@alazarasgedom: የያማል እና ምባፔ "የምረጡኝ" ዘመቻ ! footballcafe #football #barcelona #realmadrid #fyp #copylink

Alazar Asgedom
Alazar Asgedom
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 20:15:01 GMT
55848
12190
99
790

Music

Download

Comments

danuyirga
Danayit💃 :
Just give it to Messi😅
2026-09-25 05:24:51
110
kirubel__ridah
Kirubel :
imagine if ronaldo and messi did this on their prime
2026-09-24 20:22:19
21
anteneh130
Antsh :
እግር ኳስን ማንም ሰው ሊመለከተው ይችላል፤ ኳስና መረብ ሲገናኙ መጮኽም የተለመደ ነው። ነገር ግን ጨዋታውን ከዕውር ስሜታዊነት አውጥቶ፣ በጥልቅ ማስተዋልና ሚዛናዊ በሆነ የንቃተ-ህሊና ዕይታ ማጣጣም ሌላ የጥበብ እርከን ነው። ለእኔ እግር ኳስ በ90 ደቂቃ አረንጓዴ ሜዳ ላይ የሚደረግ ፍልሚያ ብቻ መሆኑ ያበቃው፣ የአንድን ሰው ድምፅ በጥሞና ማዳመጥ ከጀመርኩበት ቀን አንስቶ ነው። ያ ድምፅ —የጋዜጠኛ አልአዛር አስግዶም ድምፅ ነው! ብዙውን ጊዜ በሃገራችን የስፖርት ጋዜጠኝነትን ከጭፍን ወገንተኝነት፣ ከጩኸትና ከአድልዎ ጋር እናያይዘዋለን። አልአዛር ግን ይህንን የተለመደና የተሰለቸ መንገድ ሰብሮ የወጣ፣ በዘመናችን በየስንት ጊዜው አንዴ ብቅ የሚል ድንቅ "ክስተት" ነው። እሱን መስማት ስትጀምር የአንድ ክለብ ደጋፊ ብቻ መሆንህን በራስህ ፈቃድ ታቆማለህ፤ ይልቁንም ከጠባብ የቡድን ወሰን ወጥተህ፣ እውነተኛ የእግር ኳስ አፍቃሪና ማስተዋል የሞላበት ሚዛናዊ ተመልካች ትሆናለህ። እሱ ለእግር ኳስ ተመልካቾች ትልቅ "የዕውቀት መነጽር" የሸለመ ጠቢብ ነው። እሱ የስፖርት ጉዳዮችን በጥልቀት ሲመረምርና ሲተነትን፣ ሜዳው ላይ ካሉት ተጫዋቾችና አሰልጣኞች በላይ የጨዋታውን ስልታዊ መስመር ቀድሞ የሚያነብ ይመስላል። ከሚያነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች በስተጀርባ ያሉትን ታሪካዊ ዳራዎች፣ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እውነታዎች ሲያዋህዳቸው አፍህን ከፍተህ፣ እስትንፋስህን አቁመህ እንድትሰማው ያስገድድሃል። ባጭሩ፤ እሱ እጅግ በጣም ‘Genius’ ነው! ውበትና ረቂቅነት ያለው ትንተናው ስሰማው ብውልና ባድር በጭራሽ የማይሰለቸኝ የኢትዮጵያ ስፖርት ሚዲያ ብቸኛው ዕንቁ ነው። ለእኔ አልአዛር አስግዶም ለእግር ኳስ ጋዜጠኝነት የራሱ ሊዮኔል ሜሲ ነው። ሜሲ በሜዳ ላይ በኳስ አስማቱ እግር ኳስን ወደ ስነ-ጥበብ ከፍ እንዳደረገው ሁሉ፣ አልአዛርም በማይክሮፎን ጀርባ በቃላት ድንቅ ውበትና በጥልቅ እይታው የስፖርቱን ምስጢር የሚገልጥ የቃላት ሜሲ ነው። አንዱ በሜዳ ላይ፣ ሌላኛው በማይክሮፎን ጀርባ እግር ኳስን ከልብ እንድንወደው አድርገውናል። እግር ኳስን ከጩኸት ባሻገር ባለው ሳይንሳዊና ጥበባዊ ውበቱ እንድንረዳው፣ እውቀትና ሚዛን ላስታጠቀን ለዚህ ድንቅ ባለሙያ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባዋል!🙏
2026-09-25 04:28:23
53
hassenabdu38
شيخ الإسلام🩶 :
እንደውም ballon d'or le alazar yisetiln 🔥
