Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alazarasgedom: የባርሰሎና የጎል ጎርፍ! footballcafe. #football #barcelona #laliga #copylink #fyp
Alazar Asgedom
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 19:46:33 GMT
13466
3840
53
212
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.19MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.3MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Vivike :
አሌ በጣም ነው የምትመቸን በርታልን🥰🥰 visca barca 💙❤
2026-09-24 19:54:21
34
Antsh :
እግር ኳስን ማንም ሰው ሊመለከተው ይችላል፤ ኳስና መረብ ሲገናኙ መጮኽም የተለመደ ነው። ነገር ግን ጨዋታውን ከዕውር ስሜታዊነት አውጥቶ፣ በጥልቅ ማስተዋልና ሚዛናዊ በሆነ የንቃተ-ህሊና ዕይታ ማጣጣም ሌላ የጥበብ እርከን ነው። ለእኔ እግር ኳስ በ90 ደቂቃ አረንጓዴ ሜዳ ላይ የሚደረግ ፍልሚያ ብቻ መሆኑ ያበቃው፣ የአንድን ሰው ድምፅ በጥሞና ማዳመጥ ከጀመርኩበት ቀን አንስቶ ነው። ያ ድምፅ —የጋዜጠኛ አልአዛር አስግዶም ድምፅ ነው! ብዙውን ጊዜ በሃገራችን የስፖርት ጋዜጠኝነትን ከጭፍን ወገንተኝነት፣ ከጩኸትና ከአድልዎ ጋር እናያይዘዋለን። አልአዛር ግን ይህንን የተለመደና የተሰለቸ መንገድ ሰብሮ የወጣ፣ በዘመናችን በየስንት ጊዜው አንዴ ብቅ የሚል ድንቅ "ክስተት" ነው። እሱን መስማት ስትጀምር የአንድ ክለብ ደጋፊ ብቻ መሆንህን በራስህ ፈቃድ ታቆማለህ፤ ይልቁንም ከጠባብ የቡድን ወሰን ወጥተህ፣ እውነተኛ የእግር ኳስ አፍቃሪና ማስተዋል የሞላበት ሚዛናዊ ተመልካች ትሆናለህ። እሱ ለእግር ኳስ ተመልካቾች ትልቅ "የዕውቀት መነጽር" የሸለመ ጠቢብ ነው። እሱ የስፖርት ጉዳዮችን በጥልቀት ሲመረምርና ሲተነትን፣ ሜዳው ላይ ካሉት ተጫዋቾችና አሰልጣኞች በላይ የጨዋታውን ስልታዊ መስመር ቀድሞ የሚያነብ ይመስላል። ከሚያነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች በስተጀርባ ያሉትን ታሪካዊ ዳራዎች፣ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እውነታዎች ሲያዋህዳቸው አፍህን ከፍተህ፣ እስትንፋስህን አቁመህ እንድትሰማው ያስገድድሃል። ባጭሩ፤ እሱ እጅግ በጣም ‘Genius’ ነው! ውበትና ረቂቅነት ያለው ትንተናው ስሰማው ብውልና ባድር በጭራሽ የማይሰለቸኝ የኢትዮጵያ ስፖርት ሚዲያ ብቸኛው ዕንቁ ነው። ለእኔ አልአዛር አስግዶም ለእግር ኳስ ጋዜጠኝነት የራሱ ሊዮኔል ሜሲ ነው። ሜሲ በሜዳ ላይ በኳስ አስማቱ እግር ኳስን ወደ ስነ-ጥበብ ከፍ እንዳደረገው ሁሉ፣ አልአዛርም በማይክሮፎን ጀርባ በቃላት ድንቅ ውበትና በጥልቅ እይታው የስፖርቱን ምስጢር የሚገልጥ የቃላት ሜሲ ነው። አንዱ በሜዳ ላይ፣ ሌላኛው በማይክሮፎን ጀርባ እግር ኳስን ከልብ እንድንወደው አድርገውናል። እግር ኳስን ከጩኸት ባሻገር ባለው ሳይንሳዊና ጥበባዊ ውበቱ እንድንረዳው፣ እውቀትና ሚዛን ላስታጠቀን ለዚህ ድንቅ ባለሙያ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባዋል!🙏
2026-09-24 20:05:31
12
11Lemiiiii :
Raphinias current performance is out of this world 👌
