግለሰብ ሰራዊት ነው የምንለው። ትግሉም የህልውና ትግል ነው የምንለው በምክንያት ነው።እህቴ አይዞሽ ይህ ቀን ያልፋል!።
2026-09-25 01:37:07
91
biti.yeni0
Biti Yeni :
እኔን አላስቀምጥ ብለውኝ ነው የተሰደደኩት መቼም ይቅር አልላቸውም 😭😭😭
2026-09-24 19:45:55
124
b4463954777444
Mihret☦🐝ዩራያ☦ 🌾🌽💚💛❤️ :
ፋኖ ባይኖርኮ ሀገሬቱላይ እናቶቻቻን ዬፌጥኝ ታስርዉ ያቃጥሏቼዉ ነበር አሁንም ባያርፍላቼዉ 💔
2026-09-24 20:31:33
96
never.give.up272
የመዲናው ሙዲር🦹‍♀️🐅⚔️✌️ :
ብዙ የታፈነ ጩኸት አለ🥺
2026-09-24 22:07:34
67
susufeno
❁⃟Su❁⃟Su𝄢🎀FANO❁⃟🇨🇬✍️ :
እኔም ታሪክ ነበረኚ ይለፍ እና አወራዋለሁ 2013 እና 2014😥😥😥😥😥
2026-09-24 21:44:30
49
etio1236
ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም :
ያልተነገረ እንጂ መከላከያ ያልሰራው ግፍ የለም😭
2026-09-25 03:15:02
26
ye69359
Bita yefanochu ehit🔪🔥💣✌ :
ምን ተነግሮ ያልቃል በደላችንን🥺
2026-09-24 20:56:42
28
bertukan383
burt1921 :
በአማራ ህዝብ ላይ ምን ያላረጉት ነገር አለ ፈጣሪ በቃ ይበለን እጅ 😭😭😭😭😭😭
2026-09-24 18:40:27
30
user518328009674
hasen kamise :
ayzosh mare amarengash gin yistakakel
2026-09-25 03:51:35
1
hartic5
hartic :
እኔን እህቴ[Bow heart][Bow heart][Bow heart][Bow heart]
2026-09-24 22:56:42
4
yegebr
ክስተት ✅ :
የልቤን ነው የተናገርሽው 🥺🥺🥺
2026-09-24 23:17:39
20
birtukan.dressey
birtukan dressey :
እህቴእዉነትነዉ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-25 05:21:09
0
yosef1676
Yosef :
she is 👍🏽 right stop is war
2026-09-24 23:33:30
1
almi_064
{ስዉሯ ማርያም 21} ♥️🙏🦀} :
ይሄ ነገር ሸዋሮቢት ነዉ እሚሆነዉ 🥺
2026-09-24 22:01:32
57
user5231152922772
ግራ አዝማች ደመቀ :
ችግሩ ይሄ ንግግር ለብዙ ሰዉ አይደርስም
2026-09-24 20:10:56
33
user4037338117568
ሙሀመድ ሰይድ :
የትነው ሀገሩ
2026-09-24 21:22:07
6
afeworkdem
Afework Media :
ላለመናገር ለራሳችን ቃል የገባነው ብዙ ነገር አለ። ጊዜ ይናገረዋል።
2026-09-25 02:00:49
24
user2543086684675
Oumer :
እህቴ በጣም ትክክል ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 22:07:56
14
l9091986
🦋Lቾ 🦋 ልእልቷ👑😋 :
ጨካኝ ናቸው መከላከያ
2026-09-24 22:22:13
7
ye53216
ሰለሞን :
ልክ ነሽ እህቴ
2026-09-25 01:00:26
9
To see more videos from user @t24546, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About