@ebeneze271:

Ebenezer
Ebenezer
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 19:26:13 GMT
100848
10059
767
2684

Music

Download

Comments

lamlamlama4
የድንግል ማርያም ልጅ :
ፀጋዉና ሞገሱ የተነጠቀዉ ጎልያድ
2026-09-26 00:57:06
96
gfy516
gfy :
ayii begashaw mecershah gin
2026-09-26 11:43:44
0
ermiasbirhanu179
Ermias Birhanu179 :
ወይ በጋሻው ደሳለኝ ትዝ ይለኛል ደብረ ሰይት እስትዲዬም ሲሰብክ ውስጡ ሞልቶ ውጭ ቆመን ነበር የምሰማው ዛሬ ብቻውን አስፓልት ቆሞ ያሳዝናል
2026-09-25 18:27:52
87
pram0644
PRAM :
ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
2026-09-26 08:39:01
24
frita139
Frita💌 :
እየሱስ ጌታ ብቻ አይደለም! የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የኃያላን ኃያል እንዲሁም አምላክ ነው
2026-09-26 11:42:22
0
ayfokiru.mirsawi
tadele atfarde :
አይ ጊዜ ከእንደዚ አይነት ውርደት መድሀኒአለም ይጠብቀን ድሮ ድሮ የሱን ስብከት ለመስማት ከክፍለ ሀገር ሁላ መጥቼ አውቃለውኝ
2026-09-26 04:20:07
42
b.alejir
Beti :
abo tebareki[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-26 12:21:50
0
tiji2130
Tigst :
በእስተርጅና ከመቅለል ጠብቀኝ አደራህን የድንግል ልጅ🙏
2026-09-26 07:56:31
15
bekele.tolcha
Bekele Tolcha :
way gud chirash basebet beka
2026-09-26 08:26:21
0
atine.best
Atine best :
አቤት መንገድ ዳር ወጣ እንዴ መጨረሻው መውረድ ነወ
2026-09-26 01:16:37
12
get.debero
get habsha :
ግርማው ተከፈፈ ማሪያምን በጋሻው አሁንም ድሮም እወደዋለው ፈጣሪ ከቀልቡ ይመልሰው
2026-09-26 04:43:42
7
denekebirhanu
Deneke Birhanu :
ወይኔ በጋሻው ጎዳና ወጣህ?
2026-09-26 09:29:03
6
girma11122
Girma :
wow. AMEN
2026-09-26 14:20:34
0
yednkachwe
ይድነቅ ጥበብ :
ወዳጆቼ መጨረሻዬን አሳምርልኝ የሚለዉ ፀሎት ቀላል እንዳይመስላችሁ!!!
2026-09-26 09:43:58
18
melehabesha16
Emahus ( ኤማሁስ ) :
ከአቶኖስ ወደ ጎዳና [Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-25 20:15:43
5
elisaelisa4108
dagim miki :
aaaaaaaaaaaammmmmmmmmmmmmmmmmmeeeeeeeeeeeeeeeeeee3eeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
2026-09-26 04:34:10
1
user1146130470060
habtamu :
እመቤቴ ትማር
2026-09-26 05:02:21
5
almi_edu
almi :
እየሱስ ጌታ ነው
2026-09-25 16:22:43
9
meskele.meshesha
Meskele Meshesha :
ወንጌል ስለ ልጁ ነው !🙏 ሮሜ 1:3
2026-09-25 15:44:38
6
realvgbh
real :
ፀጋው ተገፈፈ🙈🙈🙈🙈🙈
2026-09-26 00:59:36
1
user74785835086246
Chuchu Z Ethiopi🇬🇭🇬🇭🇬🇭 :
መጨረሻዬን አሳምር ማለት ለዝህ ነው
2026-09-26 12:33:18
0
merry_alemu21
emu :
ወይኔ ጨለለ
2026-09-26 11:50:55
0
gash079489
Gash :
አሜን አሜን አሜን🥰🙏
2026-09-25 17:40:47
2
kasechfantu
kasechfantu :
ዘመንክ ይባረክ ወንጌል ይሰበካል
2026-09-26 04:36:08
1
amsaluyitayew246
man city :
ሰላም ለከርስከ
2026-09-26 13:17:22
1
To see more videos from user @ebeneze271, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About