2026-09-24 19:58:56
2
Tsi ማንችስተራዊት🖤🤍❤ :
viral ሲወጣ ጥሩኝ😂
2026-09-24 19:51:05
6
wohabe :
እነዛ አንተ follow ያደረካቸው 6 ሰወች እነማን ናቸው? ታድለው
2026-09-24 19:56:02
5
arsenal 123@# :
Barca betame yasferal
2026-09-24 19:52:56
4
Abdul Wahab :
አላዛር አስግዶም፤ በዚህ ሁለት ዓመት ውስጥ ለእግር ኳስ ያለኝን እይታና ጣዕም ጨምረኸዋል ግልጽነትህ እና የሙያ ሥነ-ሥርዓትህ ልዩ ያደርግሃል በስፖርት ጋዜጠኝነት ውስጥ የምታሳይን ብቃት የሚደነቅ ነው ክበርልኝ
2026-09-24 20:02:43
3
እድል መጋረጃ :
የባርሳ ደጋፊ ያሉበት ሁኔታ
2026-09-24 19:51:43
4
.Isdope🕷 :
First 💪💪 ale
2026-09-24 19:51:09
0
a̶g̶o̶l̶e̶_✨ :
alz🔥gaot
2026-09-24 19:55:16
3
ረሂማ ነኝ የ ዑመር እናት 🥰 :
yegazetegnoch goat ❤️
2026-09-24 20:14:16
1
🇪🇹🦅 hakuna matata 🦅🦅🇦🇷 :
ቀጥታ ዩናይትድ ነው በ5 እጥፍ ያንሳሉ😁
2026-09-24 20:12:14
0
♱ :
Visca Barca
2026-09-24 19:52:38
1
Mnase :
ምርጡ የስፖርት ተንታኝ አሊዝ 👍👍👍
2026-09-24 20:14:26
0
ባልጩት :
ጥሩ ነህ እኮ። እኔ የምበሳጨው አንተን ከመንሱር ጋር ሲያነጻጽሩክ ነው!!! አንተን ራሱ ቢጠይቁህ ትመልስላቸዋለክ....
2026-09-24 20:15:57
0
Abuky :
ቤተሰብ ሆነዋል ከክለብም በላይ
2026-09-24 20:18:56
0
EkiTikE :
አለዘር ሰለምነህ ዎህ
2026-09-24 20:22:21
0
🇪🇹🦅 hakuna matata 🦅🦅🇦🇷 :
ባርሳዬ
2026-09-24 20:13:38
0
bekam🇱🇧🏃🇪🇹🙏 :
kong is 🇪🇹
2026-09-24 20:00:57
0
leo :
leo 🐐🐐🐐 በፍሊክ ስር ቢጫወት imagine
2026-09-24 19:57:44
0
አማኑኤል🅰️🅱️ :
የfootball ቴዲ አፍሮ ብየሃሎ ትቺላለህ
2026-09-24 22:02:32
1
Never Give-up :
ማነው እንደ እኔ አላዛር አስግዶምን ፋና ላይ የአለም አቀፍ ዜና ትንታኔ ሲዘግብ የሚያዉቀዉ 🙏🙏🙏🙏
2026-09-24 20:07:23
0
kalidahmedin5 :
baresa kelaliga budenoch akem belay new
2026-09-24 20:00:36
0
milla® :
ViscaBarca💙❤️
2026-09-24 19:57:47
0
Amanuel💚 :
1st
2026-09-24 19:50:20
0
To see more videos from user @alazarasgedom, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Beli harini pos harini dari kajang #clawsets #plussizebride #setmalampertama #tiktoklive #livehighlights
Cops Bust Child Predator Two Times in 20 Minutes #cops #police #copsusa🚔🇺🇸 #policeofficer #foryou
ring tudung kemas
Follow @TOP TREND LYRICS for more content like this! ✌️😃 #lyrics #fyp #Love #viral #trend
#duo #viral #trend #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy