@lidetu_ayalew_3rd_way: #ልደቱ_አያሌው #lidetuayalew #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የልደቱ ደጋፊዎች ገፅ
የልደቱ ደጋፊዎች ገፅ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 September 2026 03:12:01 GMT
124080
8352
377
1401

Music

Download

Comments

absalatwendese
absalatwendese :
የልደቱ አማርኛ ለጠያቂው በአማርኛ መተርጎም አለበት
2026-09-25 12:42:51
149
henitad7
አሹ ጎንደሬው💪💪💪💪💪 :
ፖለቲካ የ ልደቱ ልጅ ነው አለቀ ። ማንም ነው በፖለቲካ ሊያሸንፈው ማይችለው
2026-09-25 07:04:40
269
kidanbelay2
kidanbelay2 :
ልደቱ የሚመጥንህ ሚዲያ ብትቀርብ ይሻላል ይሔ ወጠጤ ነው
2026-09-25 09:18:46
103
surafel_b_z_tabor_7
ብርሃነ_ዓለም 🤞💰 :
አቶ ልደቱ ሲጀመር ሐብታችን ነህ
2026-09-25 07:49:58
120
siyum126
ፍትሐዊነት በምክንያት!!! :
አባቴ የንግግር ጭዋው ፔሌ÷ ማራዶና ÷ ሚሜሲ ÷ ሮናልዶ÷ ጎቾ ÷ በኳስ ችሎታ ቢከሸኑ የክሽኑን ውጤት ወደፖለቲካ ችሎታ ከቀየርው የነሱ ድምር = ልደቱ አያሌው ነው 🔥
2026-09-25 11:34:54
109
nuru.ehetu5
Nuru Ehetu :
እኔ ልደቱ የማይመቸኝ ነገር ቢኖሮም ፖለቲካን ይራቀቃታል
2026-09-25 12:29:54
33
wiseman1951
Wise Man :
ፓለቲካ ልደቱ እጅ ስትገባ “ጥበብ “ትሆናለች ።
2026-09-25 09:51:30
52
abyottesfaw
abyot :
ስፖርትን በ ደምሴ ዳምጤ ፖለቴካን በ ልደቱ አያሌዉ!!!@@@
2026-09-25 08:34:10
69
yabu.neymar
yabu neymar :
ፈጣሪ ነው ሚያኖረው ህልውናችን በሰው እጅ ላይ አደለም
2026-09-25 21:19:25
6
sultanhh1445gmail.com
sultanhussein83 :
ልደቱ ከተናገረ እውነቱን አንደወረደ ነው የምቀበለው
2026-09-25 05:37:03
28
badboy28796
badboy2 :
100000000%
2026-09-30 21:23:35
0
melesse.misganaw
melessemisganaw :
ልደቱ Online የፖለቲካ ቲቶር ካለህ ተመዝጋቢ ነኝ። ተበድሬም ቢሆን እማራለሁ ።
2026-09-25 08:34:51
34
abushbelay756
abush belay 2127 የናትና ልጁ :
ኢትዮጲያውስጥ ልደቱን የሚያክል ፖለቲከኛ የለም
2026-09-25 16:28:17
19
meskermayenew3
Meskerm :
ምርጥ ልደቱ ትችላለህ አምላክ ዕድል ይስጥህ
2026-09-25 06:07:43
18
nnn15086
nnn :
ይህን ሰዉ ኢትዮጽያ ብትጠቀምበት ጥሩ ነዉ💪💪💪
2026-09-25 07:16:22
12
mebeti3
mebeti3 :
የተለየ.እውቀት
2026-09-25 18:59:41
6
wudasiabcha
wudasia :
ልደቱን አይደለምና የሰፈር ጋዜጠኛ ነኝ ባይ በአፍሪካም የሚመጥነው ሚዲያ የለም ልደቱ ብቻውን ተቋም ነው።
2026-09-26 06:15:27
8
the.wander.me
RiseUp :
ልደቱ የፓለቲካ Goat
2026-09-26 16:02:32
5
hamzaali547
Hamza ali :
አገሬ ያለተጠቀመችበት ምርጥ ፓለቲከኛ ሠላሙን ያምጣልን
2026-09-26 03:20:12
5
user59585156373049
user59585156373049 :
ልደቱ ትለያለህ
2026-09-25 11:34:53
5
vamos1221md
ኢትዮጵያዬ :
ልደቱ እድል ሊሰጠዉ ይገባል... ይምራን👌
2026-09-25 10:22:40
7
adu81638
Adu :
ልደቱ ይመችህ ሀገር ብትመራ ትችላለህ
2026-09-25 09:34:04
9
safsaf_1277
safsef :
ልደቱ አያሌዉ ምትሀት ሆኖባቸዋል።እንደ መብረቅ እያስደነገጣቸዉ ነዉ
2026-09-26 09:05:09
5
2032sola
sol ye mertow :
🥰🥰ልደቱ ይችላል
2026-09-25 13:54:36
5
lidetu.ayalew.3rd
Lidetu Ayalew 3rd way :
ልደቱ ጀግና ፖለቲከኛ!
2026-09-25 09:01:51
6
To see more videos from user @lidetu_ayalew_3rd_way, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About