@karlosalonga: Camou Anti-Hairfall Scalp Strenthening serum

The Karlo Salonga Show
The Karlo Salonga Show
Open In TikTok:
Region: PH
Friday 25 September 2026 01:37:29 GMT
1869
20
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @karlosalonga, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ  ******************  የባሕርዳር ከተማ አስተዳድር መሬት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ  8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር መደበኛ የመሬት ሊዝ ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 130 ቦታዎች እና ለንግድ 15 ቦታዎች በድምሩ 145 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈለጋል።  በመሆኑም፦  1. መጫረት የሚፈልግ ሰው ( ድርጅት ) ከሰኞ 09/02/2019 ዓ.ም እስከ 20/02/2019 ዓ.ም ድረስ ባሉት 10 ( አስር ) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ  ቀበሌ 08 በሚገኘው የባሕርዳር ከተማ አስተዳድር መሬት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 310 በመምጣት የማይመለስ ብር 1,000   (አንድ ሺህ ብር  ብቻ ) በመክፈል የጫረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።  2. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን 09/02/2019 ዓ.ም እስከ 20/02/2019 ዓ.ም ድረስ ባሉት 10 ( አስር  ) ተከታታይ የስራ ቀናት ከጥዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 310 ይሆናል።  3. ጨረታው የሚዘጋው በ20/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ይሆናል።  4. ጨረታው የሚከፈተው  በ23/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ  ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበትን ቦታ በተመለከተ ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ  የሚገለጽ ይሆናል።  5. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።     የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ          ባሕርዳር  #zagusharealestate

About