@tdib1234: #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @b͟e͟z͟a͟ 💎ይፋቴዋ✨ #viraltiktok @𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗣𝗼𝗱𝗰𝗮𝘀𝘁🎙️ @Mogesie Shiferaw ♥🎯

MENELIk ll💚💛❤🦅🦅🦅🦅🔥
MENELIk ll💚💛❤🦅🦅🦅🦅🔥
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 24 September 2026 23:51:53 GMT
43534
1540
265
844

Music

Download

Comments

herppppppppppkkklll
ወፈፌ :
ምን ችግር አለው ግን ቋንቋ ኦሮምኛ ቢያቁ ቋንቋ ማወቅ ችግር የለውም
2026-09-25 05:35:09
23
marta.yosen
የመስቀል ብርሃን ✝️ :
ግን እኮ እዚህ ጋር ምንም ጥፈት የላሁም ለምን ወዳ ቤት መሄድ ፈለክሽ አለት ለምን በዳንብ አትማርም አለት ኦሮምኛ አልችልም አለች በቃ በአማርኛ አውር አለት እናቴ ነት ደብድባ ያመጣችኝ ጎትታኝ አለች በግድ አስመዝግበኝ ነው አለች ወዳ ቤት መሄድ ፈልጋለው አለች ሌላ ጊዜ በስትክክል ትማራለሽ አለት እሷም አዎ አለች እሺ በቃ አለት ምንም ችግር የለሁም
2026-09-25 05:09:46
17
ethiopias.land.of
ሰው :
ይሄን ልረሳው አልችልም
2026-09-25 02:17:56
58
abdi76067
A B D :
ምን እንዳለ እንኳን ሳትሰሙ ህዝብን ለማባላት 😭😭😭😭 እዚሁ ተማሪ አትህጂ ነው እያላት ያለው
2026-09-25 03:00:11
19
romey497
kid's world :
ለመሆኑ ምን እንዳለ ስምታችው ነው ልጅቷን አስቃያት የምትሉት እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ የማንም ብሄር ደጋፊ አደለሁም ለምን ልጆቻችንን ጥላቻ እናስተምራለን የሀገር ውስጥ ያለ የተለያየ ዘር ቋንቋ መማር ምን ሀጢያት ግፍ አለው ስው ተስዶ ልጆን የስው ሀገር ቋንቋ ያስተር የለም ለምን ይሄን ያክል ኦሮምኘ መማር የተጋነነ የፖለቲካ ወሬ ማናፈሻ አርጋቹ እርስ በእርስ ታጣላላቹ ስንት አማራ ኦሮሞአግብቶ ልጅ ወልዶ በስላም እየኖሩ ነው አረ ተው ፈጣሪ ቋንቋን የምንተዎወቅበት የምንግባባበት እንጂ የምንገዳደልበት ነገር እዳላደረገው ሁላችንም ሳናቅ የቀረን አይመስለኝም ተረጋጉ ብዙም ቋንቋውን ባልችልም ምንም መጥፎ ነገር አልተናገራትም እንድትማርም አላስገደዳትም ተረጋጉ ፈጣሪን እንፍራ እርስ በእርስ አናጣላ
2026-09-25 03:19:19
14
lemle37
lemlem 🦋🦋 🇪🇹❤️🇦🇹❤️ :
የኔ ማር እኔ ልሳቀቅ ልሽ 🥹🥹🥹
2026-09-25 04:38:08
10
abuefrerata
መንገደኛው የአሉ አባት :
እረ ግዜ ተው ለኛም ና ማርያን ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች የታረደችው ልጅ እያለች ደሞ የዚች ልጅ ስቃይ በማንነት በብሄር ብቻ መሰቃየት እረ ይበቃናል በጌታ ትላንት ወዛደሮቻችን ዛሬ አዛዦቻችን እረ ውይይይ 😥😥😥😥
2026-09-25 01:52:26
23
madii4g
M❤M :
መጀመርያ እሱ ምን እያላት እንደሆነ ተረዱ ይሀ የቋንቋ ችግር እንጂ የቢሄር ችግር አደለም 😏😏😏
2026-09-25 02:41:24
6
r_fikir
ኩን ፈየኩን234💞 :
ወላሂ አንጀቴ ተላወሰ የኔሚስኪን ፈራችኮ🥺
2026-09-25 02:46:40
16
greatamerican1
Darik :
Everything is documented
2026-09-25 07:06:03
0
hanitesfaye21
Hana mariyam 21 :
ወይኔኔኔኔ እኔ ልሳቀቅ ተሳቃኮ ነው በማርያም ኸረ ወዴት እየሄደች ነው እምዬ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭
2026-09-25 04:49:51
13
chichaybelu
mechem gud new :
esum eko amaregna bedenb selemaychel new lemindnew sewu zelo kefat miasbew, ye Ethiopian hezb manqat alebeg
2026-09-25 06:50:20
0
wollegas.amhara
Mohammed Wollega's Amhara :
በሀገሪቱ ህገ መንግስት መሠረት አንድ/ት ህፃን በ አፍ መፍቻ ቋንቋው የመማር መብት እንዳለው ይታወቃል። ባለ ግዜዎቹ ግን ግድ የኛን ካልተማራችሁ ብለው ያስገድዳሉ የሚገርም ነው።
2026-09-25 06:00:15
6
arebu.mahammed
AREBU MAHAHMMED :
ወይኔ እህቴ ምን ልሁንልሽ
2026-09-25 03:00:05
7
23322tiktok
122323 :
metfo alawram 🥹
2026-09-25 03:58:05
0
miftah.ali02
ወሎዬው የኬሚሴው 😊🍏🙃⌚️ :
ውስጤን እያመመኝ የጨረስኹት።😳እህህ ተቃጠልን
2026-09-25 02:21:18
7
tiktokethiopia55
ሰዉ መሆን ደስታዉ :
It’s so sad 😭
2026-09-25 04:58:44
0
yonas.shiferaw3
יונה shiferaw :
what the
2026-09-25 05:10:57
0
josi.girum
Josi Girum :
ይችናት ኢትዮዽያ ለአማራ ስቃይ ለኦሮሞ ሰርጉ አሁን ይችን ህፃን በዚህ ልካ ማሰቃየት ምን ይባላል እንዴት ነዉ ነገ ወደ ት/ት ቤት የምትመለሰዉ እስኪ አስረዱኝ
2026-09-25 03:01:20
7
theyoghurtissold
ማሜ ነኝ የበረሀው ታጋይ :
የኔ አበባ ቅስሟ ስብር አለ
2026-09-25 02:33:12
6
susa3793
የእሉቃሰ እናት፣ :
ከባድነው ቤተሰቦቻዋ ምንሆነው ነው
2026-09-25 02:54:35
6
hayatmohammed762
Hayat Mohammed :
ህፃኖን አማራ ለምን ትማሪያለሽ ብሎ ሊያስወጣት ለምን ከዚህ ትማሪያላሽ ልውጣ ስትለው ደሞ ሊያስወጣት አልፈልገም ምን እደሚጠብቃት አይታወቅም ገና ወደቤት አትሄጂም ይላታል ልጂቶ የዛሬን ብቻ ትላለች በእንባ ሲቃ እየተናነቃት አላህ ይድረስልሽ
2026-09-25 03:36:54
0
amebasel6
የመኖሬ ሚስጥር mom💎💙 :
ለታሪክ ይቀመጥ አቸቴን በላችው በሒወትትኖር ይሆን😢😢😢💔
2026-09-25 04:29:32
3
amran_crypto_trader
🦁 :
እኔ ኦሮምኛ አልችልም He said ለምን? አይ ጊዜ
2026-09-25 05:11:46
4
bane.3x
BANE ☠️ :
የዛሬን ብቻ ስትል አንጀቴ ነው የበላችኝ ወይኔ 🥺
2026-09-25 05:17:56
1
To see more videos from user @tdib1234, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About