@amhara231:

official Amhara
official Amhara
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 21:41:36 GMT
111173
4940
264
3216

Music

Download

Comments

geche.man7
Gech🔥 :
አይዞሽ ሚጣ ያልፋል
2026-09-25 03:39:07
146
yidnek_worku
yidnek_worku :
ልጆችን በአፍ መፍቻ ቋንቋ እናስተምራቸው ብሎ ስልጣን የያዘው መንግስት ተመልሶ እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል
2026-09-25 08:39:41
151
abichu19
sava19 :
አይዞሽ ማሚ በምትወጅው ቋንቋ ትማሪአለሽ
2026-09-25 03:07:21
114
sumutecha
sumutecha :
ምን እያልከኝ ነዉ አላለችም
2026-09-25 09:15:24
35
tt19811992
ሊሊ :
የሱ ጥፍት አልገባኝም በኦሮሞኛ ያለው ባይገባኝም በአማርኛ ግን ያወራው ምንም ጥፍት የለውም
2026-09-25 03:37:50
67
pipi31817
PiPi ☔️🇬🇭🇪🇹 :
That is the reason why it good to learn English because English is popular language . I also don’t understand this language, but I use translations to understand it.
2026-09-25 11:39:52
1
telaynehagnaw
የአሮን በትር 🦅🦅🦅 :
ህፃናት ልጆችን የፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረግ ተገቢ አደለም። በመሰረቱ ቋንቋ መማር ሆነ ማስተማር ችግር የለውም። ስንቶቻቸን የዚች ህፃን ልጅ አይነት ነገር ገጥሞን ይሆን የሆነ ጉዳይ ለማስፈፀም ወደ መንግስት ተቋማት ስንሄድ፣ በየስራ ቦታቸን እንድሁም መንገድ ላይ ስንሄድ እንዲህ የተንገላታንባቸው አጋጣሚወች ብዙ ናቸው። እንዴት ህፃናትን በዚህ ልክ ማስጨነቅ ተፈለገ በጣም ያሳዝናልም ያናድዳልም ከልክ በላይ ሰባዊነት የጎደለው ተግባር ነው ።
2026-09-25 05:55:07
35
kishiru38
ሙባሪክ ሁሴን :
ኤሺ ምን አጠፋ ነዉ የሚትሉኝ??😳😳😳
2026-09-25 16:18:20
0
user6717790273175
arsnal :
አለች ግን በህይወት ለሱዋ እኔ በጣም ተጨነኩ እረ እሰከመቸ ህፃናት እንደዚህ የሚሆኑት
2026-09-25 08:36:48
19
user73856137288125
በልስቲuser7385613728812 :
ይህም ለታሪክ ይቀመጥ
2026-09-25 02:13:08
99
user9836184978780
AKIVAN :
ግን በ የዋህነት ነው ያደረገው የምር እንደዛ ነው ሁሉንም በጥላቻ ማየት የለብንም!!!!
2026-09-25 10:02:15
12
kin.kinfu.guntay
Kin Kinfu :
i fail sorry
2026-09-25 10:00:08
1
wasihun.abebe39
Wasihun Abebe :
የልጅቱ ድፍረት ጀግና ናት ግን መምህሩም ምርጥ ሰው ነው
2026-09-25 05:22:31
16
abebaw.g
l have a dream :
ፀጋነሽ አሳዘነችኝ ተጨናነቀች
2026-09-25 08:57:41
9
gezhangabebaw
gezhgang :
ልጅቷ ጀግና ነች ጊዜ ይፍታው
2026-09-25 05:18:36
20
daniel.hailu709
Daniel Hailu :
ግን ለምን ህፃናትን ማሳቀቅ
2026-09-25 08:29:15
12
biniyamworeket
ቢኒ🦅 :
mndnew yalew
2026-09-25 04:38:35
1
legese.abebe3
Legese Abebe :
ምን ሆነች ኦሮምኛ ትችያለሽ አላት አልችልም አለች ከዚያ እንዴት እንደመጣች ጠየቃት በግድ እጇን ጎትተው እዳመጧት ተናገረች ለዛሬ ብቻ ፍቀድልኝ አለች ሌላ ግዜስ አላት ቀጥ ብየ እማራለሁ አለች እሱም እሽ በቃ አላት ፈቀደላት ከዚያም ኦሮምኛ ለምሰሙ ተማሪውች በኦሮምኛ አስረዳቸው እሷ ኦሮምኛ ስለማትችል ተማሪዎች መሃል መቀመጥ ጨንቆዋት ነው ወደቤት ልትሄድ ነው አላቸው። ምኑነው ታዲያ ችግሩ?
2026-09-25 08:59:56
5
mame72991
mame :
እሥከ አሁን የመሞቻ ምክንያት አላገኘሁም ነበረ አሁን ግን እኔ ሞቸ ልጆቸ ነፃ እንድሆኑ ወሰንኩ እኔ ልጨነቅልሽ የኔ ልጅ ። ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ይማሩ ይላል ህጉ ግን እኛ የበዛውን ችግር ችለን ሳለ ጥጋቡን ካልቻሉት ምን ይደረጋል።
2026-09-25 09:10:39
18
ethiotezeta
Ethiotezeta :
ሌሎቻችንም አለን አማራ ብቻ አይደለም መታገል ያለበት🥺
2026-09-25 05:38:56
5
abi.balitna
Abi man dagnew :
አይ ጊዜ ተጫወተብን
2026-09-25 02:04:44
10
wwwwwwwloveyou
ወንዴ :
በቃ ያለ ቋንቋዬ አልማርም እናቴ በግድ አምጥታኝ ነው ያሰገባቺኝ ሰለዚህ ወደ ቤት መሄድ ፈልጋለው አለች ቲቸሩ ካልፈለግሺ ሂጂ ወደ ቤት አለት ጥፋቱ ግን አልታየኝም ልጅ አለመምከሩ ትንሸ ደብሮኛል
2026-09-25 09:17:37
5
susu122133
susu :
እኔ ኦሮምኛ አላቅም አለችዉ እኮ??? ለምን ይላታል??? ኦሮምኛ መማር ካልፈለገች ምን አርጊ ነዉ የሚላት
2026-09-25 11:27:13
3
chlsea1.com
𝙖𝙢𝙖𝙣🌴𝑐ℎ𝑒𝑙𝑠𝑒𝑎 :
እኔን የኔ እናት እኔ ልጨነቀልሽ
2026-09-25 07:56:43
4
photobarkot0
photobarkot :
ልጅቷ ፈርታለች ልጁ ምንም አላደረገም
2026-09-25 12:04:24
1
To see more videos from user @amhara231, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About