2026-09-24 20:54:14
263
abemelek_amha
Melek :
Underrated ጋዘጠኛ 🔥
2026-09-24 20:21:18
197
yilak99
ኤረን99 :
ሁለቱንም ኬን ይበልጢቸዋል
2026-09-25 08:01:52
9
ayele_bekele0
pqpqpqpqpq :
this alazar on tiktok feels like witnessing the mona lisa being painted
2026-09-25 11:53:33
2
abu716651998
abu አቤ ማቼ :
ባሁኑ ካቪቻ ነዉ እሚገባዉ የአለም ዋጫዉ ባይኖር😳😳
2026-09-24 20:47:59
23
quincypromes110
ft quincy :
alazar egerkuas wust sle dribble tibeb en ye dribbleroch metfat yemiyasay video sralen
2026-09-24 20:22:19
12
technichcoach0
coach Emad solomon woldia 🔥 :
ጎበዝ አላዛርዬ አንተን ሰምተን ሌላዉን ስንሰማ
2026-09-25 09:59:32
13
zubeir.ibnu.dino
zubeir ibnu dino :
ለኔ kileyanm yemalm aygebachewum
2026-09-25 14:43:16
0
vivike0011
Vivike :
አሌ የኛ ምርጥ welcome🥰
2026-09-24 20:26:25
16
inano891
leo :
king of king GOAT Alazar asgdom 🔥🔥🔥
2026-09-24 20:20:52
2
derulionelcr7fan1
ደሩ Lionel Cr7 :
የባላንዶር ሽልማት በ1 አመት ውስጥ ለአራት የተለያዩ ተጨዋቾች መሰጠት አለበት ለምርጥ በረኛ ለምርጥ ተከላካይ ለምርጥ አማካይ እና ለምርጥ አጥቂ መሆን ነው ያለበት
2026-09-25 15:47:05
1
estifanosabebaw10
HABESHA EDIT 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
kavara eko ale
2026-09-25 10:23:01
0
abduki7
Ãbdü K Mämê :
deserve this award
2026-09-24 20:25:12
3
mubarek.awel43
Mubarek :
alazar the goat
2026-09-24 20:19:31
0
sesese381
Tik Tok :
እግዚአብሄርን መንፈሳዊ ትም/ት ነው ሚመስለኝ
2026-09-24 21:11:41
5
bella.kdb
bella :
2026-09-24 20:20:37
12
miteliju
Miteliju :
እኔ ግን የሚገርመኝ የአላዛር ጉዳይ ነው🙄🙄🙄 እንደውም ባላንዶሩ ለአላዛር ይሰጥ በቃ❤
2026-09-25 05:03:39
6
seya.wona
L10 :
2026-09-24 22:27:49
4
caalaa4040
caalaa :
le k mbappe yigbewal
2026-09-25 06:32:14
0
sammyuser123
አቹ :
ዋው ትንተና
2026-09-24 20:55:58
4
jag2994
Jibril _ JAG :
አይ አርሰናል ኦኦ ማለቴ ታርሰናል! አንድ ለአቅመ ምረጡኝ የሚበቃ ተጨዋች እንኳ ሳይኖራቸው……… ጩሀታቸው እኮ መከራ
2026-09-25 04:55:50
1
mame3399
ℳ𝓪𝑚𝑒🦅 :
When i hear your 📻....
2026-09-25 16:02:28
0
To see more videos from user @alazarasgedom, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About